fa
Feedback
ሂላል ኪድስ Hilal Kids

ሂላል ኪድስ Hilal Kids

رفتن به کانال در Telegram

ህፃናትን የሚመጥኑ ኢስላማዊ ትምህርቶችና ጠቃሚ መልዕክቶች የሚተላለፉበት አንዲሁም ልጆችን የሚያዝናኑ የተለያዩ ውድድሮች የሚካሄድበት ቻናል ነው። 👉 መጪውን ትውልድ በመገንባት ጉዞ ላይ አብረውን ይሁኑ!! ለማንኛውም አስተያየት 👇👇👇 @hilalederbot

نمایش بیشتر
1 708
مشترکین
-224 ساعت
-57 روز
-1130 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '260
در 0 کانال‌ها
اوت '26
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+173
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+238
در 3 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+19
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+21
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+136
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+73
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+74
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+62
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+86
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+121
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+3 106
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
03 سپتامبر0
02 سپتامبر0
01 سپتامبر0
پست‌های کانال
2
እንኳን ደስ አላችሁ😍 የ2018 መድረሳችንን እንዲ ሙቅ አድርገን ከፍተናል🎉🎉 👉ምዝገባ አለመጠናቀቁን እየገለጽን የዚህ ወርቃማ ዕድል ተጠቃሚ በመሆን የልጅዎን የክረምት ግዜያት ያስውቡ ዘንድ እናስታውሰዎታለን! አድራሻ፡- ቤተል ዶ) ር ሃድራና አባስ ክሊኒክ 100 ሜትር ገባ ብሎ ስልክ 0940912291 ቀድሞ ለደወለ ሰው በተማሪ የ10% ቅናሽ ያገኛል።
345
3
🥰🥰ጁምአ ሙባረክ 🌱🌱የልጆችዎን ክረምት በሂላል ኪድስ መድረሳ ያስዉቡ !! 🎉 አሁንም ዕድል አሎት ፈጥነው በ0940912291 አልያም በ0970979393 በመደወል ቦታ ያስይዙ!! 👉 በአካል
🥰🥰ጁምአ ሙባረክ 🌱🌱የልጆችዎን ክረምት በሂላል ኪድስ መድረሳ ያስዉቡ !! 🎉 አሁንም ዕድል አሎት ፈጥነው በ0940912291 አልያም በ0970979393 በመደወል ቦታ ያስይዙ!! 👉 በአካል ለመመዝገብ በሚቀርብዎ የመድረሳው ቅርንጫፎች ቤተል ዶ/ር ሃድራና አባስ ክሊንክ 100 ሜ ገባ ብሎ አልያም ጀሞ ሚካኢል መስታውት ክሊኒክ ጀርባ በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ!! ሂላል ኪድስ የክረምት መድረሳ 😍እነሆ የማይረሳ የዕረፍት ግዜ ለልጆቻችን🍀
545
4
በድጋሚ ለወላጆችና ልጆች የቀረበ የክረምት ስጦታ! ስመ ጥሩ ሂላል መድረሳ ለ2018 ክረምት የልጆች የተርቢያ፣ የእስላማዊ የእውቀት ዘርፎች እና የመዝናኛ መርሃግብሮች ምዝገባ ጀምሯል። የምናቀርበው አ
በድጋሚ ለወላጆችና ልጆች የቀረበ የክረምት  ስጦታ! ስመ ጥሩ ሂላል መድረሳ ለ2018 ክረምት  የልጆች የተርቢያ፣ የእስላማዊ የእውቀት ዘርፎች እና የመዝናኛ መርሃግብሮች ምዝገባ ጀምሯል። የምናቀርበው አገልግሎት 👉ሂፍዝ 👉ቃኢዳ 👉 ቁርአን በተጅዊድ 👉 ሂፍዝ 👉 በልጆች አይምሮ ተመጥነው  በተዘጋጁ የማእከሉ መማሪያ መፅሀፍ የፊቅህ፣ ሲራ፣ አዳብ፣ አዝካር፣ አረብኛና የሀዲስ ትምህርቶች 👉 ትምህርታዊ ጉዞዎች ከጣፋጯ ሀላ እና ከሸይኽ ሉቅማን ጋር 👉 የልጅዎን እድገትና ሁኔታ በቅርበት የሚከታተሉበት ኮሚኒኬሽን ቡክ 📍 አድራሻ ቁጥር 1 ቤተል፣ ከዶክተር ሀድራና አባስ ክሊኒክ 100 ሜትር ገባ ብሎ፣ በመርየም አካዳሚ ጊቢ ውስጥ 📍 ቁጥር 2 ጀሞ ሚካኤል፣ ከመስታወት ሆስፒታል ጀርባ፣ በኡማ ቪዥን አካዳሚ ጊቢ ውስጥ 🕒 ከሰኞ እስከ ጁመዓ ከ3:00 ሰዓት እስከ 9:30 ሰዓት 📞 በ0940912291 ይደውሉ 📌 ምዝገባ ሰኔ 25 ይጠናቀቃል።
603
5
بدون متن...
661
6
🌙እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል አድሀ አረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ 🥰በአሉ ከልጆቻችሁ ጋር አስደሳች ቆይታ የምታደርጉበት ይሆንላችሁ ዘንድ እንመኛለን!! ✨ሂላል ኪድስ ኢስላማዊ ድርጅት
🌙እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል አድሀ አረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ 🥰በአሉ ከልጆቻችሁ ጋር አስደሳች ቆይታ የምታደርጉበት ይሆንላችሁ ዘንድ እንመኛለን!! ✨ሂላል ኪድስ ኢስላማዊ ድርጅት
479
7
ኢድ ፌስቲቫል 6 ከፊል ምስሎች+7
ኢድ ፌስቲቫል 6 ከፊል ምስሎች
365
8
www.tiktok.com/@negaderas.bazar
1
9
ላይክ ፎሎ እና ሼር በማድረግ ተደራሽ ያድርጉልን🙏
294
10
🌙 ነጋድራስ የረመዳን እና የኢድ ባዛር ለቬንደሮች(ለነጋዴዎች እንዲሁም ለአምራች ድርጅቶች)፦ ምርትዎን ለማስተዋወቅና ለመሸጥ አሁኑኑ ቦታዎን ይያዙ! ለገዢዎች፦ የተለያዩ አልባሳት ፣ የቤት ውስጥ መ
🌙 ነጋድራስ የረመዳን እና የኢድ ባዛር ለቬንደሮች(ለነጋዴዎች እንዲሁም ለአምራች ድርጅቶች)፦ ምርትዎን ለማስተዋወቅና ለመሸጥ አሁኑኑ ቦታዎን ይያዙ! ለገዢዎች፦ የተለያዩ አልባሳት ፣ የቤት ውስጥ መዋቢያዎች፣ ቁሳቁሶች እና ጌጣጌጦች እንዲሁም ሌሎች ለረመዳንና ለኢድ ተፈላጊ የሆኑ ምርቶችን በቅናሽ ይሸምቱ! 📍 ቦታ፦ ቤተል እሳት አደጋ ጊቢ ውስጥ 📅 ቀን፦ ከየካቲት 6 - 10 እና ከመጋቢት 7-11 ⏰ ሰዓት፦ ከጠዋት 3:00 - ምሽት 1:00 📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0940912291 / 0970979393 "ቤትዎንም ልብዎንም ለረመዳን ያዘጋጁ!" አዘጋጅ፦ ዳራ ኢቨንትስ እና ሂላል ኪድስ
363
11
ጁምአ ሙባረክ ነጋድራስ የረመዳን እና የኢድ ባዘር 📆ከየካቲት 6-10 እና ከመጋቢት 7-11(የኢድ ቀንን ጨምሮ) 🎪 ይሳተፉ፣ ያስተዋወቁ፣ ይሽጡ፣ ይለውጡ ፤ 📢ቤተል እሳት አደጋ ጊቢ ውስጥ አዘጋ
      ጁምአ ሙባረክ ነጋድራስ የረመዳን እና የኢድ ባዘር 📆ከየካቲት 6-10 እና ከመጋቢት 7-11(የኢድ ቀንን ጨምሮ) 🎪 ይሳተፉ፣ ያስተዋወቁ፣ ይሽጡ፣ ይለውጡ ፤ 📢ቤተል እሳት አደጋ ጊቢ ውስጥ አዘጋጅ ዳራ ሚዲያ እና ኤቨንትስ ከሂላል ኪድስ ጋር በመተባበር (ሎጎ) 📞0940912291
478
12
🌙 ለነጋዴዎችና ስራ ፈጣሪዎች የቀረበ ጥሪ! 🌙 ሂላል ኪድስ ከ ዳራ ኢቨንትስ ጋር በመተባበር ለተከበረው የረመዳን ወር እና ለኢድ በዓል የሚሆን ታላቅ የንግድ ባዛር አዘጋጅተዋል። ምርትና አገልግሎቶቻችሁን ለሰፊው ማህበረሰብ ለማስተዋወቅና ለመሸጥ ይህ ወርቃማ እድል እንዳያመልጥዎ! 📍 ቦታ:-ቤተል እሳት አደጋ ግቢ ውስጥ 📅 ቀናት ባዛራችን በሁለት ዙር ተከፍሎ ይቀርባል * የረመዳን መቀበያ ባዛር፦ ከየካቲት 6 እስከ 10 ቀን * የረመዳን መጨረሻ ቀናት ባዛር፦ ከመጋቢት 7 እስከ 11 ቀን (የኢድ ቀንን ጨምሮ) 🛍️ መሳተፍ የሚችሉ የንግድ ዘርፎች * የተለያዩ አልባሳት (ለህፃናት፣ ለሴቶችና ለወንዶች) * የቤት ውስጥ ቁሳቁሶች እና ጌጣጌጦች * የተለያዩ ምግቦች እና መጠጦች * መፃህፍት እና የትምህርት መሳሪያዎች * እና ሌሎች ለረመዳንና ለኢድ ተፈላጊ የሆኑ ምርቶች በሙሉ! ለተጨማሪ መረጃ እና ቦታ ለመያዝ 📞0947650720/0944353937 ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ! 📍 አድራሻ/ቢሮ፦[አለም ባንክ አዲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ] ቢሮ ቁጥር 202
472
13
🌟 "ምስጋናዬ"የቤተሰብ ፌስቲቫል በደማቅ ሁኔታ ተጠናቀቀ! 🌟 ✨አልሃምዱሊላህ! ምስጋናየ የቤተሰብ ፌስቲቫል በበርካታ መጫዎቻዎች ታጅቦ የልጆችን ልብ በደስታ ሞልቶ ጥር 3 ቀን በአምባሳደር ፓርክ+5
🌟 "ምስጋናዬ"የቤተሰብ ፌስቲቫል በደማቅ ሁኔታ ተጠናቀቀ! 🌟 ✨አልሃምዱሊላህ! ምስጋናየ የቤተሰብ ፌስቲቫል በበርካታ መጫዎቻዎች ታጅቦ የልጆችን ልብ በደስታ ሞልቶ ጥር 3 ቀን በአምባሳደር ፓርክ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዶ በስኬት ተጠናቋል። ✨ይህ ፌስቲቫል በልዩነት በምስጋና ዙሪያ የተዘጋጀ በመሆኑ የምስጋናን ትርጉም ለልጀ‍ች እና ለታዳጊዎች ያስተማረ ድንቅ ቆይታ ነበር። ✨ለዚህ ፕሮግራም መሳካት ከጎናችን በመሆን ላገዙን ክቡራን ስፖንሰሮቻችን፦ 🏦 ዳሽን ባንክ (Dashen Bank) እና ዘርፈ ብዙ የበጎ አድራጎት ስራዎችን ለሚያከናውነው ኢማን ኢስላሚክ አሶሴሽን (Iman Islamic Association) ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን። ✨አክብራችሁን ለተሳተፋችሁ በሙሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ። ሂላል ኪድስ ኢስላማዊ ድርጅት!!!
857
14
ሂላል ቤት ለቤት እና ኦንላይን ቁርአን ማእከል ለልጅሽም ሆነ ለራስሽ በሁሉም የዕድሜ ክልል ባለሽበት ቦታ በቤትሽ አልያም በኦንላይን ቁርአንን በትክክል ታነቢ ዘንድ ቤትሽን አንኳክተን መጥተናል *ለሁ
ሂላል ቤት ለቤት እና ኦንላይን ቁርአን ማእከል ለልጅሽም ሆነ ለራስሽ በሁሉም የዕድሜ ክልል ባለሽበት ቦታ በቤትሽ አልያም በኦንላይን ቁርአንን በትክክል ታነቢ ዘንድ ቤትሽን አንኳክተን መጥተናል *ለሁሉም ዕድሜ ክልል ከቃኢዳ_ሂፍዝ ለህፃናት በሚመጥን መልኩ የተዘጋጀ ✨የአዝካር መፅሀፍ ✨ሳምንታዊ ተርቢያ ፕሮግራም ☎️0970979393
742
15
"በምስጋና ውስጥ ትልቅ በረከት አለ!" ምስጋና ላለን ነገር እውቅና መስጠት ብቻ ሳይሆን፣ ለሚመጣው ተጨማሪ በረከት ልብን መክፈቻ ቁልፍ ነው። በህይወት ውጥረት ውስጥ ሆነን የምንረሳቸው ትናንሽ ፀጋዎ
"በምስጋና ውስጥ ትልቅ በረከት አለ!" ምስጋና ላለን ነገር እውቅና መስጠት ብቻ ሳይሆን፣ ለሚመጣው ተጨማሪ በረከት ልብን መክፈቻ ቁልፍ ነው። በህይወት ውጥረት ውስጥ ሆነን የምንረሳቸው ትናንሽ ፀጋዎች ንጹህ አየር መተንፈሳችን፣ የቤተሰብ ፍቅር፣ የጓደኞች ፈገግታ እና ጤናችን ሁሉ 'አልሃምዱሊላህ' የሚያሰኙ ታላቅ ስጦታዎች ናቸው። ምስጋና ልብን ያርሳል፣ መንፈስን ያድሳል፣ ለተስፋም በር ይከፍታል። ዛሬን ስናመሰግን ነገአችን ብሩህ ይሆናል። ጁምአ ሙባረክ😍
669
16
ምስጋናዬ... 🔜 በቅርብ ቀን ከሂላል ኪድስ
ምስጋናዬ... 🔜 በቅርብ ቀን ከሂላል ኪድስ
703
17
ሂላል ቤት ለቤት እና ኦንላይን ቁርአን ማእከል ✨ለልጅሽም ሆነ ለራስሽ በሁሉም የዕድሜ ክልል ባለሽበት ቦታ በቤትሽ አልያም በኦንላይን ቁርአንን በትክክል ታነቢ ዘንድ ቤትሽን አንኳክተን መጥተናል። ✨
ሂላል ቤት ለቤት እና ኦንላይን ቁርአን ማእከል ✨ለልጅሽም ሆነ ለራስሽ በሁሉም የዕድሜ ክልል ባለሽበት ቦታ በቤትሽ አልያም በኦንላይን ቁርአንን በትክክል ታነቢ ዘንድ ቤትሽን አንኳክተን መጥተናል። ✨ለሁሉም ዕድሜ ክልል ከቃኢዳ_ሂፍዝ ✨ለህፃናት በሚመጥን መልኩ የተዘጋጀ የአዝካር መፅሀፍ ከሳምንታዊ ተርቢያ ፕሮግራም ጋር እኛ ጋር ያገኛሉ። 👉በምን መልኩ ማስተማር እንዳለባቸው child psychology በገባቸው እና ቃኢዳን በልዩ ሁኔታ ባሰለጠናቸውና በሴት ኡስታዞች ይቀሩ ዘንድ ወደ ሂላል  ይደውሉ ። ☎️0970979393
697
18
📣 እምነትዎን የሚጥሉበት እና የሀላፊነት ሸክምዎን የሚያቀሉበት የቤት ለቤት ጥናት አገልግሎት ከሂላል ኪድስ! አገልግሎታችን 💡ሁሉንም የትምህርት አይነቶች የሚያጠቃልል 💡ብቁ የሆኑና ልምድን ያካበ
📣 እምነትዎን የሚጥሉበት እና የሀላፊነት ሸክምዎን የሚያቀሉበት የቤት ለቤት ጥናት አገልግሎት ከሂላል ኪድስ! አገልግሎታችን 💡ሁሉንም የትምህርት አይነቶች የሚያጠቃልል 💡ብቁ የሆኑና ልምድን ያካበቱ ሴት አስጥኚዎች 💡ኢስላማዊ ስነምግባርንን ለልጆች ምች ባህሪን የተላበሱ 💡በፈለጉት ቀንና ሰአት የተመቻቸ 🔗 ይህን ሁሉ በተመጣጣኝ ዋጋ በቤትዎ! ሂላል ኪድስ የቤት ለቤት ጥናት 0940912291/0928373231
602
19
🌟 ሒላል ኪድስ ኢስላማዊ ድርጅት የአካዳሚክ አስጠኚዎች ቅጥር ማስታወቂያ! የስራ መደብ፦ቤት ለቤት ማስጠናት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች ◦ የትምህርት ዝግጅት፦ቢያንስ 2ኛ አመት እና ከዚያ በላይ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ የሆነች እንዲሁም በዲፕሎማ ወይም በዲግሪ የተመረቀች ◦ ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎችን ማስጠናት የምትችል። ◦ የስራ ልምድ፦ 1 አመት እና ከዚያ በላይ የማስጠናት ልምድ ያላት ◦ ከልጆች ጋር ተስማሚ ባህሪ ያላት፣ታማኝ እና በሀላፊነት የምትሰራ ◦ የስራ ሰአት፦የትርፍ ጊዜ ◦ ሰፈር፦ ቤተልና አካባቢው ◦ ደሞዝ፦በስምምነት ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ እህቶች ማስረጃዎችን፣ የሥራ ልምድ ማረጋገጫንና አጭር የሕይወት ታሪክ (CV) በማያያዝ፣ በሚከተለው አድራሻ እንድታመለክቱ እንጋብዛለን። ቴሌግራም፦[@hilal40] 📍 አድራሻ/ቢሮ፦[አለም ባንክ አዲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ] ሒላል ኪድስ ኢስላማዊ ድርጅት
582
20
ድርጅታችን ሂላል ኪድስ ባለፈው ክረምት ጦርሃይሎች በሚገኘው ረያን መስጅድ ውስጥ የልጆች ቂርአት ፕሮግራም ሲያካሂድ እንደነበር ይታወቃል። 👉ውድ ቤተስቦች የበጋ ቂርአት ፕሮግራማችንን የፊታችን ሰኞ
ድርጅታችን ሂላል ኪድስ ባለፈው ክረምት ጦርሃይሎች በሚገኘው ረያን መስጅድ ውስጥ የልጆች ቂርአት ፕሮግራም ሲያካሂድ እንደነበር ይታወቃል። 👉ውድ ቤተስቦች የበጋ ቂርአት ፕሮግራማችንን የፊታችን ሰኞ እንደምንጀምር እያሳወቅን ጦርሃይሎች እና አካባቢው ላይ ያላችሁ የዚህ ፕሮግራም ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንድ እንጠቁማለን!! 👉የቂርአት ቀን እና ሰአት ከሰኞ-ሀሙስ ቅዳሜን ጨምሮ ከ10፡30-12፡00 የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 👇👇👇 👉ከቃኢዳ-ሂፍዝ 👉ኪታብ 👉ተርቢያ 👉አዝካር
349