es
Feedback
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

Ir al canal en Telegram

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።

Mostrar más
2 757
Suscriptores
+124 horas
+37 días
+4430 días
Archivo de publicaciones
የሰንበት ትምህርት ቤታችን አገልጋይ የሆነው ወንድማችን ወጣት ዮሴፍ አምሐ የእግዚአብሔር ፍቅር ክፍል አንድ እና ክፍል ሁለት መጽሐፍ መጋቢት 07 ቀን 2017 ዓ.ም በደብራችን ስብከተ ወንጌል አዳራሽ
+9
የሰንበት ትምህርት ቤታችን አገልጋይ የሆነው ወንድማችን ወጣት ዮሴፍ አምሐ የእግዚአብሔር ፍቅር ክፍል አንድ እና ክፍል ሁለት መጽሐፍ መጋቢት 07 ቀን 2017 ዓ.ም  በደብራችን ስብከተ ወንጌል አዳራሽ ተመረቀ።  እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ወጣት ዮሴፍ አምሐ እግዚአብሔር ያበርታህ ። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የዐቢይ ፆም አራተኛ ሳምንት ስያሜ ምን ይባላል?
Anonymous voting

የሐዘን መግለጫ የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆነው የወንድማችን ተክሉ ማሞ ወላጅ እናት አርፈዋል ሥርዓተ ፍትሐት ዛሬ መጋቢት 05/2017 ዓ.ም ጠዋት 3:00 በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ተደርጎ ከሰዓት ከቅዳሴ በኋላ ወደ መኖሪያ ቤታቸው ፊጋ አካባቢ ይመለሳሉ ዛሬውኑ ምሽቱን የእናታችን አስከሬን ወደ መቀሌ ሽኝት የሚደረግ በመሆኑ መገኘት የምትችሉ አባላት  በመገኘት እንድናጽናናቸው ይሁን።  የእናታችንን ነፍስ  ይማርልን ። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

እንኳን ደስ አላችሁ  የምስራች የምስራች!!!! ውድ የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አባላትና ወዳጆቻችን  ምንድነው በዐቢይ ጾም የምስራች የምትሉት ብትሉን ሥራችን መሬት ወርዶ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ረድቶን የምስራች ይዘን መጥተን ነው!!! ውድ የሰንበት ት/ቤታችን አባላትና ወዳጆቻችን በሙሉ ሰንበት ት/ቤታችን ፍኖተ ብርሃን ደግፉኝ ብላ ጥሪዋን ባቀረበችበት ጊዜ በሙሉ እጆቻችሁን ያለ ስስት የዘረጋችሁ  በጠየቅናችሁ ጊዜያት በሙሉ  በእጥፍ የሰጣችሁ እንዳንደክም እንደ ኢያሱና ካሌብ እጆቻችንን የደገፋችሁ በሞያችሁ በጉልበታችሁ በእውቀታችሁ ለደከማችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ !! የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት የአገልግሎት ሕንጻ በእናንተ ውድ ልጆቿ እና ወዳጆችዋ ብርቱ ጥረት  የሕንጻ ግንባታው ተጠናቋል የሕንጻ አሰሪ ኮሚቴ ሕንጻውን አጠናቅቆ ጨርሷል ርክክብም እስከ ሚቀጥለው ሳምንት ድረስ ይከናወናል ። ትውልድ የሚፈጥር እና ለታሪክ ምስክር የሆነ ሕንጻ ምርቃቱን ይጠብቃል ሕንጻ አሰሪ ኮሚቴው በሙሉ  ከዝርዝር ስራዎች ጋር የምርቃት ቀን ይቀርባል። “ጌታ ግን ታማኝ ነው፤ እርሱም ያበረታችኋል፤ ከክፉውም ይጠብቃችኋል።”2 ተሰሎንቄ 3፥3 እንዲል  በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ!!! ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

''ሥርዓተ ቅዳሴ'' በዲ/ን አማኑኤል አሽኔ የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር የፊታችን ቅዳሜ መጋቢት 06/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ ይምጡ
''ሥርዓተ ቅዳሴ''                    በዲ/ን አማኑኤል አሽኔ የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር  የፊታችን ቅዳሜ መጋቢት 06/2017 ዓ.ም ከምሽቱ  11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ  ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ። የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com