ሂላል ኪድስ Hilal Kids
Ir al canal en Telegram
ህፃናትን የሚመጥኑ ኢስላማዊ ትምህርቶችና ጠቃሚ መልዕክቶች የሚተላለፉበት አንዲሁም ልጆችን የሚያዝናኑ የተለያዩ ውድድሮች የሚካሄድበት ቻናል ነው። 👉 መጪውን ትውልድ በመገንባት ጉዞ ላይ አብረውን ይሁኑ!! ለማንኛውም አስተያየት 👇👇👇 @hilalederbot
Mostrar más1 706
Suscriptores
Sin datos24 horas
-57 días
-1330 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
septiembre '26
septiembre '260
en 0 canales
agosto '26
+8
en 0 canales
Get PRO
julio '26
+17
en 0 canales
Get PRO
junio '26
+11
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+4
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+8
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+7
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+6
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+15
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+14
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+7
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+11
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+18
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+23
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+28
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+22
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+14
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+22
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+18
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+27
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+17
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+28
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+21
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+30
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+12
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+17
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+30
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+14
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+23
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+29
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+31
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+173
en 2 canales
Get PRO
enero '24
+238
en 3 canales
Get PRO
diciembre '23
+30
en 0 canales
Get PRO
noviembre '23
+19
en 1 canales
Get PRO
octubre '23
+21
en 1 canales
Get PRO
septiembre '23
+17
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+136
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+29
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+10
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+10
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+37
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+12
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+11
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+32
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+16
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+18
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+16
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+13
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+10
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+23
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+28
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+18
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+15
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+16
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+24
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+17
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+8
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+16
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+24
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+73
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+22
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+74
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+62
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+86
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+35
en 0 canales
Get PRO
marzo '21
+49
en 0 canales
Get PRO
febrero '21
+121
en 0 canales
Get PRO
enero '21
+47
en 0 canales
Get PRO
diciembre '20
+3 106
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 05 septiembre | 0 | |||
| 04 septiembre | 0 | |||
| 03 septiembre | 0 | |||
| 02 septiembre | 0 | |||
| 01 septiembre | 0 |
Publicaciones del Canal
+1
🎓 ሂላል ኪድስ ኢስላማዊ ድርጅት የክረምት ተማሪዎቹን አስመረቀ
🌟✨ በህፃናትና ታዳጊዎች አእምሮ ውስጥ የዲን እውቀትንና ኢስላማዊ እሴቶችን በመቅረፅ 6 ዓመታትን ያስቆጠረው ሂላል ኪድስ፤ በ2016 የክረምት ወቅት በመርየም አካዳሚ ሲያሰተምራቸው የነበሩትን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል!
👉ተማሪዎቻችን በሁለት ወራት ቆይታቸው ከቃኢዳና ቁርአን በተጨማሪ ተርቢያ፣ አረብኛ፣ ሲራ፣ ሀዲስ፣ አዝካር፣ ፊቂህ፣ ተጅዊድ እና አዳብን ጨምሮ በድርጅቱ በራሱ በተዘጋጁ መጻሕፍትና የትምህርት ስርዓት አጠቃላይ የዲን እውቀት ሲቀስሙ ቆይተዋል። ✨
🥰ተማሪዎቻችን በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ ያሳዩት የመማር ፍላጎት፣ የቁርኣን እና የኢስላማዊ እውቀት እድገት ለሁላችንም ትልቅ ኩራት ነው። የተማሪዎቻችንን ጥረት እውን ለማድረግ ከጎናችን ለነበራችሁ ውድ ወላጆች እና መምህራን በሙሉ ምስጋናችን የላቀ ነው።
👉ውድ ቤተሰቦቻችን በቤት ለቤት የቂርአት አገልግሎታችን ልጆቻችሁን በማስመዝገብ በጋውንም ከሂላል ኪድስ ጋር ታሳልፉ ዘንድ ጥሪያችንን እያስተላለፍን ለተመራቂ ተማሪዎች ብሩህ ተስፋ እንመኛለን!
ሂላል ኪድስ ኢስላማዊ ድርጅት
| 2 | Sin texto... | 284 |
| 3 | እንኳን ደስ አላችሁ😍
የ2018 መድረሳችንን እንዲ ሙቅ አድርገን ከፍተናል🎉🎉
👉ምዝገባ አለመጠናቀቁን እየገለጽን የዚህ ወርቃማ ዕድል ተጠቃሚ በመሆን የልጅዎን የክረምት ግዜያት ያስውቡ ዘንድ እናስታውሰዎታለን!
አድራሻ፡- ቤተል ዶ) ር ሃድራና አባስ ክሊኒክ 100 ሜትር ገባ ብሎ
ስልክ 0940912291
ቀድሞ ለደወለ ሰው በተማሪ የ10% ቅናሽ ያገኛል። | 283 |
| 4 | 🥰🥰ጁምአ ሙባረክ
🌱🌱የልጆችዎን ክረምት በሂላል ኪድስ መድረሳ ያስዉቡ !!
🎉 አሁንም ዕድል አሎት
ፈጥነው በ0940912291 አልያም በ0970979393 በመደወል ቦታ ያስይዙ!!
👉 በአካል ለመመዝገብ በሚቀርብዎ የመድረሳው ቅርንጫፎች ቤተል ዶ/ር ሃድራና አባስ ክሊንክ 100 ሜ ገባ ብሎ አልያም ጀሞ ሚካኢል መስታውት ክሊኒክ ጀርባ በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ!!
ሂላል ኪድስ የክረምት መድረሳ
😍እነሆ የማይረሳ የዕረፍት ግዜ ለልጆቻችን🍀 | 524 |
| 5 | በድጋሚ ለወላጆችና ልጆች የቀረበ የክረምት ስጦታ!
ስመ ጥሩ ሂላል መድረሳ ለ2018 ክረምት የልጆች የተርቢያ፣ የእስላማዊ የእውቀት ዘርፎች እና የመዝናኛ መርሃግብሮች ምዝገባ ጀምሯል።
የምናቀርበው አገልግሎት
👉ሂፍዝ
👉ቃኢዳ
👉 ቁርአን በተጅዊድ
👉 ሂፍዝ
👉 በልጆች አይምሮ ተመጥነው በተዘጋጁ የማእከሉ መማሪያ መፅሀፍ የፊቅህ፣ ሲራ፣ አዳብ፣ አዝካር፣ አረብኛና የሀዲስ ትምህርቶች
👉 ትምህርታዊ ጉዞዎች ከጣፋጯ ሀላ እና ከሸይኽ ሉቅማን ጋር
👉 የልጅዎን እድገትና ሁኔታ በቅርበት የሚከታተሉበት ኮሚኒኬሽን ቡክ
📍 አድራሻ ቁጥር 1
ቤተል፣ ከዶክተር ሀድራና አባስ ክሊኒክ 100 ሜትር ገባ ብሎ፣ በመርየም አካዳሚ ጊቢ ውስጥ
📍 ቁጥር 2
ጀሞ ሚካኤል፣ ከመስታወት ሆስፒታል ጀርባ፣ በኡማ ቪዥን አካዳሚ ጊቢ ውስጥ
🕒 ከሰኞ እስከ ጁመዓ ከ3:00 ሰዓት እስከ 9:30 ሰዓት
📞 በ0940912291 ይደውሉ
📌 ምዝገባ ሰኔ 25 ይጠናቀቃል። | 599 |
| 6 | Sin texto... | 661 |
| 7 | 🌙እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል አድሀ አረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ
🥰በአሉ ከልጆቻችሁ ጋር አስደሳች ቆይታ የምታደርጉበት ይሆንላችሁ ዘንድ እንመኛለን!!
✨ሂላል ኪድስ ኢስላማዊ ድርጅት | 479 |
| 8 | ኢድ ፌስቲቫል 6
ከፊል ምስሎች | 365 |
| 9 | www.tiktok.com/@negaderas.bazar | 1 |
| 10 | ላይክ ፎሎ እና ሼር በማድረግ ተደራሽ ያድርጉልን🙏 | 294 |
| 11 | 🌙 ነጋድራስ የረመዳን እና የኢድ ባዛር
ለቬንደሮች(ለነጋዴዎች እንዲሁም ለአምራች ድርጅቶች)፦ ምርትዎን ለማስተዋወቅና ለመሸጥ አሁኑኑ ቦታዎን ይያዙ!
ለገዢዎች፦ የተለያዩ አልባሳት ፣ የቤት ውስጥ መዋቢያዎች፣ ቁሳቁሶች እና ጌጣጌጦች እንዲሁም ሌሎች ለረመዳንና ለኢድ ተፈላጊ የሆኑ ምርቶችን በቅናሽ ይሸምቱ!
📍 ቦታ፦ ቤተል እሳት አደጋ ጊቢ ውስጥ
📅 ቀን፦ ከየካቲት 6 - 10 እና ከመጋቢት 7-11
⏰ ሰዓት፦ ከጠዋት 3:00 - ምሽት 1:00
📞 ለበለጠ መረጃ፦
0940912291 / 0970979393
"ቤትዎንም ልብዎንም ለረመዳን ያዘጋጁ!"
አዘጋጅ፦ ዳራ ኢቨንትስ እና ሂላል ኪድስ | 363 |
| 12 | ጁምአ ሙባረክ
ነጋድራስ የረመዳን እና የኢድ ባዘር
📆ከየካቲት 6-10 እና ከመጋቢት 7-11(የኢድ ቀንን ጨምሮ)
🎪 ይሳተፉ፣ ያስተዋወቁ፣ ይሽጡ፣ ይለውጡ ፤
📢ቤተል እሳት አደጋ ጊቢ ውስጥ
አዘጋጅ ዳራ ሚዲያ እና ኤቨንትስ ከሂላል ኪድስ ጋር በመተባበር (ሎጎ)
📞0940912291 | 478 |
| 13 | 🌙 ለነጋዴዎችና ስራ ፈጣሪዎች የቀረበ ጥሪ! 🌙
ሂላል ኪድስ ከ ዳራ ኢቨንትስ ጋር በመተባበር ለተከበረው የረመዳን ወር እና ለኢድ በዓል የሚሆን ታላቅ የንግድ ባዛር አዘጋጅተዋል። ምርትና አገልግሎቶቻችሁን ለሰፊው ማህበረሰብ ለማስተዋወቅና ለመሸጥ ይህ ወርቃማ እድል እንዳያመልጥዎ!
📍 ቦታ:-ቤተል እሳት አደጋ ግቢ ውስጥ
📅 ቀናት
ባዛራችን በሁለት ዙር ተከፍሎ ይቀርባል
* የረመዳን መቀበያ ባዛር፦ ከየካቲት 6 እስከ 10 ቀን
* የረመዳን መጨረሻ ቀናት ባዛር፦ ከመጋቢት 7 እስከ 11 ቀን (የኢድ ቀንን ጨምሮ)
🛍️ መሳተፍ የሚችሉ የንግድ ዘርፎች
* የተለያዩ አልባሳት (ለህፃናት፣ ለሴቶችና ለወንዶች)
* የቤት ውስጥ ቁሳቁሶች እና ጌጣጌጦች
* የተለያዩ ምግቦች እና መጠጦች
* መፃህፍት እና የትምህርት መሳሪያዎች
* እና ሌሎች ለረመዳንና ለኢድ ተፈላጊ የሆኑ ምርቶች በሙሉ!
ለተጨማሪ መረጃ እና ቦታ ለመያዝ
📞0947650720/0944353937
ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ!
📍 አድራሻ/ቢሮ፦[አለም ባንክ አዲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ] ቢሮ ቁጥር 202 | 472 |
| 14 | 🌟 "ምስጋናዬ"የቤተሰብ ፌስቲቫል በደማቅ ሁኔታ ተጠናቀቀ! 🌟
✨አልሃምዱሊላህ! ምስጋናየ የቤተሰብ ፌስቲቫል በበርካታ መጫዎቻዎች ታጅቦ የልጆችን ልብ በደስታ ሞልቶ ጥር 3 ቀን በአምባሳደር ፓርክ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዶ በስኬት ተጠናቋል።
✨ይህ ፌስቲቫል በልዩነት በምስጋና ዙሪያ የተዘጋጀ በመሆኑ
የምስጋናን ትርጉም ለልጀች እና ለታዳጊዎች ያስተማረ ድንቅ ቆይታ ነበር።
✨ለዚህ ፕሮግራም መሳካት ከጎናችን በመሆን ላገዙን ክቡራን ስፖንሰሮቻችን፦
🏦 ዳሽን ባንክ (Dashen Bank) እና
ዘርፈ ብዙ የበጎ አድራጎት ስራዎችን ለሚያከናውነው ኢማን ኢስላሚክ አሶሴሽን (Iman Islamic Association) ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
✨አክብራችሁን ለተሳተፋችሁ በሙሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ።
ሂላል ኪድስ ኢስላማዊ ድርጅት!!! | 857 |
| 15 | ሂላል ቤት ለቤት እና ኦንላይን ቁርአን ማእከል
ለልጅሽም ሆነ ለራስሽ በሁሉም የዕድሜ ክልል ባለሽበት ቦታ በቤትሽ አልያም በኦንላይን ቁርአንን በትክክል ታነቢ ዘንድ ቤትሽን አንኳክተን መጥተናል
*ለሁሉም ዕድሜ ክልል ከቃኢዳ_ሂፍዝ
ለህፃናት በሚመጥን መልኩ የተዘጋጀ ✨የአዝካር መፅሀፍ
✨ሳምንታዊ ተርቢያ ፕሮግራም
☎️0970979393 | 742 |
| 16 | "በምስጋና ውስጥ ትልቅ በረከት አለ!"
ምስጋና ላለን ነገር እውቅና መስጠት ብቻ ሳይሆን፣ ለሚመጣው ተጨማሪ በረከት ልብን መክፈቻ ቁልፍ ነው። በህይወት ውጥረት ውስጥ ሆነን የምንረሳቸው ትናንሽ ፀጋዎች ንጹህ አየር መተንፈሳችን፣ የቤተሰብ ፍቅር፣ የጓደኞች ፈገግታ እና ጤናችን ሁሉ 'አልሃምዱሊላህ' የሚያሰኙ ታላቅ ስጦታዎች ናቸው።
ምስጋና ልብን ያርሳል፣ መንፈስን ያድሳል፣ ለተስፋም በር ይከፍታል። ዛሬን ስናመሰግን ነገአችን ብሩህ ይሆናል።
ጁምአ ሙባረክ😍 | 669 |
| 17 | ምስጋናዬ...
🔜 በቅርብ ቀን
ከሂላል ኪድስ | 703 |
| 18 | ሂላል ቤት ለቤት እና ኦንላይን ቁርአን ማእከል
✨ለልጅሽም ሆነ ለራስሽ በሁሉም የዕድሜ ክልል ባለሽበት ቦታ በቤትሽ አልያም በኦንላይን ቁርአንን በትክክል ታነቢ ዘንድ ቤትሽን አንኳክተን መጥተናል።
✨ለሁሉም ዕድሜ ክልል ከቃኢዳ_ሂፍዝ
✨ለህፃናት በሚመጥን መልኩ የተዘጋጀ የአዝካር መፅሀፍ ከሳምንታዊ ተርቢያ ፕሮግራም ጋር እኛ ጋር ያገኛሉ።
👉በምን መልኩ ማስተማር እንዳለባቸው child psychology በገባቸው እና ቃኢዳን በልዩ ሁኔታ ባሰለጠናቸውና በሴት
ኡስታዞች ይቀሩ ዘንድ ወደ ሂላል
ይደውሉ ።
☎️0970979393 | 697 |
| 19 | 📣 እምነትዎን የሚጥሉበት እና የሀላፊነት ሸክምዎን የሚያቀሉበት የቤት ለቤት ጥናት አገልግሎት ከሂላል ኪድስ!
አገልግሎታችን
💡ሁሉንም የትምህርት አይነቶች የሚያጠቃልል
💡ብቁ የሆኑና ልምድን ያካበቱ ሴት አስጥኚዎች
💡ኢስላማዊ ስነምግባርንን ለልጆች ምች ባህሪን የተላበሱ
💡በፈለጉት ቀንና ሰአት የተመቻቸ
🔗 ይህን ሁሉ በተመጣጣኝ ዋጋ በቤትዎ!
ሂላል ኪድስ የቤት ለቤት ጥናት
0940912291/0928373231 | 602 |
| 20 | 🌟 ሒላል ኪድስ ኢስላማዊ ድርጅት
የአካዳሚክ አስጠኚዎች ቅጥር ማስታወቂያ!
የስራ መደብ፦ቤት ለቤት ማስጠናት
የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
◦ የትምህርት ዝግጅት፦ቢያንስ 2ኛ አመት እና ከዚያ በላይ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ የሆነች እንዲሁም በዲፕሎማ ወይም በዲግሪ የተመረቀች
◦ ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎችን ማስጠናት የምትችል።
◦ የስራ ልምድ፦ 1 አመት እና ከዚያ በላይ የማስጠናት ልምድ ያላት
◦ ከልጆች ጋር ተስማሚ ባህሪ ያላት፣ታማኝ እና በሀላፊነት የምትሰራ
◦ የስራ ሰአት፦የትርፍ ጊዜ
◦ ሰፈር፦ ቤተልና አካባቢው
◦ ደሞዝ፦በስምምነት
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ እህቶች ማስረጃዎችን፣ የሥራ ልምድ ማረጋገጫንና አጭር የሕይወት ታሪክ (CV) በማያያዝ፣ በሚከተለው አድራሻ እንድታመለክቱ እንጋብዛለን።
ቴሌግራም፦[@hilal40]
📍 አድራሻ/ቢሮ፦[አለም ባንክ አዲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ]
ሒላል ኪድስ ኢስላማዊ ድርጅት | 582 |
