es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete 👈

𝙪𝙣𝙛𝙞𝙡𝙩𝙚𝙧𝙚𝙙 𝙨𝙤𝙡𝙖𝙘𝙚✨

𝙪𝙣𝙛𝙞𝙡𝙩𝙚𝙧𝙚𝙙 𝙨𝙤𝙡𝙖𝙘𝙚✨

Ir al canal en Telegram

Unfiltered thoughts. Without pressure to make sense.🖤

Mostrar mĂĄs
1 272
Suscriptores
Sin datos24 horas
-67 dĂ­as
-2430 dĂ­as
Archivo de publicaciones
I read about the whole thing just know...eshi leman new abet mnlew? እስከመቼ በዝምታ ይታለፋል? How many more families have to endure this kind of pain? How many more women have to become stories we mourn before their lives are treated as lives worth protecting?And the most exhausting part is that people can become so accustomed to hearing about these things that another woman's death becomes just another piece of news. But she was a whole person. She had a life beyond the way she died. She had a future, people who loved her, and probably little things she was looking forward to.I can't imagine what her family is going through, either. There is something particularly heartbreaking about knowing that the people who loved her have to learn to live in a world where she should still be present.

በጌታ በኢየሱስ ስም😭

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
🤩ወጣት ዮርዳኖስ አምበሉ🤩 የአካውንቲንግ የማዕረግ ተመራቂዋና በስራ ላይ የተሰማራችው ዮርዳኖስ አምበሉ የተባለች ወጣት በአዲስ አበባ ከተማ ወመዘክር እያለች ምሽት ላይ " በስለት ተወግታ " ተገድ
+1
🤩ወጣት ዮርዳኖስ አምበሉ🤩 የአካውንቲንግ የማዕረግ ተመራቂዋና በስራ ላይ የተሰማራችው ዮርዳኖስ አምበሉ የተባለች ወጣት በአዲስ አበባ ከተማ ወመዘክር እያለች ምሽት ላይ " በስለት ተወግታ " ተገድላለች። ግድያውን በመፈጸም የተጠረጠረው አብሯት ይሰራ የነበረና የፍቅር ጥያቄ አቅርቦ ያልተቀበለችው ግለሰብ ነው። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሟቿ ላይ ስለተፈጸመው ትክክለኛ ነገር የቅርብ ቤተሰቦቿን አነጋግረናል። ጠበቃና የሕግ ባለሙያ የሟቿ የቅርብ ቤተሰብ አቶ በርታ በቀለ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ምን አሉ ? ወጣት ዮርዳኖስ ባለፈው ሳምንት ወመዘክር ግቢ ውስጥ ምሽት ላይ በስለት ተወግታ ሕይወቷ ማለፉን ገልጸዋል። " አስከሬኗን አይቻለሁ። በመጀመሪያ ከጀርባ ሽንጧ ላይ ነው የወጋት፤ ልትከላከል ዞር ስትል ቦርሳዋ ሁሉ ተወግቷል " ሲሉም እማኝነታቸውን ሰጥተውናል። " ስድስት፣ ሰባት ቦታዎች ላይ ነው በስለት የተወጋችው። አንገቷ፣ ጡቷ፣ እግሯ፣ ደረቶቿ ላይ ተወግታለች " ብለዋል። " በጩቤ ነው የወጋት ጩቤው ጽድ ውስጥ ጥሎት ተገኝቶ በኤግዚቢትነት ተይዟል። አዲስ ጩቤ ገዝቶ ነው፤ መሸፈኛ ሁሉ አለው። ወመዘክር ግቢ የደረጃው በር ላይ ነው የወደቀችው። ወንጀሉ የተፈጸመበት ቦታ ዛሬ ራሱ ሄጄ ነበር ደሟን ሁሉ አይቸዋለሁ " ነው ያሉት። " ዛሬ ወመዘክር ሄጄ ነበር ለአንዳንድ ጉዳይ፥ የወመዘክር ካሜራ በሩ ላይ ስትወድቅ የሚያሳየው ምሽት 1 ሰዓት ከ45 ደቂቃ አካባቢ ነው " ሲሉ ዛሬ የተነገራቸውን መረጃ ተናግረዋል። ሟች ከመገደሏ በፊት ምን ብላ ነበር? እኚሁ ቤተሰብ፦ " ዮርዳኖስ በተገደለችበት ምሽት 1 ሰዓት 30 ደቂቃ ገደማ 'ዛሬ ሙዴ መጥቷል፤ ወመዘክር ነኝ። አጠናለሁ፤ አመሻለሁ፤ በራይድ እመጣለሁ' ብላ ለእህቷ የፅሑፍ መልዕክት ልካለች። ከምሽት 3 ሰዓት 30 ደቂቃ ጀምሮ ግን እኔም ባለቤቴም ስንደውል ስልኳ አይነሳም። 5 ሰዓት አካባቢ ተነሳ። ግን ፖሊስ ነው ለካ ያነሳው። ፖሊስ መሆኑን በኋላ ላይ ነው ያወቅሁት ስልኩን አንስቶ 'ማነህ?' ሲለኝ ወንድሟ ነኝ አልኩኝ፤ ልመጣ ነበር 'ወመዘክር ላይብራሪ ነኝ' ብላ አመሸችብን አልኩ፤ 'ስልኳ ወድቆ አግኝተን ነው' ተባልኩ። እየሮጥኩ ሄድኩ፤ ስደርስ ግን ዮርዳኖስ ተገድላለች " ሲሉ አስረድተዋል። " ፖሊስ 'የምትጠረጥሩት ቤተሰብ፣ ጠላት አላችሁ ወይ?' " እንዳላቸው፣ እሳቸውም " የምንጠጥረው የለም፤ ምክንያቱም ሰላማዊ ቤተሰብ ነን። ግን የሆነ ልጅ 'በአንቺ ሕይወት በጣም እቀናለሁ' ብሏት ቤተክርስቲያን ትወስደው ነበር። በኋላ ሁኔታውን ወደ ፍቅር ቀይሮ 'እሺ ካላልሽኝ ራሴን አጠፋለሁ' ይል ነበር። ከዚህ የዘለለ ጓደኛም የላትም " ብለው እንዳስረዱም ነግረውናል። 👉 ከተጠርጣሪ ወደ ሟች ቤተሰብ የተደወለው ስልክ ነገር የዮርዳኖስን አስከሬን ከጳውሎስ ሆስፒታል ይዘው እየወጡ እያለ ከተጠርጣሪ ቤተሰብ ስልክ ተደውሎ ጉዳዩ "በሽምግልና" እንዲያዝ መጠየቃቸውን ጠበቃ በርታ ነግረውናል። የተባሉትን ሲያስረዱ፦ " ለካ በግድያ ተጠርጣሪው 'ሰው በስለት ወግቻለሁ' ብሎ ለአባቱ ተናግሯል። የተጠርጣሪ አባት በባለቤቴ ስልክ ደውሎ 'የሆነው ነገር ምንድን ነው ? እባክህ አስረዳኝ' ሲለኝ ማነህ? ዘመድ ነህ? አልኩት። 'አይ ዘመዳማ እናንተ ናችሁ' አለኝ፤ ከዛ እንደ ሕግ ባለሙያ ነገሮችን ማሰብ ጀመርኩና ድምጹን ላውድ አድርጌ ጓደኞቼ ንግግሩን መቅዳት ጀመሩ። 'ሞታለች ወይ?' ሲለኝ የሚነግረኝ ለመረጃ ይጠቅማል በሚል 'አልሞተችም' አልኩት። አባትዮው ግራ ተጋብተዋል ጉዳዩ 'በሽምግልና ይያዝ፤ ልጄ ቁጭ ብዬ እያለቀስኩ ነው' አሉኝ። የድምፅ ማስረጃውን ያዝኩ። ትሩኮለር ላይ ስም ስንፈልግ እንዳለ ረጋሳ ይላል የተደወለበት ስልክ፤ ተጠርጣሪው ኢዮብ እንዳለ ነው ስሙ። በኋላ ቢሮ አብረውት የሚሰሩ ልጆችን የተጠጣሪውን ስም ከነአያቱ ፈልጉልኝ አልኩ። ስሙም ኢዮብ እንዳለ ረጋሳ ሆነ" ብለዋል። " ተጠርጣሪው የፍቅር ጓደኛዋ አይደለም " ያሉት የሟች ቤተሰብ፣ የፍቅር ጥያቄ አቅርቦላት ስትከለክለው "ይከታተላት" እንደነበር ገልጸዋል። "በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ተጠርጣሪው 'ፍቅረኛዋ ነው' መባሉ ውሸት ነው። ፍቅረኛዋ አይደለም 'እምቢ' ስላለችው ነው የገደላት" ብለዋል። "ተጠርጣሪው ቤተክርስቲያን አካባቢ 'በፍቅር የጠየኳት ልጅ እምቢ ብላኛለች፤ ፀልዩልኝ እንቅልፍ አልተኛም ስለማለቱ ማስረጃዎች አሉን" ነው ያሉት። ስለሟችና ተጠርጣሪ ግንኙነት አቶ በርታ ምን አሉን? " ሟቿና ተጠርጣሪው አንድ ቢሮ ውስጥ ይሰሩ ነበር። ዮርዳኖስ በጣም ጎበዝ ልጅ ነበረች። የማዕረግ ተመራቂ ነች ስራም በተመረቀችበት ይዛ ነበር። እየሰራች እያለች ልጁ ይተዋወቃታል። 'ግን ምንድን ነው እንደዚህ ያረጋጋሽ ነገር? በጣም ብዙ ነገር ላይ ኮንፊደስሽ፣ ስርዓትሽ?....ይላታል። እሷም 'እኔ በእምነቴ ጠንካራ ነኝ' ስትለው፥ 'አንቺ የምትሄጅበት ቦታ መሄድ እፈልጋለሁ' ይላታል። ይህን ሁሉ እንደቤተሰብ ትነግረናለች። ይዘሽው ሂጂ ምን ችግር አለው አልናት፤ ቤተክርስቲያን ይዛውም ትሄድ ነበር። ስለልጁም ነግራናለች፤ ሜዲሲን ይማር ነበር፤ ከዚያ በኋላ ነው አካውቲንግ ተምሮ እነዮርዳኖስ ጋር ሲሰራ የነበረው። ይህ በእንዲህ እያለ አንድ እለት በባለቤቴ ስልክ ሌሊት 6 ሰዓት ተደወለ። ባለቤቴ ስታነሳው 'ዮርዳኖስ አለች?' አለ፤ ባለቤቴ ተናዳ 'ምን የሚሉት ብልግና ነው፤ እንዴት በዚህ ሰዓት ይደወላል?' ብላ ስልክ ዘጋች። ተደውሎ ተፈልጋ እንደነበር ጠዋት ለዮርዳኖስ ነግርናት፤ ስልኩንም ስንነግራት 'ያ ባለፈው የነገርኳችሁ 'ቸርች ውሰጅኝ ሲለኝ የነበረ ልጅ በኋላ ላይ ተቀይሮ 'አፈቅርሻለሁ' አለኝ፤ ሲያስቸግረኝ ስልኩን ብሎክ አደረኩኝ። ባንቺ ከደወለማ ብልግና ነው ራሴ ጉዳዩን Handle አደርጋለሁ' አለች። 'እምቢ' ብላዋለች፤ ምንም ግንኙነት የላቸውም። አላማየን ላሳካ የምትል ልጅ ነች፣ ምልልሷ ቢሮ፣ ወመዘክር እና አብርሆት ላይቦረሪ ነው። እዛ ድረስ ያለውን እናውቃለን " ብለዋል። ዮርዳኖስ በአካውንቲንግ የማዕረግ ተመርቃ በስራ የተሰማራች፤የACCA ትምህርቷን ለማጠናቀቅ ሁለት ኮርሶች ብቻ የቀሯት ጎበዝና ፈጣን የ23 ዓመት ወጣት እንደነበረች ገልጸዋል። የሟች ቤተሰቦች ስጋትና መልዕክት ምንድን ነው? የሟች እህት ወ/ሮ ለምለም አምበሉ " አገራችን ወዴት እየሄደች እንደሆነ ራሱ ግራ እየገባኝ ነው " በማለት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። " እንዲህ አይነት ጉድ ማንም ላይ አይድረስ፤ ይህን ነው የምለው ሌላ ምንም አቅም የለኝም " ሲሉ እምባ እየተናነቃቸው ገልጸዋል። ጠበቃ በርታ " የኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶችን እንደሚያውቅ ሰው ፍርድ ቤትን እፈራለሁ፤ ፍርዱ በጣም ይዘገያል፤ ሲዘገይ ነገሮች ይበላሻሉ፤የዘገዬ ፍትህ እንደተነፈገ ይቆጠራል " ብለዋል። " ዮርዳኖስ ያሳደገቻቸው ሴት ልጆች አሉኝ። እዚህ አገር ላይ ልጆቼን ማሳደግ እየፈራሁ ነው። አስተማሪ ቅጣት ካልተሰጠ በስተቀር ማንም እየተነሳ ልጆች ይገደላሉ። ዮርዳኖስ 'አልፈልግም' ስላለች ነው የተገደለችው። ልጆቻችን ሀሳባቸውን መግለጽ የማይችሉበት ደረጃ እየደረስን ነው " ብለዋል። " ዮርዳኖስ ላይ ክትትል ሲያደርግባት እንደነበር ጓደኟቿ ናቸው በኋላ የነገሩን፤ እሷ ብትነግረን የሆነ ነገር እናደርግ ነበር " ሲሉም ሌሎቹን አስጠንቅቀዋል። ተጠርጣሪው መያዙን ገልጸው፣ ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮማንደር ዘላለም አበበ እና ኢንስፔክተር ዮሐንስን አመስግነዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ጥቅምት 3 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia

My girls don't know ,but they are the candles I have blown out on every birthday.

Woke up to this horrible news. I couldn’t feel anything. Just one big exhaustion. Our mind always goes to “solutions.” But isn’t that a subtle way of blaming the victim? If you’re a young woman, it could be a survival instinct. To know what not to do to get this fate. But mostly when our minds come up with “if she did this and that, maybe she wouldn’t have been subjected to this” we are putting implicit blame. What is there to do? Just cry and complain aloud when this keeps happening? We should know how far misogyny and sexism can go in practice? Raise them in double standards, make them feel like they are entitled to get a yes, show them the cost of violence against women is negotiable. Romanticize “love”, justify anything in the name of rejection and heartbreak. And this is what you get week after week. By all means support women’s rights. By all means raise responsible sons. By all means oppose those who use your pure and holy religion as a weapon. By all means fight double standards. Rest in peace. Yordanos. Justice for You. I hope one day these senseless news will be history. Some people have a hard time distinguishing between just another “murder” and a femicide or gender based violence. If it’s about her sexual or romantic value or refusal, it’s gender based. If it’s supported by what women should or shouldn’t do, it’s gender based. If it’s physically possible because she is probably weaker than him, it’s gender based. If it’s something that sends a silent and scary message to women in a way it doesn’t to us men, it’s Gender Based Violence. Period. It’s not just another sad murder. And our society must take accountability for failing women and take action.

Anyway, I am happy and alive. That is enough reason to be thankful for. The cherry on top is also having 1.2k subscribers who have been by my side for 4+ years.🫶🏿

Guess whose birthday is tomorrow? Mine, hehehe. If it wasn't for this damned Gunfan, I would have been celebrating... by celebrating, I mean spending most of the day in the library and the rest trying to talk myself into finishing these endless PPTs, lol.

I am yapping here too much these days, Aydel? Get used to it, lol, because this is a coping mechanism. If I don't write about it, the anxiety attacks I keep having every morning will intensify.

I thought I was having a heart attack due to the pain in my chest..bemseab 😭

As someone who grew up struggling with my body image, learning how the body's organs work and how tiny molecules called cells function together to keep me alive has made me genuinely grateful for my body.How can I hate a body that works 24/7 just to keep me alive and breathing? A heart that keeps beating, lungs that keep exchanging gases, and billions of cells tirelessly carrying out their functions, even when I am too busy criticizing the body they sustain to appreciate it. Maybe it is time we stopped looking at our bodies only through the lens of appearance and started appreciating them for the extraordinary things they do. Focus on how your body works, not on what it looks like while it works.

How many scholars, poets, writers, artists, and ambitious souls are trapped in the midst of war, silenced before they can express themselves, and robbed of the chance to bring change to this world? How much mediocrity is rewarded simply because it belongs to the right race, place, or nation, while minds of extraordinary brilliance remain caged, their potential buried beneath the circumstances of their birth? How much of humanity's greatness will we never witness, simply because the world failed to give it a chance?