በክርስቶስ ( in christ)
Ir al canal en Telegram
በክርስቶስ ቴሌግራም ቻናል ውስጥ ክርስቶስ ማዕከል ያደረጉ መልዕክቶች ይተላለፋሉ ። @cgfsd
Mostrar más1 699
Suscriptores
+224 horas
+97 días
+2630 días
Archivo de publicaciones
1 699
1 699
#ዐዳዲስ_መጻሕፍት
ድሮ፣ "በጥቅምት አንድ አጥንት" ይባል ነበረ። የተሻለ ነገር ብጋብዛችሁስ? #በጥቅምት_ሦስት_መጻሕፍት ተጋብዛችኋል!
#አርትዖት የሠራሁላቸው በተለያዩ ጊዜያት ቢኾንም፣ በዚህ ወር ተከታትለው ለንባብ ይቀርባሉ!
👉 #መጽሐፍ_ቅዱሳዊ_ጋብቻ በሚል ርእስ በቄስ Eyob B Kassa የተጻፈው የቅድመ ጋብቻ መጽሐፍ፣ በነጮቹ ጥቅምት 10 በሐገረ አሜሪካ ተመርቆ ለንባብ ቀርቧል።
👉 #ዲያቴኬ በሚል ርእስ በቄስ Befkadu Borena የተጻፈው የቅድመ ጋብቻ መጽሐፍ፣ የፊታችን ጥቅምት 16 በሀልዎት ዐማኑኤል ቤተ ክርስቲያን ይመረቃል።
👉 #አብሰክስከን በሚል ርእስ በወንድም Filimon Nega የተጻፈው የተልእኮ መጽሐፍ ደግሞ፣ በወሩ መጨረሻ (ጥቅምት 29) በመሪ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን አጥቢያ ይመረቃል።
ውድ አንባብያን ተጋብዛችኋል!
✍️ በርናባስ ዘመነ
1 699
Repost from The Bible Thinkers
“ኢየሱስ ጥያቄ ነው ስንል፣ ልዩነቱ ከሌሎች ጎልቶ ይታያል። እርሱ መልስ የማያሻው ጥያቄ፤ ጥያቄነቱ የማይደብቀው መልስ ነው።”
— ፊሊሞን ነጋ
ክርስቶስ የሰው ልጅ ሊመልሳቸው የሚጥራቸው ጥያቄዎች ፍጻሜ ብቻ ሳይሆን፣ የሰው ልጅ ራሱን የሚያይበትና የሚያውቅበት መስታወትም ጭምር ነው። በእርሱ ብርሃን ስናይ፣ ስለ አምላክ ብቻ ሳይሆን ስለ ራሳችን እና ስለ ዓለማችን ሁኔታ እውነታውን እናያለን። ከእርሱ ውጪ የምንፈልገው ነገር በእርሱ ሆነን ያገኘነውን ሙላት ሊተካ አይችልም!
“ለአለቅነትና ለሥልጣንም ሁሉ ራስ በሆነ በእርሱ ሆናችሁ ተሞልታችኋል።”
— ቆላስይስ 2፥10
@biblicalthinker1
1 699
አንድ አዲስ እቅድ አለን ። በአዲስ አበባ ያላችሁ ምናልባት ከግቢ ተመርቃችሁ በቤተክርስቲያን ያልተያዛችሁ ሁኔታው ያልተመቻችሁ እንዲሁም ከሌላ ቦታ move አርጋችሁ አዲስ አበባ የመጣችሁ ህብረት ለማድረግ ያልተመቻቸላችሁ ካላችሁ ። የተወሰን ልጆች bible study አስበናል።
inbox አርጉልን @filicross🙏🙏
