cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ዳሩል-አርቀም 🕋

☀ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን!

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
216
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
-230 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
Media files
50Loading...
02
የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “አላህ ዱዓችሁን እንደሚቀበላችሁ እርግጠኛ ሆናችሁ ዱዓ አድርጉ። እወቁ!  አላህ ልብ ዝንጉ ሆኖ የሚደረግ ዱዓን አይቀበልም።” t.me/sultan_54
40Loading...
03
ወደ ሚና እና አረፋ ቀደም ብሎ መጓዝ... 🔅ከ8ኛው ቀን በፊት ወደ ሚና፣ ከ9ኛው ቀን በፊትም ወደ አረፋ መሄድ የሐጁ ትክክለኛነት ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ ባይኖርም ሱንናው ወደ ሚና በ8ኛው ቀን፣ ወደ አረፋም በ9ኛው ቀን መሄድ ከመሆኑ አንጻርና ከፊል የፊቅህ ሊቃውንትም "ወደ ሁለቱም ስፍራዎች ነቢዩ ﷺ ከሄዱበት ቀን (ሰዓት) ቀደም ብሎ መሄድ የተወገዘ ነው" ስላሉ ሱናውን ጠብቆ መጓዙ በላጭ ነው። 🔅በተለያዩ ምክንያቶች (ተገዶ) ቀደም ብሎ የሄደ ሰው ግን ሐጁ ላይ ጉድለት አለበት ማለት አይቻልም። ✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ዛዱል-መዓድ https://telegram.me/ahmedadem
40Loading...
04
Media files
80Loading...
05
ጁሙዓ
90Loading...
06
መጾም የማይችል ሰው... 🔅በጤና ችግርና መሰል የተለያዩ በቂ ምክንያቶች የዙል-ሒጃህ 10 ቀናትንም ይሁን ሌሎችንም ሱንናህ ጾሞችን መጾም ያልቻለ ሰው በበላና በጠጣ ቁጥር አላህን ከልቡ ማመስገን ያብዛ፤ ይህን በማድረጉ የጾሙን ምንዳ ያገኛል። 🔅ነቢዩ ሙሐመድ ﷺ የሚከተለውን ብለዋል፥ "በልቶ ጌታውን የሚያመሰግን ሰው ከምግብና መጠጥ ታግሶ የሚጾምን ሰው ምንዳ ያገኛል"። ✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ዛዱል-መዓድ https://telegram.me/ahmedadem
10Loading...
07
መጾም የማይችል ሰው... 🔅በጤና ችግርና መሰል የተለያዩ በቂ ምክንያቶች የዙል-ሒጃህ 10 ቀናትንም ይሁን ሌሎችንም ሱንናህ ጾሞችን መጾም ያልቻለ ሰው በበላና በጠጣ ቁጥር አላህን ከልቡ ማመስገን ያብዛ፤ ይህን በማድረጉ የጾሙን ምንዳ ያገኛል። 🔅ነቢዩ ሙሐመድ ﷺ የሚከተለውን ብለዋል፥ "በልቶ ጌታውን የሚያመሰግን ሰው ከምግብና መጠጥ ታግሶ የሚጾምን ሰው ምንዳ ያገኛል"። ✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ዛዱል-መዓድ https://telegram.me/ahmedadem
100Loading...
08
الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلا الله، والله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد.
71Loading...
09
Media files
120Loading...
10
በትምህርት ቤቶች በየጊዜው የሚያገረሸው የኒቃብ ክልከላ ጉዳይ ቋሚ መፍትሔ ሊበጅለት ይገባል። «=» «=» «=» «=» «=» ፊትን ከባዕድ ወንዶች መሸፈን ግዴታ መሆኑ የአብዛኛዎቹ ዑለማዎች አቋም ነው። ሆኖም ሴቶች ፊትና በማይሰጋበት ሁኔታ #ለአስፈላጊ_ጉዳይ ፊታቸውን ለወንዶች ማሳየት  እንደሚችሉ የሁሉም የፊቅህ ሊቃውንት ንግግር ያሳያል። በዚህ መሰረት ተማሪዋ ወደ ትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ ስትገባ፣ ወደ ፈተና ማእድ ስትገባ፣  አጠራጣሪ ሁኔታ ሲኖር ወይም በማንኛውም ጊዜ ማንነቷን ማጣራትና ከመታወቂያዋ ጋር ማመሳከር ሲያሰፈልግ ፊቷን ገልጣ አሳይታ መልሳ መሸፈን ትችላለች። «ሙሉ በሙሉ ተገልጠሽ ካልቆየሽ አትገቢም!» ማለት ግን ሀይማኖታዊ መብትን በግልፅ የሚጋፋ፣ ሴኪዩላሪዝም ራሱ የማይደግፈው… ምንም አግባብነት የሌለው የግለሰቦች ድርቅና ነው። #ሒጃብ #ኒቃብ #ትምህርት #ሀገራዊ_ምክክር
120Loading...
11
🍃ሴት ልጅ ሐጅና ዑምራህ ላይ፥🍃 1/ወንዶች ባሉበት አካባቢ ላይ ተልቢያህ (ለብይክ አላሁመ ለበይክ...) እና ተክቢራህ ስትል ድምጿን ጮኽ አታደርግም (ማድረግ የለባትም)። 2/የጠዋፍ የመጀመሪያ 3ዙሮች ላይ እንደ ወንዶች ፈጥና አትራመድም። ሰፋና መርዋ ላይም ወንዶች የሚሮጡበት ስፍራ ላይ አትሮጥም። 3/ የሰፋና መርዋ ከፍታ ላይ አትወጣም (የሁለቱም የታችኛው ጫፍ ላይ ብቻ እየደረሰች ትዞራለች)። 4/ጠዋፈል-ወዳዕ (የመሰናበቻ ጠዋፍ) ሳታደርግ ሐይዷ ቢመጣ ጠዋፉን ትታ መሄድ ይፈቀድላታል፤ ካልቸኮለችና ካልተቸገረች ጠብቃ ብታደርግ ግን የተሻለ ነው። 5/ከኒቃብና ጓንት በስተቀር ሸሪዓህ የማይከለክለውን የፈለገችውን ልብስ መልበስ ትችላለች። ወንድ ያለበት ቦታ ላይ ስትሆን ፊትና እጇን ከኒቃብና ጓንት ውጪ ባለ ጨርቅ መሸፈን አለባት፤ ግዴታዋም ነው! እነ ዓኢሻና ሌሎችም ሰሓባ ሴቶች ይህን ነበር የሚያደርጉት። 6/ሙዝደሊፋህ አድራ ንጋት ላይ ከሰዎች ጋር ወደ ሚና መጓዝ የሚከብዳት ከሆነ ሙዝደሊፋህ ላይ እስከ እኩለ-ለሊት ድረስ ከቆየች በኋላ ወደ ሚና መጓዝና በደረሰችበት ሰዓት (ከፈጅርም በፊት ቢሆን) ጠጠር ወርውራ ወደ ማረፊያዋ መሄድ ትችላለች። 7/በእርግዝና፣ በህመም እና መሰል ምክንያቶች ጠጠሮችን እራሷ እየሄደች መወርወር ከከበዳት ሌላ ሰው ወክላ ማስወርወር ትችላለች። 8/ ለንጽህናው ጥንቃቄ ከማድረግ ጋር በሰፋና መርዋ መሀል ሐይድ ላይ እንኳ ብትሆን መመላለስ (ሰዕይ ማድረግ) ትችላለች። 9/ሐይድ ላይ ሆና ከከዕባህ ዙሪያ ጠዋፍ ማድረግ በመሰረቱ አትችልም፤ 👉🏻ነገር ግን የሐጅ መሰረት ለሆነው ጠዋፈል-ኢፋዷ በምንም መልኩ እስክትጠራ መጠበቅ ወይም ወደ ሀገሯ ሄዳ ስትጠራ ተመልሳ መጥታ ማድረግ የማትችል ከሆነ ሙሉ ንጽህናዋን ከመጠበቅ ጋር ጠዋፍ ማድረግ እንደምትችል ኢብኑ ተይሚያን ጨምሮ የተወሰኑ ሊቃውንት ገልጸዋል። ወደ ሀገሯ ተመልሳ ስትጠራ ለጠዋፍ መመለስን ከወሰነችም ባለ ትዳር ከሆነች በዚህ መሀል የግብረ-ስጋ ግንኙነት ማድረግ አይፈቀድላትም! ነገር ግን ሳይቸገሩ መመለስ ለሚችሉ ሴቶች የሚሻለው ሲጠሩ ተመልሶ ማድረጉ ነው። ✍ኡስታዝ አሕመድ ሼኽ ኣደም ©: ዛዱል መዓድ7/12/1439 ዓ.ሂ                       
121Loading...
12
የአረፋ  ቀን ትሩፋቱ! ረሱል (▫️) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مِنْ يَوْمٍ أَكْثَرَ مِنْ أَنْ يُعْتِقَ اللَّهُ فِيهِ عَبْدًا مِنَ النَّارِ مِنْ يَوْمِ عَرَفَةَ، وَإِنَّهُ لَيَدْنُو، ثُمَّ يُبَاهِي بِهِمُ الْمَلَائِكَةَ، فَيَقُولُ : مَا أَرَادَ هَؤُلَاءِ﴾ “ከዐረፋ ቀን የበለጠ አላህ ባሪያውን ከአሳት ነፃ የሚያወጣበት ቀን የለም። እርሱም ይቀርባል። ከዚያሞ በነርሱ መላእክቶችን ይፎካከርባቸዋል። አንዲህም ይላል፦ ‘እነዚህ (ባሮቼ) ሞን ፈልው ነው?’” ‌📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1348 ✅በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ ✉️፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📞፦ https://bit.ly/486xnrS ✉️፦ https://bit.ly/41zEZkk 📷፦ https://bit.ly/4arMbTx 🐦፦ https://bit.ly/41tIUPv 📹፦ https://bit.ly/3UTTSwh
160Loading...
13
ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- “ከነዚህ አስር ቀናት የበለጠ መልካም ስራዎች አላህ ዘንድ የተወደዱባቸው ቀናት የሉም።”
150Loading...
14
ነጋዴ ትርፍ በሚታፈስበት ወቅት ከተዘናጋ መቼ ሊያተርፍ ነው⁉️ በነዚህ ቀናቸውም ሌሊታቸውም በተባረኩ የዙልሒጃ ወርቃማ ቀናት እንጠቀምባቸው። ጾም መጾም፣ ሶደቃ መሰደቅ፣ ዚክር ማብዛት፣ ቁርኣን መቅራት… ኸይር ነገር ላይ ሁሉ እንበርታ። አላህ ያግራልን!
140Loading...
15
Media files
230Loading...
16
ጾም በሰውነታችን ውስጥ የሚያስከትለው ለውጥና የሚሰጠው ጥቅም ➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖ 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 በየዓመቱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ጾም በመጾም ያሳልፋሉ። ሰውነታችን ከጾም ጋር የሚተዋወቀው ለመጨረሻ ጊዜ ምግብ ከቀመስን ከስምንት ሰዓታት በኋላ ነው። ይህም ማለት አንጀታችን ከተመገብነው ምግብ የሚያገኛቸውን ንጥረ-ነገሮች በሙሉ አሟጦ ከጨረሰ በኋላ ነው የሚሆነው። ከዚህ በኋላ ሰውነታችን ተስፋ ይቆርጥና ፊቱን ጡንቻችንና ጉበታችን ውስጥ ወደተከማቸ ጉሉኮስ ያዞራል። የተቀረው የሰውነታችን አካል ጉልበት የሚያገኘውም ከዚህ የመጠባበቂያ 'ግምጃ ቤት' ከሚያገኘው ኃይል ይሆናል ማለት ነው። ከጡንቻና ከጉበት የጉሉኮስ ክምችት ሲያልቅ ሰውነታችን ሌላ አማራጭ ስለማይኖረው ስብን (Fat) ማቃጠል ይጀምራል። ከዚህ በኋላ ሙቀትና ጉልበትን የሚያገኘውም ከሌላ ሳይሆን ስብን በማቃጠል ነው። በዚህ ሂደት ውስጥ ታዲያ መልካም ነገሮች ይከሰታሉ። የሚቃጠለው ስብ በመሆኑ ክብደት መቀነስ፣ የኮሌስትሮል መጠን መውረድ ይኖራል። 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 የስኳር መጠናችን በዚህ ወቅት ዝቅ ማለቱ አይቀርም። ሆኖም በደማችን ውስጥ የሚገኘው የስኳር መጠን ስለሚቀንስ ድካምና መዛልን ያስከትልብናል። ይህን ተከትሎ መጠነኛ ራስ ምታት፣ ማቅለሽለሽና መልካም ያልሆነ የአፍ ጠረን ሊከተል ይችላል። ይህ የሚሆነው በረሀብ ምክንያት ሆዳችንን ሲሞረሙረንና ያለ ምግብ መቆየቱ ለሰውነታችን እየከበደው ሲመጣ ነው። 🟪 ጠቃሚ መረጃ ነውና ለወዳጆችዎ ያካፍሉ 🟪 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️ ምንጮች:- BBC Amharic ➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️ ጽሑፉን ከወደዱት (Like) በማድረግ ለሌሎችም (Share) ያድርጉት፡፡ ቸር እንሰንብት #EthioTena #HealthTips #HealthAdvice #HomeRemedies #Fasting #Fasting_Health_Benefits #ጾም #የጾም_የጤና_ጥቅሞች #ኢትዮጤና ➖〰️➖〰️➖〰️ መልካም ጤንነት!! ➖〰️➖〰️➖〰️    t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_edaCUHS95w
180Loading...
17
Media files
160Loading...
18
የጁምኣ ኹጥባ ዙልሂጃ 1 ግንቦት 30 በተንኢም መስጂድ የተደረገ ነው ደእነዚህ በዙልሂጃ ብዙ ልንዘክራቸው የሚገቡ ዚክሮች ናቸው ተስቢህ ተክቢር ተህሊል https://t.me/Menhajadama ኡስታዝ _አብዱልዋሲእ ሼህ ነስሮ
190Loading...
19
🔖ወርቃማ የዙል-ሒጃ 10 ቀናትና መልካም ስራ ላይ መበርታት بسم الله الرحمن الرحيم فضل عشر ذي الحجة ووصايا لمن أدركها ምስጋናና ውዳሴ ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ ይሁን ሰላትና ሰላም የሰው ልጆች ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነቢዩ ሙሐመድ ላይ ይስፈን አላህ በእዝነቱ ለባሮቹ የተለያዩ ወደርሱ የሚያቃርቡ ልዩ የመልካም ስራ እድሎችን ፈጥሯል በዚህም ተፎካካሪዎች እንዲፎካከሩ፣ ተሽቀዳዳሚዎችም እንዲሽቀዳደሙ ገፋፍቷል የስው ልጅ ነፍስ ሁሌ አንድ አይነት ሁኔታ ላይ ስትሆን ትሰለቻለች አዲስ ነገር ስታገኝም ትነቃቃለች ይህንም ባህሪይ ሽሪዓችን ለነፍሲያ በሚገባ ጠብቆላታል ነቢያችን ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በሐዲሳቸው የሚከተለውን ብለዋል " ነፍስ፥ አንዳንዴ ለመልካም ስራ ትነቃቃለች አንዳንዴም ትሰለቻለች ንቃትና ከፍተኛ ፍላጎት ባላት ጊዜ ኸይርን ስራ በሚገባ አሰሯት በታከተችና በሰለቸች ጊዜ ግዴታ ለሆኑ ነገሮች እንጂ አትጫኗት" ብለዋል 🔹ይህ በጌታው በሚገባ የሚያምንና ስሜቱንም የማይከተልን ሰው ነፍስ ለማለት እንጂ በመሰረቱ ስሜቱን የሚከተልና የጌታውን ህግ የሚጥስን ሰው ነፍስ አይመለከትም! 🔸መንፈስን ለማደስና ነፍስንም መልካም ነገር ላይ ለማነቃቃት አላህ በየጊዜው በመጠነኛ ልፋትና ጥረት ከፍተኛ ምንዳ የሚያስገኙ እድሎችን አስገኝቷል ይህንንም እድል ፈጥነን እንድንጠቀም ትሩፋቱን ገልጿል ☄ከነዚህም እድሎች መካከል አንዱ የዙል-ሒጃ የመጀመሪያ 10 ቀናቶች ናቸው ቡኻሪይና ሌሎችም ባስተላለፉት ሐዲስ ነቢዩ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም የሚከተለውን ብለዋል [ما من أيام العمل الصالح فيها أحب إلى الله من هذه الأيام يعني أيام العشر .... الحديث] "ከዙል ሒጃ 10 ቀናት የበለጠ መልካም ስራ ከመቼውም በላይ አሏህ ዘንድ ውድ የሚሆንበት ቀን የለም" 🔸እነሆ አዱኒያ አጭር ናት እድሜያችንም አጭር ነው ከአጭሯ ዱኒያ የቀረውም በጣም አጭር ከአጭሯ ዱኒያ የአንተ ድርሻ ደግሞ እጅግ በጣም አጭር ነው ይህም እውነታ ቀደም ሲል በቁርኣን ተነግኖራል [قُل متاعُ الحياةِ الدنيا قَليل والآخِرةُ خَيرٌ لِمَن اتَقى....] النساء 77 " ነቢዩ ሙሐመድ ሆይ ንገራቸው፥ የዱኒያ ህይወትና መጠቃቀሚያዋ አጭርና ጥቂት ነው የአኼራ ህይወትም (አሏህን ለሚፈሩ) ከዱኒያ የተሻለ ነው" "ሱረቱንኒሳእ 77" አጭርና ጥቂት ከሆነችዋ የዱኒያ ህይወት የቀረው ጥቂቱ መሆኑንም ሲነግረንም አሏህ እንዲህ ብሏል (اقتَرَبَت الساعةُ وانشَقَّ القَمَر) " ቂያማ ተቃረበች ጨረቃም ለሁለት ተከፈለች “ ሱረቱልቀመር 1 (اقتَرَبَ للنَّاسِ حِسابُهم) “ የሰው ልጆች መተሳሰቢያና መመርመሪያ ጊዜያቸው ተቃረበ እነሱ ግን ቸልታና መዘናጋት ላይ ናቸው ” ሱረቱል አንቢያ 1 ▪️አጭሩ እድሜያችን መች እንደሚቋጭ አናውቅምና ሁሌም ራስን ለሞት ማዘጋጀት ብልህነት ነው ለሞት መዘጋጃትም፥ መልካምን ስራ ተሽቀዳድሞ በመስራት ከወንጀል በመራቅ አኼራን በመናፈቅ ነው ▪️ጊዜያችንን በአግባቡ እንጠቀም የውርደትም ይሁን የስኬት ሰበቡ የጊዜ አጠቃቀም ነው፣በዱኒያም በአኼራ በማይጠቅም ነገር ጊዜና ገንዘባችንን የምናባክን ሰዎች:- ☄ቀጣይ ምርጥ 10 የዙልሒጃ ቀናትን በአግባቡና ወደ አላህ በሚያቃርብ ስራ ለማሳለፍ ከወዲሁ ነፍሲያችሁን አሸንፉ! ሌት-ከቀን በኔት ጊዜ፣ ገንዘብና አይናችሁን የምታቃጥሉ፥ አሏህን ፍሩ እራሳችሁንም ፈትሹ ከማይጠቅም ወሬና ተግባርም ራቁ መለከል_መውት ከመምጣቱ በፊትም ከእንቅልፋችሁ ንቁ! የአኼራው ድልድይ/ ሲራጥ ላይ እንዳትወድቁ አላህ ከሚጠላው ስራ በሙሉ በመራቅ ቁርኣን ቅሩ ዘክሩ የኔትና የወሬን ፍቅር በአላህ ውዴታ ቀይሩ! 💥 ውድ የአሏህ ባሮች አላህ ዘንድ ውድ የሆኑ 10 ቀናትን:- ▪️አምስት ወቅት ሰላቶችን በወቅታቸው፣ ከፊትና ከኋላ የሚሰገዱ ሱናችን ከመጠበቅ ጋር፣ ወንዶች በጀማዓ በመስገድ፣ ▪️ቁርኣን በመቅራት፣ ዚክር፣ ዱዓ እንዲሁም ተክቢራ በማብዛት፣ ▪️የተቸገሩ ሰዎችን በመርዳትና የታመሙን በመጠየቅ፣ ▪️ከዙልሂጃ 1 ጀምሮ እስከ 9ኛው ቀን በመጾምና የጾሙ ሰዎችንም በማስፈጠር ወዘተ አሏህ የሚወዳቸው መልካም ስራዎችን በመስራት እናሳልፋቸው ☄ከላይ እንደተጠቀሰው የሰው ልጅ እድሜ በጣም አጭር ነው አሏህ ኸይርን የሻለት ሰው ግን በአጭር ጊዜ ብዙ ቁም ነገር መስራት ይችላል:: በነዚህ ውድ ቀናት ለአኼራችን ስንቅ እንሸምት በጣም ድንቅና የተከበሩ ቀናት ናቸው አሏህ በተከበረው ቁርኣኑ በነዚህ ቀናት ምሏል አሏህ ትልቅ ነው በትልቅና ጠቃሚ ነገር እንጂ አይምልም! ነቢያችንም ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በነዚህ ቀናት መልካም ስራ ላይ እንደንበረታ ገፋፍተውናል እራሳቸውም ቀናቱን በመልካም ስራዎች ያሳልፏቸው እንደነበረ ተዘግቧል ☄እነሆ ኢማሙ አሕመድና ሌሎችም ዘግበውት አልባኒይ ሰሒህ ባሉት ሐዲስ የምእምናን እናት ሐፍሳ ረዲየላሁ ዐንሃ እንዲህ ብለዋል "ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም የዓሹራ፣ የዙልሒጃ 10 ቀናትና በየወሩ 3ቀን መጾምን አይተውም ነበር" ብላለች ▪️እዚህ ላይ ልብ መባል ያለበት ነጥብ ቢኖር እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሃ " ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም የዙልሒጃ10 ቀናትን ጾመው አያውቁም" ብላ የተናገረችበት አጋጣሚ አለ ይህ ማለት እሷ እስከ ምታውቀው ድረስ ለማለት ነው ምክንያቱም ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ዘጠኝ ሚስቶች ነበር ያሏቸው እሷ ቤት በሚያድሩበት እለት ጾመው አለማየቷን ነው የሚያሳየው እንጂ በጭራሽ አይጾሙም ነበረ ማለት አይደለም።ኡመታቸውን ወደ መልካም ነገር አመላክተው እራሳቸው ወደ ኋላ አይቀሩም! ይህ በእንዲህ እንዳለ የኡሱል ትምህርት ዘርፍ ዑለሞች እንደጠቀሱት አንድን ጉዳይ በተመለከተ ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም አድርገዉታል ወይስ አላደረጉትም የሚል ውዝግብ ከተነሳ ማድረጋቸው የተጠቀሰው በትክክለኛ ሰነድ መሆኑ ከተረጋገጠ ቅድሚያ የሚሰጠውና ተቀባይነት የሚያገኘው እሱ ነው ምክንያቱም አላደረጉም ያለው አካል የማያውቀውን ነገር እርሱ በማወቁ ጉዳዩ ላይ ይበልጥ አዋቂው ቅድሚያ ይሰጠዋል:: በመሆኑም ከነቢዩ ባለቤቶች መሀል አንደኛዋ ጾመዋል ስትል ሌላኛዋ ደግሞ አልጾሙም ካለች ተቀባይነትና ቅድሚያ የሚያገኘው ጾመዋል ያለችዋ ሃሳብ ይሆናል ማለት ነው። ሰሓቦችና ተከታዮቻቸው እንዲሁም ፈለጋቸውን ይከተሉ የነበሩ ደጋግ ቀደምቶች ትልቁ ጭንቃቸውና የህይወት ዓላማቸው "ዒባዳ" ወይም መልካም ስራ ላይ መሽቀዳደም ነበር ለዚህም ነው ከነሱ መካከል አንዱ እንዲህ ያሉት ☄" በዱኒያ ጉዳይ አንድ ሰው ሊቀድምህ ቢፈልግ መንገዱን አስፋለት በአኼራ ጉዳይ ግን ማንም እንዳይቀድምህ! " አሁን አሁን እየዘነጋን ኖሮ እንጂ አላህም በተከበረው ቃሉ እንዲህ ሲል መክሮን ነበር (سابقوا إلى مغفرة من ربكم وجنة) " ተሽቀዳደሙ……..ወደ ጌታህቹ ምህረትና ወደ ጀነት" ሱረቱልሀዲድ 21 አላህ መልካሙን ሁሉ ካገራላቸው እርሱ ከሚጠላው ነገር በሙሉ ከጠበቃቸው ባሮቹ ያድርገን! ✍ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም @ዛዱልመዓድ https://t.me/ahmedadem
170Loading...
20
በሃገረ ሳዑዲ ዐረቢያ የወርሃ ዙል-ሒጃህ ጨረቃ ዛሬ ሐሙስ ስለታየች ነገ ጁሙዓህ ግንቦት 30, 2016 E.C. የዙል-ሒጃህ ወር የመጀመሪያው ቀን ይሆንና ወርቃማዎቹ የዙል-ሒጃህ 10 ቀናት ከነገ ይጀምራሉ። ስለሆነም ቅዳሜ ጁን 15, 2024 (ሰኔ 08, 2016 E.C.) የዕለተ ዐረፋህ ቀን ሲሆን እሁድ ጁን 16 (ሰኔ 09) ዒደ-ል-አዽሓህ ይሆናል። አላህ በሰላም ያድርሰን‼ እነዚህን ወርቃማ ቀናቶች በዒባዳህ ለማሳለፍ ከወዲሁ ዝግጅት አድርጉ። ቀናቶቹን ከምታሳልፉባቸው ዒባዳዎች መካከል፤ ጾም፣ ዚክር፣ ቁርኣን መቅራት፣ ሶደቃ፣ ለቻለ ሰው ሐጅና መሰል በጎ ተግባራትን ማከናወን ይገኙበታል። አላህ ያበርታን። ሌሎችንም አስታውሱ! The Dhul Hijjah Crescent was SIGHTED today, hence Dhul Hijah.1445 will begin tomorrow Friday, 7th June 2024. || t.me/MuradTadesse x.com/MuradTadesse fb.com/MuradTadesseOfficial fb.com/MuradTadesseOfficialPage tiktok.com/@MuradTadesse ummalife.com/MuradTadesse
161Loading...
21
የዙልሒጃ ቀናት ትሩፋቶች [ከዙልሒጃ 2/1443 ኹጥባ የተወሰደ] 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
252Loading...
22
የዙል-ሒጃህ ማስታወሻ 🔅ዛሬ ሃሙስ (ግንቦት 29/2016) ዙል-ቀዕዳህ 29 ሲሆን ምናልባትም ይህ ወር በ29 ካለቀ ነገ ጁሙዓህ ዙል-ሒጃህ 1 ስለሚሆን ኡድሒያ የማረድ እቅድ ያለው ሰው የዛሬ ቀን ጸሐይ ከመጥለቋ በፊት ሰውነት ላይ መነሳት ያለባቸው ጸጉሮችንና ጥፍርን ማንሳት ተገቢ ነው። 🔅ነቢዩ ﷺ በሐዲሣቸው የሚከተለውን ብለዋል፥ "አንዳችሁ ኡድሒያ ለማረድ ካሰበ የዙል-ሒጃህ ወር ከገባ በኋላ እርዱን እስኪፈጽም ድረስ ከጸጉሩና ከጥፍሩ ምንም አይንካ (አያንሳ)" 🔅ይህን ትዕዛዝ እንደ ግዴታ በማየት "ኡድሒያ የሚያርድ ሰው የዙል-ሒጃህ ጨረቃ ከታየበት ጊዜ አንስቶ የዒድ ሰላት ተሰግዶ እስኪታረድ ድረስ ጸጉርና ጥፍርን መቁረጥ ክልክል (ወንጀል) ነው" የሚሉ ሊቃውንት ስላሉ ከወዲሁ ጥፍርንና በሸሪዓህ የሚፈቀድን ጸጉር ማንሳት ይገባል። 🔅ይህ ህግ የሚመለከተው ኡድሒያ የሚያርደውን አባወራ ብቻ ነው። ዛዱል-መዓድ https://telegram.me/ahmedadem
211Loading...
23
Media files
210Loading...
24
Media files
200Loading...
25
Media files
210Loading...
26
https://t.me/hamster_kombat_bot?start=kentId6111944502
240Loading...
27
የማናቀውን ጌታ አይደለም የምናመልከው ኡስታዝ ሙሐመድ አረቡ   ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4eth በ ቲክ ቶክ @huda4eth ያግኙ
300Loading...
28
🤲 ኢላሂ ! በውዴታቸው ቅን  የሆኑ የዲን ወንድሞችን ለግሰን! ዑመር ኢብኑል ኸጣብ - አላህ ይዘንላቸውና - እንዲህ ብለዋል፡- "ከእስልምና ቀጥሎ ከጥሩ ወንድም በላይ ምንም አይነት በላጭ ነገር አንድ ሰው አልተሰጠም።" ቁወቱ አል–ቁሉብ - (178/2) ኢማም አሽ– ሻፊኢይ - አላህ ይዘንላቸውና፡- “የዲን ወንድሞች ጋር መጓዳኘት የሚያክል ደስታ የለም፣ ወንድሞቻችን መለያየት የሚያክል ሐዘን የለም። ሹዐቡል ኢማን - (504/6))
260Loading...
29
Media files
250Loading...
30
Media files
310Loading...
31
Media files
350Loading...
32
Media files
300Loading...
33
በጁምዓ ቀን በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ… ረሱል (▫️) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إنَّ مِن أفضَلِ أيّامِكم يومَ الجُمعةِ، فأكْثِروا عليَّ الصلاةَ فيه؛ فإنَّ صلاتَكم مَعروضةٌ عليَّ.﴾ “ከቀናችሁ ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው። በዚህ ቀን በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ። ሰለዋታችሁ ለኔ ይቀርብልኛልና።” 📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 1531 ✔️በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 📱፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📱፦ https://bit.ly/486xnrS 📱፦ https://bit.ly/41zEZkk 📱፦ https://bit.ly/4arMbTx 📱፦ https://bit.ly/41tIUPv 📱፦ https://bit.ly/3UTTSwh
261Loading...
34
በግዜ ተገኝ! ረሱል (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿احضُروا الجمعةَ، وادْنوا من الإمام، فإنَّ الرجلَ لا يزالُ يتباعدُ حتى يُؤخَّرَ في الجنةِ، وإن دخلَها﴾ “ኹጥባ ላይ ተገኙ፡፡ ወደ ኢማሙም ቅረቡ፡፡ አንድ ሰው ከኢማሙ ወደ ኋላ አይርቅም ጀነትን ቢገባት እንኳን ከኋላ የሚደረግ ቢሆን እንጂ፡፡” 📚 ሶሂህ አልጃሚ: 200
230Loading...
35
﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾. «اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ».
210Loading...
36
Media files
340Loading...
37
Media files
350Loading...
38
Media files
320Loading...
39
Media files
270Loading...
40
ርእሱ።፦ ሀጅ ያልሄድን ከሐጅ ትምህርት ቤት ምን እንማራለን?! 5:50 ደቂቃ አማርኛው ይጀምራል ኡስታዝ አብዱልዋሲእ ሼኽ ነስሮ ግንቦት 16/2016 አዲስአበባ https://t.me/Menhajadama
381Loading...
كيف يكون الحج مبرورا ومقبولا؟.mp320.73 MB
የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “አላህ ዱዓችሁን እንደሚቀበላችሁ እርግጠኛ ሆናችሁ ዱዓ አድርጉ። እወቁ!  አላህ ልብ ዝንጉ ሆኖ የሚደረግ ዱዓን አይቀበልም።” t.me/sultan_54
Mostrar todo...
የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

ይህ በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር እውቅና የተከፈተ ብቸኛው (official) ቻነል ሲሆን የእርሱ ትምህርቶችና አጫጭር መልእክቶች በየጊዜው የሚተላለፉበት ልዩ መድረክ ነው፡፡ አላህ መልካም ምንዳውን ይክፈለው፤ ከዕውቀቱም ተጠቃሚ ያድርገን! ትምህርታዊ ቁም ነገሮች ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ እንዲሁም ሐሳብና አስተያየት ካልዎት በዋትስ ኣፕ ይላኩልን! ♻:

https://api.whatsapp.com/send?phone=

ወደ ሚና እና አረፋ ቀደም ብሎ መጓዝ... 🔅ከ8ኛው ቀን በፊት ወደ ሚና፣ ከ9ኛው ቀን በፊትም ወደ አረፋ መሄድ የሐጁ ትክክለኛነት ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ ባይኖርም ሱንናው ወደ ሚና በ8ኛው ቀን፣ ወደ አረፋም በ9ኛው ቀን መሄድ ከመሆኑ አንጻርና ከፊል የፊቅህ ሊቃውንትም "ወደ ሁለቱም ስፍራዎች ነቢዩ ﷺ ከሄዱበት ቀን (ሰዓት) ቀደም ብሎ መሄድ የተወገዘ ነው" ስላሉ ሱናውን ጠብቆ መጓዙ በላጭ ነው። 🔅በተለያዩ ምክንያቶች (ተገዶ) ቀደም ብሎ የሄደ ሰው ግን ሐጁ ላይ ጉድለት አለበት ማለት አይቻልም። ✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ዛዱል-መዓድ https://telegram.me/ahmedadem
Mostrar todo...
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

ጁሙዓ
Mostrar todo...
መጾም የማይችል ሰው... 🔅በጤና ችግርና መሰል የተለያዩ በቂ ምክንያቶች የዙል-ሒጃህ 10 ቀናትንም ይሁን ሌሎችንም ሱንናህ ጾሞችን መጾም ያልቻለ ሰው በበላና በጠጣ ቁጥር አላህን ከልቡ ማመስገን ያብዛ፤ ይህን በማድረጉ የጾሙን ምንዳ ያገኛል። 🔅ነቢዩ ሙሐመድ ﷺ የሚከተለውን ብለዋል፥ "በልቶ ጌታውን የሚያመሰግን ሰው ከምግብና መጠጥ ታግሶ የሚጾምን ሰው ምንዳ ያገኛል"። ✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ዛዱል-መዓድ https://telegram.me/ahmedadem
Mostrar todo...
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

መጾም የማይችል ሰው... 🔅በጤና ችግርና መሰል የተለያዩ በቂ ምክንያቶች የዙል-ሒጃህ 10 ቀናትንም ይሁን ሌሎችንም ሱንናህ ጾሞችን መጾም ያልቻለ ሰው በበላና በጠጣ ቁጥር አላህን ከልቡ ማመስገን ያብዛ፤ ይህን በማድረጉ የጾሙን ምንዳ ያገኛል። 🔅ነቢዩ ሙሐመድ ﷺ የሚከተለውን ብለዋል፥ "በልቶ ጌታውን የሚያመሰግን ሰው ከምግብና መጠጥ ታግሶ የሚጾምን ሰው ምንዳ ያገኛል"። ✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ዛዱል-መዓድ https://telegram.me/ahmedadem
Mostrar todo...
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلا الله، والله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد.
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
በትምህርት ቤቶች በየጊዜው የሚያገረሸው የኒቃብ ክልከላ ጉዳይ ቋሚ መፍትሔ ሊበጅለት ይገባል። «=» «=» «=» «=» «=» ፊትን ከባዕድ ወንዶች መሸፈን ግዴታ መሆኑ የአብዛኛዎቹ ዑለማዎች አቋም ነው። ሆኖም ሴቶች ፊትና በማይሰጋበት ሁኔታ #ለአስፈላጊ_ጉዳይ ፊታቸውን ለወንዶች ማሳየት  እንደሚችሉ የሁሉም የፊቅህ ሊቃውንት ንግግር ያሳያል። በዚህ መሰረት ተማሪዋ ወደ ትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ ስትገባ፣ ወደ ፈተና ማእድ ስትገባ፣  አጠራጣሪ ሁኔታ ሲኖር ወይም በማንኛውም ጊዜ ማንነቷን ማጣራትና ከመታወቂያዋ ጋር ማመሳከር ሲያሰፈልግ ፊቷን ገልጣ አሳይታ መልሳ መሸፈን ትችላለች። «ሙሉ በሙሉ ተገልጠሽ ካልቆየሽ አትገቢም!» ማለት ግን ሀይማኖታዊ መብትን በግልፅ የሚጋፋ፣ ሴኪዩላሪዝም ራሱ የማይደግፈው… ምንም አግባብነት የሌለው የግለሰቦች ድርቅና ነው። #ሒጃብ #ኒቃብ #ትምህርት #ሀገራዊ_ምክክር
Mostrar todo...