በክርስቶስ ( in christ)
الذهاب إلى القناة على Telegram
በክርስቶስ ቴሌግራም ቻናል ውስጥ ክርስቶስ ማዕከል ያደረጉ መልዕክቶች ይተላለፋሉ ። @cgfsd
إظهار المزيد1 701
المشتركون
+224 ساعات
+97 أيام
+2630 أيام
أرشيف المشاركات
1 701
Repost from ሀሳብ's νχ
አብሰክስከን የወዳጄ ፊሊሞን ነጋ አዲስ መፅሀፍ ናት። በዚህ መፅሀፍ በአምስተኛው ምዕራፍ ላይ እሱ በተፅናናበት መፅናናት እኛም እንድንፅናና ከታሪኩ ምዕራፍ አንዱን ሲያካፍለን እንዲህ ይለናል
"በጭንቀት ውስጥ ሁኜ በፀለይኩት ፀሎት ውስጥ መልስሱን ሳይሆን አብሮነቱን አተረፍኩ......የፀሎቱ መልስን ሳይሆን የፀለይኩትን ጌታ ብቻ አስቤ እንባዬን ጠረኩ ።"
ለካ ጌታችን ኢየሱስ፣ደግሞም እልፍ ሚስጥር የማያብራራው ስሙ፣ በመረዳት ቀመር ውስጥ አይታሰርም። 'አይናችን ከሚያየው በላይ ደምቆ ክርስቶስ በልባችን ሲሳል የማንሻገረው መከራ ይኖር ይሆን?' የሚያስብል አቅም የሚሰጥ ምዕራፍ ነው። ከዚህኛው ትንሹ ምዕራፍ ውጪ ሌሎች መፅሀፍ ያረጉት ክፍሎች የምርም ብዙ የምንማርባቸው አልፎም ኢየሱስን የምናይባቸው ምዕራፎች አሉት። ባገኛችሁት እድል ገዝታችሁ እንድታነቡት ስል አሳስባቹሀለሁ።
መፅሀፉ ጥቅምት 29 ቀን በ መሪ ብርሀን መሰረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስትያን ይመረቃል
1 701
Repost from Bibliophagos
በጭንቀት ውስጥ ሁኜ በፀለይኩት ፀሎት ውስጥ መልስሱን ሳይሆን አብሮነቱን አተረፍኩ......የፀሎቱ መልስን ሳይሆን የፀለይኩትን ጌታ ብቻ አስቤ እንባዬን ጠረኩ ።
ፊልሞን ነጋ
በተፅናኑበት
1 701
1 701
#ዐዳዲስ_መጻሕፍት
ድሮ፣ "በጥቅምት አንድ አጥንት" ይባል ነበረ። የተሻለ ነገር ብጋብዛችሁስ? #በጥቅምት_ሦስት_መጻሕፍት ተጋብዛችኋል!
#አርትዖት የሠራሁላቸው በተለያዩ ጊዜያት ቢኾንም፣ በዚህ ወር ተከታትለው ለንባብ ይቀርባሉ!
👉 #መጽሐፍ_ቅዱሳዊ_ጋብቻ በሚል ርእስ በቄስ Eyob B Kassa የተጻፈው የቅድመ ጋብቻ መጽሐፍ፣ በነጮቹ ጥቅምት 10 በሐገረ አሜሪካ ተመርቆ ለንባብ ቀርቧል።
👉 #ዲያቴኬ በሚል ርእስ በቄስ Befkadu Borena የተጻፈው የቅድመ ጋብቻ መጽሐፍ፣ የፊታችን ጥቅምት 16 በሀልዎት ዐማኑኤል ቤተ ክርስቲያን ይመረቃል።
👉 #አብሰክስከን በሚል ርእስ በወንድም Filimon Nega የተጻፈው የተልእኮ መጽሐፍ ደግሞ፣ በወሩ መጨረሻ (ጥቅምት 29) በመሪ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን አጥቢያ ይመረቃል።
ውድ አንባብያን ተጋብዛችኋል!
✍️ በርናባስ ዘመነ
1 701
Repost from The Bible Thinkers
“ኢየሱስ ጥያቄ ነው ስንል፣ ልዩነቱ ከሌሎች ጎልቶ ይታያል። እርሱ መልስ የማያሻው ጥያቄ፤ ጥያቄነቱ የማይደብቀው መልስ ነው።”
— ፊሊሞን ነጋ
ክርስቶስ የሰው ልጅ ሊመልሳቸው የሚጥራቸው ጥያቄዎች ፍጻሜ ብቻ ሳይሆን፣ የሰው ልጅ ራሱን የሚያይበትና የሚያውቅበት መስታወትም ጭምር ነው። በእርሱ ብርሃን ስናይ፣ ስለ አምላክ ብቻ ሳይሆን ስለ ራሳችን እና ስለ ዓለማችን ሁኔታ እውነታውን እናያለን። ከእርሱ ውጪ የምንፈልገው ነገር በእርሱ ሆነን ያገኘነውን ሙላት ሊተካ አይችልም!
“ለአለቅነትና ለሥልጣንም ሁሉ ራስ በሆነ በእርሱ ሆናችሁ ተሞልታችኋል።”
— ቆላስይስ 2፥10
@biblicalthinker1
