cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ጉርሻ Tube

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
55 728
Suscriptores
+1224 horas
-1657 días
-32030 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

እንዴት ከረማችሁ ጉርሻዎች ነን አንድ ለበጎ ስራ መተን ነው 🎶🎵🎶😎 " አገረሸብኝ " ተለቋል Challenge ተደርጏል የናቲ አገረሸብኝ ሙዚቃ ኪሊፕ የተለቀቀ ሲሆን ማራኪ ኢንተርቴመንቶች Challenge አድርገውታል ጉርሻ ላይ:- * 1 ላይክ = 1 ብር * 1 ኮሜንት = 1 ብር * 1 ሼር =1ብር እንዲሁም ማራኪ ዩቱብ ቻናል ላይ:- * 1 ኮሜንት ናቲ እያላችሁ = 3 ብር * 1 ላይክ = 3 ብር አንድ ሰው እስክ 9ኝ ብር ድረስ ለእህታችን በሲዳማ ክልል ለኩ አጠቃላይ ሆስፒታል በEMT ሙያ ስትሰራ የነበረው በድንገት ባጋጠማት ህመም በጠና ታማ ከአንገት በታች ሙሉ ፓራላይዝ ለሆነች ለሲ/ር መቅደስ መርዕድ እታች ባለው በራሷ ስም በተከፈተ አካውንት ገቢ ይሆናል መቅደስ መርዕድ CBE Account no 1000231088869 ስልክ ቁ. 0926524155 ክሊፑን እያያችሁ Challengeጁን ተሳተፉ ብለዋል ማራኪዎች በደንብ ተሳተፉ https://youtu.be/aQrRHNlUD84?si=JptlH-fPfddP43t2 🙏🙏🙏 🌴🌴🌴
Mostrar todo...
https://t.me/notcoin_bot?start=r_578988_34812967 🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift 🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot
Mostrar todo...
Notcoin

Probably nothing @notcoin

Photo unavailableShow in Telegram
ኢምሬትስ 🇦🇪 ይሄ ቲክ ቶክ የሚባል App ከመጣ በኃላ ለገንዘብ ብሎ ህሊናውን የሸጠ ሌባ በዝቷል በኢምሬትስ የምህረት አዋጅ ወጥቷል " ቃራማ " ተነስቷል ቪዛ ማስራት ትችላላችሁ እያሉ ብዙ ልጆች ማዳም ቤት ስንት ለፍታ ና ደክማ ያጠርቀመችውን ገንዘብ ሊብሉ አስፍስፈዋል የምህረት አዋጅ አልወጣም:: እንዲሁም ለጉርሻዎች በየቀኑ ብዙ መልእክቶች ስለ ሀዋላ ይደርሰናል:: ብዙ ልጆች አሁን ላይ ሀዋላ እንልካለን እያሉ ከደንበኞቻቸው ብዙ ዓመት ሀዋላ ከላኩላቸው ልጆች ገንዘብ እየወስዱ ገንዘቡን ወደ ባንክ ሳያስገቡ የሰው ገንዘብ ይዘው ወደ ሀገር ቤት እየገቡ ይገኛል ሁሌም ጉርሻዎች እንደምንለው ተጠንቀቁ⛔️ በአሁን ስእት ሰው ህሊናውን የሸጠበት ና ለገንዘብ ብሎ እምነቱን የሚያጎልበት እጅግ ከባድ የሆነበት ዘመን ላይ ደርሰናል * ገንዘቤን በላኝ * የማምነው ሰው ከዳኝ እያላችሁ ማልቀስ አቁሙ 🛑 ⛔️ 🙏🙏🙏 🌴🌴🌴 https://www.facebook.com/share/p/ptCyVzM1QFDBQkY4/?mibextid=WC7FNe
Mostrar todo...
የፌስቡክ ባለቤት የሆነው ሜታ ኩባንያ በጉዳዩ ላይ በሰጠው ማብራሪያ፤ “ ኢንጂነሮቻችን ችግሩን በአፋጠኝ ለመቅረፍ እየሰሩ ነው” ብሏል። የሜታ ኮሙዩኒኬሽን ኃላፊ ኤንዲ ስቶን፤ በቀድሞ ትዊተር በአሁኑ ኤክስ ገጽ ላይ፤ ኩባንያው በዓለም ዙሪያ ችግሩ እንዳጋጠመ መረዳቱን አስታውቀዋል። ሜታ ኩባንያ በአሁኑ ጊዜ ቸግሩን ለመቅረፍ እየሰራ ነው ብለዋል። አሁን ላይ ያለምንም ችግር እየሰራ ያለው የሜታ መተግበሪያ ዋትስአፕ ብቻ መሆኑን ዳውንዲቴክተር አስታውቋል። ሜታ በ2021 ተመሳሳይ ችግር የገጠመው ሲሆን፥ ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ዋትስአፕ ለስአታት አልሰራ ማለታቸው ይታወሳል። ስለዚህ ጠብቁ ተብሏል ወይ ፊስቡክ
Mostrar todo...
ማርክ እሱ ህንድ ሄዶ ሰርግ ላይ እልል ይላል ይህው በዓለም ላይ ፊስቡክ ኢንስትግራም ሜሴንጀር የMeta ኩባንያ በሙሉ ድርግም ብለው ጠፍተዋል በጣም ብዙ ልጆች Hack ተደረኩኝ እያሉ ሲያዝኑም ነበር አሁን ምን እንደሚመጣ መጠበቅ ነው በዱባ ሞት
Mostrar todo...
Facebook instagram and threads በመላው አለም ችግር ገጥሟቸዋል:: ማንም ሰው የይለፍ ቃል አስገብቶ መግባትና መጠቀም እንዳልቻለ ታውቋል:: በጉዳዩ ላይ META እስካሁን ያለው ነገር የለም:: በአሁን ሰአት twitter (X) ብቻ ነው እየሰራ የሚገኘው:: ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ሜሴንጀር በመላው ዓለም ተቋረጡ *********** በሜታ ኩባንያ ስር የሚንቀሳቀሱት ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ሜሴንጀር በመላው ዓለም በድንገት መቋረጣቸውን የሚያመለክቱ መረጃዎች እየወጡ ነው። እነዚህ የማህበራዊ ትስስር አይነቶች መቋረጣቸው በተለያዩ መገናኛ ብዙኃን ሰበር ዜና ሆኖ እየወጣ ይገኛል።
Mostrar todo...
ተይዟል 🙏 ብርብር ከተማ የ1 ዓመት ሴት ልጁ በ ቢ ላ በማረድ ተሰውሮ የነበረው አባት ተክሌ ታንቶ በቁጥጥር ስር ውሏል ለፍትህ የምትሰሩ ሼር በማድረግ የምትተባበሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ምስጋና ይገባችዋል:: በአስቸኳይ ፍርድ እንጠብቃለን 😭 🌴🌴🌴
Mostrar todo...
ተይዟል 👏👏👏 ስደተኛው ብሩክ ላይ አሲድ ደፍተው ካቃጠሉት ውስጥ አንደኛው እዛው ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ተይዟል የደቡብ አፍሪካ ልጆች ልጁንም በሚገባ እየቀ ጠ ቀጡት ይገኛል:: የደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያውያን good Job 👏 👏👏 ወንድማችን ብሩክ ፈጣሪ ይማርህ 🙏🙏🙏 🌴🌴🌴
Mostrar todo...
🥰🥰🥰ወዲአይ የድምፃዊት " መሰረት አብርሀ " ወዲአይ " የሚል የትግርኛ ሙዚቃ ክሊፕ በማራኪ ሙዚቃ ዩቱብ ቻናል አህን ተለቋል:: ማራኪዎች 2 ቦታ Challenge አድርገውታል:: እዚህ ጉርሻ ላይ ና ማራኪ ዩተብ ላይ በአንድ ስአት ውስጥ : ጉርሻ ላይ :- * በአንድ ላይክ 1 ብር * በ1 ኮሜንት 1 ብር * በአንድ ሼር 1 ብር እንዲሁም በአንድ ስአት ውስጥ :- ማራኪ ዩቱብ ላይ ሄዳችሁ :- * በአንድ ላይክ 2 ብር * የፈለጋችሁትን መኮመት በአንድ ኮመንት 2 ብር በአጠቃላይ አንድ ሰው እስከ 7 ብር ገቢ ያስገባል:: አፍጥኑት…… ከተወለደ ጀምሮ በልብ ህመም ለሚሰቃየው ለህፃን ነብዩ ዮናስ ይሆናል:: *አትጉዱን ተብሏል🙏 Please Please ኮሜንት መደጋገም አይቻልም 😎😎😎 🌴🌴🌴 https://youtu.be/VVdHa-NIUoo?si=vcB7L9rnrYMe63D8
Mostrar todo...
አይናለሜ🥰🥰🥰 የተወዳጁ ድምፃዊ አስጌ ደንዳሾ " አይናሌም " የሚል ሙዚቃ ክሊፕ በማራኪ ሙዚቃ ዩቱብ ቻናል አህን ተለቋል 👉👉👉 http://tinyurl.com/bde87cac 2 ቦታ Challenge ተደርጏል እዚህ ጉርሻ ላይ ና ማራኪ ዩተብ ላይ በአንድ ስአት ውስጥ : ጉርሻ ላይ :- * በአንድ ላይክ 1 ብር * በ1 ኮሜንት 1 ብር * በአንድ ሼር 1 ብር እንዲሁም በአንድ ስአት ውስጥ :- ማራኪ ዩቱብ ላይ ሄዳችሁ :- * በአንድ ላይክ 1 ብር * አስጌ እያሉ መኮመት 1 ብር * እንዲሁም Subscribe 2 ብር በአጠቃላይ አንድ ሰው እስከ 7 ብር ገቢ ያስገባል:: አፍጥኑት…… ገቢው በጉበት ህመም ለምትሰቃየው ለህፃን " ማራማዊት" ይሆናል :: *አትጉዱን ተብሏል🙏 Please Please ኮሜንት መደጋገም አይቻልም http://tinyurl.com/bde87cac 😎😎😎 🌴🌴🌴
Mostrar todo...