cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ዳሩል-አርቀም 🕋

☀ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን!

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
216
Suscriptores
Sin datos24 horas
-27 días
-430 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
ውብ የአገላለፅ ጥበብ እና ጠንከር ያለ ጠቃሚ መልክት ማስተለለፍን በአንድ ላይ አጣምሮ የያዘ መፅሀፍ ቁርኣን ብቻ ነው።
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ፉደይል ኢብኑ ዒያድ እንዲህ ይላል፦ ‹‹ ለሰዎች ብሎ መስራት ሽርክ  ነው፡፡ ለሰዎች ብሎ ስራን መተው ይዩልኝ (ሪያእ) ነው፡፡ ኢኽላስ ማለት ደግሞ ከሁለቱ አላህ ሲያድንህ ነው፡፡›› አል አዝካር ሊነወዊይ (1/33)
Mostrar todo...
የሰላም ግማሹ  ፦ ሰዎችን ከመከታተል መቆጠብ ነው። የአደብ (የስርዓት) ግማሹ ፦ በማያገባህ አለመግባት ሲሆን የጥበብ ግማሹ ፦ ዝምታ ነው
Mostrar todo...
የጨጓራ በሽታ የቤት ውስጥ መድሃኒቶች 🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️ 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 የጨጓራ በሽታን በቤት ውስጥ ለማከም፤ በርካታ ተፈጥሯዊ የቤት ውስጥ መድሃኒቶች የሕመም ምልክቶችን ለማስታገስ እና ለመፈወስ ይረዳሉ። ከእነዚህም መካከል:- 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ✅ የቤት ውስጥ መድሃኒቶች 🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️ 1️⃣ የዝንጅብል ሻይ | Ginger Tea ዝንጅብል የጨጓራ መቆጣትን፣ ሕመምን እና ምቾት ማጣትን ለመቀነስ የሚረዳ ፀረ-ኢንፍላሜሽን ባሕርይ አለው። የዝንጅብል ሻይ በየቀኑ መጠጣት የምግብ መፈጨት ችግርን እና የማቅለሽለሽ ስሜትን ያስወግዳል። 2️⃣ የካሞማይል ሻይ | Chamomile Tea ካሞማይል በምግብ መፍጫ ሥርዓት ላይ በሚያሳድረው ተጽእኖ የሚታወቅ ሲሆን ቁስለትን ለመቀነስ እና ጨጓራውን ለማረጋጋት ይረዳል። 3️⃣ ፕሮባዮቲክስ | Probiotics በእርጎ፣ በኬፊር ወይም በሰፕሊመንቶች ውስጥ የሚገኙት ፕሮባዮቲኮችን መጠቀም፤ በአንጀት ውስጥ የሚገኙ ጥሩ ባክቴሪያዎችን ሚዛን ለመጠበቅ ይረዳል። ይህ ደግሞ የጨጓራ በሽታን ለማስታገስ ይረዳል። 4️⃣ የእሬት ወይም አሎቬራ ጭማቂ | Aloe Vera Juice እሬት ወይም አሎቬራ የጨጓራ ግድግዳን ለመፈወስና የጨጓራ ምልክቶችን ለመቀነስ የሚረዳ ፀረ-ኢንፍላሜሽንና የሚያረጋጋ ባሕርይ አለው። 5️⃣ የሊኮሪሽ ሥር | Licorice Root የሊኮሪሽ ሥር ሻይ መጠጣት ወይም ሰፕሊመንትን መውሰድ የጨጓራውን ሽፋን ለመጠበቅ እና ቁስለትን ለመቀነስ ይረዳል። 6️⃣ ጨጓራን የሚያስቆጡ ነገሮችን ያስወግዱ | Avoid Irritants የሆድ ዕቃ ሽፋንን ሊያበሳጩና የጨጓራ በሽታን ሊያባብሱ የሚችሉትን፤ የአልኮል መጠጦችን፣ ካፌይን፣ ቅመም የበዛባቸው ምግቦችንና የህመም ማስታገሻ መድሃኒቶችን (NSAIDs) ይቀንሱ ወይም ያስወግዱ። 7️⃣ አነስተኛ፣ ተደጋጋሚ ምግቦችን መመገብ | Smaller, Frequent Meals ትንሽ እና በተደጋጋሚ ምግቦችን መመገብ ጨጓራችን ከመጠን በላይ በጥጋብ እንዳይጨናነቅ እና የጨጓራ መቆጣትን ለመቀነስ ይረዳል። 8️⃣ እርጥበትዎን ይጠብቁ | Hydration ብዙ ውሃ መጠጣት እርጥበትን ለመጠበቅ እና ከጨጓራ ውስጥ የሚያበሳጩ ነገሮችን ለማስወገድ ይረዳል። 9️⃣ ጭንቀትና ውጥረትን መቆጣጠር | Stress Management እንደ ዮጋ፣ ማሰላሰልና ጥልቅ መተንፈስ ያሉ ዘዴዎች ለጨጓራ መንስኤ የሆኑትን ጭንቀትና ውጥረትን ለመቆጣጠር ይረዳሉ። 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 እነዚህ የቤት ውስጥ መድኃኒቶች ከጨጓራ በሽታ እፎይታ ሊሰጡ ይችላሉ፤ ነገር ግን በተለይ የበሽታው ምልክቶች ከቀጠሉ ወይም ከተባባሱ የተሟላ ሕክምና ለማግኘት ከጤና ባለሙያ ጋር መማከር አስፈላጊ ነው። 🟪 ጠቃሚ መረጃ ነውና ለወዳጆችዎ ያካፍሉ 🟪 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️ ምንጮች:- eMediHealth, Mayo Clinic, StyleCraze and WebMD. ➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️ ጽሑፉን ከወደዱት (Like) በማድረግ ለሌሎችም (Share) ያድርጉት፡፡ ቸር እንሰንብት #EthioTena #HealthTips #HealthAdvice #HomeRemedies #Gastritis #Gastritis_Home_Remedies #የጨጓራ_በሽታ #ጨጓራ #የጨጓራ_በሽታ_የቤት_ውስጥ_መድሃኒቶች #ኢትዮጤና ➖〰️➖〰️➖〰️ መልካም ጤንነት!! ➖〰️➖〰️➖〰️ ወቅታዊ እና የተሟሉ የጤና መረጃዎችን ለማግኘት፤ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከታተሉ። Facebook🚦https://www.facebook.com/EthioTena YouTube🚦https://youtube.com/@ethiotena1 TikTok🚦https://tiktok.com/@ethiotena1 Telegram🚦https://t.me/ethiotenadaniel Instagram🚦https://instagram.com/ethiotena Facebook Group🚦https://m.facebook.com/groups/EthioTena/
Mostrar todo...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

በግዜ ተገኝ! ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿احضُروا الجمعةَ، وادْنوا من الإمام، فإنَّ الرجلَ لا يزالُ يتباعدُ حتى يُؤخَّرَ في الجنةِ، وإن دخلَها﴾ “ኹጥባ ላይ ተገኙ፡፡ ወደ ኢማሙም ቅረቡ፡፡ አንድ ሰው ከኢማሙ ወደ ኋላ አይርቅም ጀነትን ቢገባት እንኳን ከኋላ የሚደረግ ቢሆን እንጂ፡፡” 📚 ሶሂህ አልጃሚ: 200
Mostrar todo...
) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿احضُروا الجمعةَ، وادْنوا من الإمام، فإنَّ الرجلَ لا يزالُ يتباعدُ حتى يُؤخَّرَ في الجنةِ، وإن دخلَها﴾ “ኹጥባ ላይ ተገኙ፡፡ ወደ ኢማሙም ቅረቡ፡፡ አንድ ሰው ከኢማሙ ወደ ኋላ አይርቅም ጀነትን ቢገባት እንኳን ከኋላ የሚደረግ ቢሆን እንጂ፡፡” ሶሂህ አልጃሚ: 200
Mostrar todo...