es
Feedback
ሂላል ኪድስ Hilal Kids

ሂላል ኪድስ Hilal Kids

Ir al canal en Telegram

ህፃናትን የሚመጥኑ ኢስላማዊ ትምህርቶችና ጠቃሚ መልዕክቶች የሚተላለፉበት አንዲሁም ልጆችን የሚያዝናኑ የተለያዩ ውድድሮች የሚካሄድበት ቻናል ነው። 👉 መጪውን ትውልድ በመገንባት ጉዞ ላይ አብረውን ይሁኑ!! ለማንኛውም አስተያየት 👇👇👇 @hilalederbot

Mostrar más
1 723
Suscriptores
+124 horas
-27 días
-1030 días
Archivo de publicaciones
🥰🥰ጁምአ ሙባረክ 🌱🌱የልጆችዎን ክረምት በሂላል ኪድስ መድረሳ ያስዉቡ !! 🎉 አሁንም ዕድል አሎት ፈጥነው በ0940912291 አልያም በ0970979393 በመደወል ቦታ ያስይዙ!! 👉 በአካል
🥰🥰ጁምአ ሙባረክ 🌱🌱የልጆችዎን ክረምት በሂላል ኪድስ መድረሳ ያስዉቡ !! 🎉 አሁንም ዕድል አሎት ፈጥነው 0940912291 አልያም 0970979393 በመደወል ቦታ ያስይዙ!! 👉 በአካል ለመመዝገብ በሚቀርብዎ የመድረሳው ቅርንጫፎች ቤተል ዶ/ር ሃድራና አባስ ክሊንክ 100 ሜ ገባ ብሎ አልያም ጀሞ ሚካኢል መስታውት ክሊኒክ ጀርባ በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ!! ሂላል ኪድስ የክረምት መድረሳ 😍እነሆ የማይረሳ የዕረፍት ግዜ ለልጆቻችን🍀

በድጋሚ ለወላጆችና ልጆች የቀረበ የክረምት ስጦታ! ስመ ጥሩ ሂላል መድረሳ ለ2018 ክረምት የልጆች የተርቢያ፣ የእስላማዊ የእውቀት ዘርፎች እና የመዝናኛ መርሃግብሮች ምዝገባ ጀምሯል። የምናቀርበው አ
በድጋሚ ለወላጆችና ልጆች የቀረበ የክረምት  ስጦታ! ስመ ጥሩ ሂላል መድረሳ ለ2018 ክረምት  የልጆች የተርቢያ፣ የእስላማዊ የእውቀት ዘርፎች እና የመዝናኛ መርሃግብሮች ምዝገባ ጀምሯል። የምናቀርበው አገልግሎት 👉ሂፍዝ 👉ቃኢዳ 👉 ቁርአን በተጅዊድ 👉 ሂፍዝ 👉 በልጆች አይምሮ ተመጥነው  በተዘጋጁ የማእከሉ መማሪያ መፅሀፍ የፊቅህ፣ ሲራ፣ አዳብ፣ አዝካር፣ አረብኛና የሀዲስ ትምህርቶች 👉 ትምህርታዊ ጉዞዎች ከጣፋጯ ሀላ እና ከሸይኽ ሉቅማን ጋር 👉 የልጅዎን እድገትና ሁኔታ በቅርበት የሚከታተሉበት ኮሚኒኬሽን ቡክ 📍 አድራሻ ቁጥር 1 ቤተል፣ ከዶክተር ሀድራና አባስ ክሊኒክ 100 ሜትር ገባ ብሎ፣ በመርየም አካዳሚ ጊቢ ውስጥ 📍 ቁጥር 2 ጀሞ ሚካኤል፣ ከመስታወት ሆስፒታል ጀርባ፣ በኡማ ቪዥን አካዳሚ ጊቢ ውስጥ 🕒 ከሰኞ እስከ ጁመዓ ከ3:00 ሰዓት እስከ 9:30 ሰዓት 📞 በ0940912291 ይደውሉ 📌 ምዝገባ ሰኔ 25 ይጠናቀቃል።

🌙እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል አድሀ አረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ 🥰በአሉ ከልጆቻችሁ ጋር አስደሳች ቆይታ የምታደርጉበት ይሆንላችሁ ዘንድ እንመኛለን!! ✨ሂላል ኪድስ ኢስላማዊ ድርጅት
🌙እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል አድሀ አረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ 🥰በአሉ ከልጆቻችሁ ጋር አስደሳች ቆይታ የምታደርጉበት ይሆንላችሁ ዘንድ እንመኛለን!! ✨ሂላል ኪድስ ኢስላማዊ ድርጅት

ኢድ ፌስቲቫል 6 ከፊል ምስሎች
+7
ኢድ ፌስቲቫል 6 ከፊል ምስሎች

ላይክ ፎሎ እና ሼር በማድረግ ተደራሽ ያድርጉልን🙏

🌙 ነጋድራስ የረመዳን እና የኢድ ባዛር ለቬንደሮች(ለነጋዴዎች እንዲሁም ለአምራች ድርጅቶች)፦ ምርትዎን ለማስተዋወቅና ለመሸጥ አሁኑኑ ቦታዎን ይያዙ! ለገዢዎች፦ የተለያዩ አልባሳት ፣ የቤት ውስጥ መ
🌙 ነጋድራስ የረመዳን እና የኢድ ባዛር ቬንደሮች(ለነጋዴዎች እንዲሁም ለአምራች ድርጅቶች) ምርትዎን ለማስተዋወቅና ለመሸጥ አሁኑኑ ቦታዎን ይያዙ! ለገዢዎች፦ የተለያዩ አልባሳት ፣ የቤት ውስጥ መዋቢያዎች፣ ቁሳቁሶች እና ጌጣጌጦች እንዲሁም ሌሎች ለረመዳንና ለኢድ ተፈላጊ የሆኑ ምርቶችን በቅናሽ ይሸምቱ! 📍 ቦታ፦ ቤተል እሳት አደጋ ጊቢ ውስጥ 📅 ቀን፦ ከየካቲት 6 - 10 እና ከመጋቢት 7-11 ⏰ ሰዓት፦ ከጠዋት 3:00 - ምሽት 1:00 📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0940912291 / 0970979393 "ቤትዎንም ልብዎንም ለረመዳን ያዘጋጁ!" አዘጋጅ፦ ዳራ ኢቨንትስ እና ሂላል ኪድስ

ጁምአ ሙባረክ ነጋድራስ የረመዳን እና የኢድ ባዘር 📆ከየካቲት 6-10 እና ከመጋቢት 7-11(የኢድ ቀንን ጨምሮ) 🎪 ይሳተፉ፣ ያስተዋወቁ፣ ይሽጡ፣ ይለውጡ ፤ 📢ቤተል እሳት አደጋ ጊቢ ውስጥ አዘጋ
      ጁምአ ሙባረክ ነጋድራስ የረመዳን እና የኢድ ባዘር 📆ከየካቲት 6-10 እና ከመጋቢት 7-11(የኢድ ቀንን ጨምሮ) 🎪 ይሳተፉ፣ ያስተዋወቁ፣ ይሽጡ፣ ይለውጡ ፤ 📢ቤተል እሳት አደጋ ጊቢ ውስጥ አዘጋጅ ዳራ ሚዲያ እና ኤቨንትስ ከሂላል ኪድስ ጋር በመተባበር (ሎጎ) 📞0940912291

🌙 ለነጋዴዎችና ስራ ፈጣሪዎች የቀረበ ጥሪ! 🌙 ሂላል ኪድስ ከ ዳራ ኢቨንትስ ጋር በመተባበር ለተከበረው የረመዳን ወር እና ለኢድ በዓል የሚሆን ታላቅ የንግድ ባዛር አዘጋጅተዋል። ምርትና አገልግሎቶቻችሁን ለሰፊው ማህበረሰብ ለማስተዋወቅና ለመሸጥ ይህ ወርቃማ እድል እንዳያመልጥዎ! 📍 ቦታ:-ቤተል እሳት አደጋ ግቢ ውስጥ 📅 ቀናት ባዛራችን በሁለት ዙር ተከፍሎ ይቀርባል * የረመዳን መቀበያ ባዛር፦ ከየካቲት 6 እስከ 10 ቀን * የረመዳን መጨረሻ ቀናት ባዛር፦ ከመጋቢት 7 እስከ 11 ቀን (የኢድ ቀንን ጨምሮ) 🛍️ መሳተፍ የሚችሉ የንግድ ዘርፎች * የተለያዩ አልባሳት (ለህፃናት፣ ለሴቶችና ለወንዶች) * የቤት ውስጥ ቁሳቁሶች እና ጌጣጌጦች * የተለያዩ ምግቦች እና መጠጦች * መፃህፍት እና የትምህርት መሳሪያዎች * እና ሌሎች ለረመዳንና ለኢድ ተፈላጊ የሆኑ ምርቶች በሙሉ! ለተጨማሪ መረጃ እና ቦታ ለመያዝ 📞0947650720/0944353937 ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ! 📍 አድራሻ/ቢሮ፦[አለም ባንክ አዲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ] ቢሮ ቁጥር 202

🌟 "ምስጋናዬ"የቤተሰብ ፌስቲቫል በደማቅ ሁኔታ ተጠናቀቀ! 🌟 ✨አልሃምዱሊላህ! ምስጋናየ የቤተሰብ ፌስቲቫል በበርካታ መጫዎቻዎች ታጅቦ የልጆችን ልብ በደስታ ሞልቶ ጥር 3 ቀን በአምባሳደር ፓርክ
+5
🌟 "ምስጋናዬ"የቤተሰብ ፌስቲቫል በደማቅ ሁኔታ ተጠናቀቀ! 🌟 ✨አልሃምዱሊላህ! ምስጋናየ የቤተሰብ ፌስቲቫል በበርካታ መጫዎቻዎች ታጅቦ የልጆችን ልብ በደስታ ሞልቶ ጥር 3 ቀን በአምባሳደር ፓርክ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዶ በስኬት ተጠናቋል። ✨ይህ ፌስቲቫል በልዩነት በምስጋና ዙሪያ የተዘጋጀ በመሆኑ የምስጋናን ትርጉም ለልጀ‍ች እና ለታዳጊዎች ያስተማረ ድንቅ ቆይታ ነበር። ✨ለዚህ ፕሮግራም መሳካት ከጎናችን በመሆን ላገዙን ክቡራን ስፖንሰሮቻችን፦ 🏦 ዳሽን ባንክ (Dashen Bank) እና ዘርፈ ብዙ የበጎ አድራጎት ስራዎችን ለሚያከናውነው ኢማን ኢስላሚክ አሶሴሽን (Iman Islamic Association) ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን። ✨አክብራችሁን ለተሳተፋችሁ በሙሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ። ሂላል ኪድስ ኢስላማዊ ድርጅት!!!

ሂላል ቤት ለቤት እና ኦንላይን ቁርአን ማእከል ለልጅሽም ሆነ ለራስሽ በሁሉም የዕድሜ ክልል ባለሽበት ቦታ በቤትሽ አልያም በኦንላይን ቁርአንን በትክክል ታነቢ ዘንድ ቤትሽን አንኳክተን መጥተናል *ለሁ
ሂላል ቤት ለቤት እና ኦንላይን ቁርአን ማእከል ለልጅሽም ሆነ ለራስሽ በሁሉም የዕድሜ ክልል ባለሽበት ቦታ በቤትሽ አልያም በኦንላይን ቁርአንን በትክክል ታነቢ ዘንድ ቤትሽን አንኳክተን መጥተናል *ለሁሉም ዕድሜ ክልል ከቃኢዳ_ሂፍዝ ለህፃናት በሚመጥን መልኩ የተዘጋጀ ✨የአዝካር መፅሀፍ ✨ሳምንታዊ ተርቢያ ፕሮግራም ☎️0970979393

"በምስጋና ውስጥ ትልቅ በረከት አለ!" ምስጋና ላለን ነገር እውቅና መስጠት ብቻ ሳይሆን፣ ለሚመጣው ተጨማሪ በረከት ልብን መክፈቻ ቁልፍ ነው። በህይወት ውጥረት ውስጥ ሆነን የምንረሳቸው ትናንሽ ፀጋዎ
"በምስጋና ውስጥ ትልቅ በረከት አለ!" ምስጋና ላለን ነገር እውቅና መስጠት ብቻ ሳይሆን፣ ለሚመጣው ተጨማሪ በረከት ልብን መክፈቻ ቁልፍ ነው። በህይወት ውጥረት ውስጥ ሆነን የምንረሳቸው ትናንሽ ፀጋዎች ንጹህ አየር መተንፈሳችን፣ የቤተሰብ ፍቅር፣ የጓደኞች ፈገግታ እና ጤናችን ሁሉ 'አልሃምዱሊላህ' የሚያሰኙ ታላቅ ስጦታዎች ናቸው። ምስጋና ልብን ያርሳል፣ መንፈስን ያድሳል፣ ለተስፋም በር ይከፍታል። ዛሬን ስናመሰግን ነገአችን ብሩህ ይሆናል። ጁምአ ሙባረክ😍

ምስጋናዬ... 🔜 በቅርብ ቀን ከሂላል ኪድስ
ምስጋናዬ... 🔜 በቅርብ ቀን ከሂላል ኪድስ

ሂላል ቤት ለቤት እና ኦንላይን ቁርአን ማእከል ✨ለልጅሽም ሆነ ለራስሽ በሁሉም የዕድሜ ክልል ባለሽበት ቦታ በቤትሽ አልያም በኦንላይን ቁርአንን በትክክል ታነቢ ዘንድ ቤትሽን አንኳክተን መጥተናል። ✨
ሂላል ቤት ለቤት እና ኦንላይን ቁርአን ማእከል ✨ለልጅሽም ሆነ ለራስሽ በሁሉም የዕድሜ ክልል ባለሽበት ቦታ በቤትሽ አልያም በኦንላይን ቁርአንን በትክክል ታነቢ ዘንድ ቤትሽን አንኳክተን መጥተናል። ✨ለሁሉም ዕድሜ ክልል ከቃኢዳ_ሂፍዝ ✨ለህፃናት በሚመጥን መልኩ የተዘጋጀ የአዝካር መፅሀፍ ከሳምንታዊ ተርቢያ ፕሮግራም ጋር እኛ ጋር ያገኛሉ። 👉በምን መልኩ ማስተማር እንዳለባቸው child psychology በገባቸው እና ቃኢዳን በልዩ ሁኔታ ባሰለጠናቸውና በሴት ኡስታዞች ይቀሩ ዘንድ ወደ ሂላል  ይደውሉ ። ☎️0970979393

📣 እምነትዎን የሚጥሉበት እና የሀላፊነት ሸክምዎን የሚያቀሉበት የቤት ለቤት ጥናት አገልግሎት ከሂላል ኪድስ! አገልግሎታችን 💡ሁሉንም የትምህርት አይነቶች የሚያጠቃልል 💡ብቁ የሆኑና ልምድን ያካበ
📣 እምነትዎን የሚጥሉበት እና የሀላፊነት ሸክምዎን የሚያቀሉበት የቤት ለቤት ጥናት አገልግሎት ከሂላል ኪድስ! አገልግሎታችን 💡ሁሉንም የትምህርት አይነቶች የሚያጠቃልል 💡ብቁ የሆኑና ልምድን ያካበቱ ሴት አስጥኚዎች 💡ኢስላማዊ ስነምግባርንን ለልጆች ምች ባህሪን የተላበሱ 💡በፈለጉት ቀንና ሰአት የተመቻቸ 🔗 ይህን ሁሉ በተመጣጣኝ ዋጋ በቤትዎ! ሂላል ኪድስ የቤት ለቤት ጥናት 0940912291/0928373231

🌟 ሒላል ኪድስ ኢስላማዊ ድርጅት የአካዳሚክ አስጠኚዎች ቅጥር ማስታወቂያ! የስራ መደብ፦ቤት ለቤት ማስጠናት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች ◦ የትምህርት ዝግጅት፦ቢያንስ 2ኛ አመት እና ከዚያ በላይ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ የሆነች እንዲሁም በዲፕሎማ ወይም በዲግሪ የተመረቀች ◦ ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎችን ማስጠናት የምትችል። ◦ የስራ ልምድ፦ 1 አመት እና ከዚያ በላይ የማስጠናት ልምድ ያላት ◦ ከልጆች ጋር ተስማሚ ባህሪ ያላት፣ታማኝ እና በሀላፊነት የምትሰራ ◦ የስራ ሰአት፦የትርፍ ጊዜ ◦ ሰፈር፦ ቤተልና አካባቢው ◦ ደሞዝ፦በስምምነት ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ እህቶች ማስረጃዎችን፣ የሥራ ልምድ ማረጋገጫንና አጭር የሕይወት ታሪክ (CV) በማያያዝ፣ በሚከተለው አድራሻ እንድታመለክቱ እንጋብዛለን። ቴሌግራም፦[@hilal40] 📍 አድራሻ/ቢሮ፦[አለም ባንክ አዲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ] ሒላል ኪድስ ኢስላማዊ ድርጅት

ድርጅታችን ሂላል ኪድስ ባለፈው ክረምት ጦርሃይሎች በሚገኘው ረያን መስጅድ ውስጥ የልጆች ቂርአት ፕሮግራም ሲያካሂድ እንደነበር ይታወቃል። 👉ውድ ቤተስቦች የበጋ ቂርአት ፕሮግራማችንን የፊታችን ሰኞ
ድርጅታችን ሂላል ኪድስ ባለፈው ክረምት ጦርሃይሎች በሚገኘው ረያን መስጅድ ውስጥ የልጆች ቂርአት ፕሮግራም ሲያካሂድ እንደነበር ይታወቃል። 👉ውድ ቤተስቦች የበጋ ቂርአት ፕሮግራማችንን የፊታችን ሰኞ እንደምንጀምር እያሳወቅን ጦርሃይሎች እና አካባቢው ላይ ያላችሁ የዚህ ፕሮግራም ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንድ እንጠቁማለን!! 👉የቂርአት ቀን እና ሰአት ከሰኞ-ሀሙስ ቅዳሜን ጨምሮ ከ10፡30-12፡00 የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 👇👇👇 👉ከቃኢዳ-ሂፍዝ 👉ኪታብ 👉ተርቢያ 👉አዝካር

🥳 ሂላል ኪድስ ኢስላማዊ ድርጅት የክረምት እና የቤት ለቤት ተማሪዎችን አስመረቀ!! ✨በዛሬው እለት (መስከረም 04/2018) ሂላል ኪድስ ኢስላማዊ ድርጅት በቤት ለቤት እንዲሁም በክረምት መርሀግብር
+9
🥳 ሂላል ኪድስ ኢስላማዊ ድርጅት የክረምት እና የቤት ለቤት  ተማሪዎችን አስመረቀ!! ✨በዛሬው እለት (መስከረም 04/2018) ሂላል ኪድስ ኢስላማዊ ድርጅት በቤት ለቤት እንዲሁም በክረምት መርሀግብር በ3ቱም ማለትም በቤተል፣በረያን መ‍ስጅድ እና በቦሌ ቅርንጫፎች ሲያስተምራቸው የቆዩ ተማሪዎችን ጦር ሀይሎች በሚገኘው ረያን መስጅድ አዳራሽ በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል። ✨በፕሮግራሙም ከ500 በላይ ታዳሚ የተሳተፈ ሲሆን ተማሪዎች የተማሯቸውን የተለያዩ ትምህርቶች እና ነሺዳዎች መድረክ ላይ አቅርበዋል።በተጨማሪም የሽልማት እና የሰርተፍኬት ፕሮግራም አድርገናል። ✨በፕሮግራሙ ላይ የተገኛችሁ ተጋባዥ እንግዶች፣ኡስታዞች፣የተማሪ ወላጆች እና ውድ ተማሪዎቻችንን በአላህ ስም እናመሰግናለን። ✨ለተመራቂ ተማሪዎች እና ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በቤት ለቤት እንዲሁም  በጦር ሀይሎች ረያን መስጅድ ውስጥ የነበረው ቂርአት በጋ ላይም እንደሚቀጥል ለመግለፅ እንወዳለን።