cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሂላል ኪድስ Hilal Kids

ህፃናትን የሚመጥኑ ኢስላማዊ ትምህርቶችና ጠቃሚ መልዕክቶች የሚተላለፉበት አንዲሁም ልጆችን የሚያዝናኑ የተለያዩ ውድድሮች የሚካሄድበት ቻናል ነው። 👉 መጪውን ትውልድ በመገንባት ጉዞ ላይ አብረውን ይሁኑ!! ለማንኛውም አስተያየት 👇👇👇 @hilalederbot

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 033
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-47 أيام
-1730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
👿 ጂኖች  ሰዎችን ምን ምን እያሳሳቱ እንደዋሉና ምን እንዳሳኩ ለአለቃቸው  ኢብሊስ ሪፖርት ያቀርባሉ። ኢብሊስም ሁሉንም እየሰማ ያልፋል የአንድ ትልቅ ስራ ሪፖርት እስኪቀርብ ድረስ..... 🧿 በጂኖች አለም ውስጥ ትልቅ ስራ የሆነው ሪፖርት "እከሌ እና እከሌ በሚባሉ ባልና ሚስቶች መሀል ገብቼ አበጣበጥኳቸው  ለመፋታት እስኪወስኑ ድረስም ጎተጎትኳቸው" ይላል አንዱ ጂን በኩራት።  ኢብሊስም ከዙፋኑ ብድግ በማለት "ዛሬ ትልቅ ነገር አሳካህ" በማለት ያሞግሰዋል። 🏃‍♂️ የሰዎች የምንጊዜም ጠላት የሆነው ኢብሊስና አጋሮቹ የትዳር ህይወትን መበጥበጥ ለሌሎች የህይወት መስክ መበጥበጥ መንስኤ በመሆኑ ትዳርን ለማፍረስ፣ ጎጆን ለመደምሰስ ይተጋሉ። ❔️ሰዎችስ ኢብሊስን በማሸነፍ ትዳርን ለመገንባት፣ ጎጆን ለመቀለስ መትጋት የለብንም? ሂላል ቤተሰብ ለተሻለ ነገ! 0944189366/0940912291
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ቅዳሜ ሰኔ 29  የሂላል ቤተሰብ አሰልጣኝ የሆነችው ጀሚላ ጎሹ  ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 2ተኛ ማስተርሷን በማህበራዊ ስነልቦና ተመርቃለች። ሂላል ኪድስ ኢስላማዊ ድርጅትም እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ለማለት ይወዳል።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
💭 ልጅ ከወለድኩ በኋላ ለባሌ በቂ ጊዜ እየሰጠሁት አይመስለኝም። 💭 ባህሪዬ ሁሉ ተቀያይሯል አንዳንዴ ልጄ ላይ እንደትልቅ ሰው እነጫነጭበታለሁ መልሶ ደግሞ ያሳዝነኛል። 💭 የባሌን ሀቅ ሳላጎድል ልጄን በኢስላማዊ ተርቢያ ማሳደግ የምችለው እንዴት ነው በማለት አስበው ያውቃሉ?…. ☀️ ሂላል ኪድስ ይህንን ጭንቀትዎን ሊፈታ የስልጠና ፓኬጆችን አዘጋጅቻለሁ ከእናንተ የሚጠበቀው መመዝገብና መሰልጠን ብቻ ነው እያለን ነው። 🖊 በቅድመ ጋብቻ 🖊 በድህረ ጋብቻና 🖊 በልጅ አስተዳደግ 📦 የ1 ወር ስልጠና በሳምንት ለ2 ቀናት 📍አድራሻ፦ ጦር ሀይሎች ☎️ 0944189366/0940912291 ይደውሉ።
إظهار الكل...
00:54
Video unavailableShow in Telegram
20.65 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ሂላል ቤተሰብ ለተሻለ ነገ! ☀️ የአንድ ሰው መስተካከል ለቤተሰብ መስተካከል መሰረት ነው። የአንድ ቤተሰብ መስተካከል ደግሞ ለማህበረሰብ መስተካከል መሰረት ነው። 👨‍👩‍👧‍👧 ኑ እራሳችንን እና ቤተሰባችንን በማስተካከል ጥሩ እና የተስካከለ ማህበረሰብን እንገንባ። 🕝 የድህረ ጋብቻ ስልጠና ሀምሌ 2/2016 ጠዋት 4:00                  እንዲሁም 🕑 3ተኛ ዙር የልጅ አስተዳደግ ስልጠና ጠዋት ሀምሌ 4/2016 4:00 ይጀመራል። 📍ቦታ፦ ጦርሀይሎች አሁኑኑ ይመዝገቡ። እንዲሁም 2 ሰው በማስመዝገብ የ1 ሰው ነፃ እድል ያግኙ 📞 0944189366/0940912291 ይደውሉ::
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ልዩ የ1 ወር ስልጠና በሳምንት ለ2 ቀናት! 🎯በትዳር ውስጥ ያሉብንን ሀላፊነቶች መወጣት 🎯 የሰላምና የፍቅር ቤትን ጠብቆ ማቆየት 🎯ልጆች ወደቤት መግባትን የሚናፍቁበትና የሚኮሩበት ቤትን መመስረት 🎯 ለሀገርና ለኢስላም ኩራት የሆኑ ልጆችን ማብቃት 🎯አላህ የሚወደውና ለሌሎች አርዓያ የሆነ ትዳር  ማድረግ የምንችለው እኛው ነን። ለዚህም የሚያግዘዎ ለሁሉም እርከን የሚመጥን የስልጠና ፓኬጆችን ለማግኘት ወደ ሂላል ኪድስ ይደውሉ ። - በቅድመ ጋብቻ - ድህረ ጋብቻ እና - የልጅ አስተዳደግ 📍 አድራሻ፦ ጦርሀይሎች 📋 ማስታወሻ፦ 2 ሰው ያስመዘገበ የ1 ሰው ነፃ እድል ያገኛል። ለበለጠ መረጃ በ0944189366/0940912291 ይደውሉ። መማር - መተግበር - ውጤታማ መሆን ሂላል ቤተሰብ ለተሻለ ነገ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ክረምትን ለቁርአን ከቃኢዳ-ሂፍዝ በተጅዊድ እንዲሁም ተርቢያን አጣምረን በልዩ ሁኔታ ቤትዎ ሁነው ልምድና እውቀትን ባካበቱ ብቁ ሴት ኡስታዛዎች ከልጅ-አዋቂ ሁሉንም ያማከለ አገልግሎት  እነሆ ከተወዳጁ ሂላል ኪድስ ለመመዝገብ በ+251970979393/+251947650720 ይደውሉ!!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ሙሀባው ሀያል ነው በቃል የማያጥር ኑሮን አስጠልቶ ሞትን የሚያስፈቅር ሞት በምን ተአምር ይፈቀራል ብለው ለጠየቁኝ መልሴ እርሶውን ለማግኘት ከርሶ ጋር ለመሆን ድልድይ ነው ለነፍሴ አይኔ ከታደለ እርሶዎን ለማየት ስጋየ ከታጨ ከርሶ ለመጫወት ሞት ነው ሙሉዕነት መኖርም ባዶነት صلّوا على رسول الله ...🍃 اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد መልካም ጁምአ🥰
إظهار الكل...
ዒድ ሙባረክ🥰 እንኳን ለ1445ኛው የኢድ-አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሠላም አደረሳችሁ کْـــــل عـــــامِ وُأنـــــتـــــم بخير♥️
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የተከረው የዙልሂጃ ቀን ከሳምንቱ ኢድ ጁምአችን ጋር ገጥሟል ከዚህ ውድ ቀን አንዲትንም ሰአት በኢባዳ እንጅ ላለማሳለፍ ሞክሩ። ሀጃችሁን ሁሉ ለጌታችሁ ንገሩት…… -በሱጁዳችሁ ውስጥ -በአዛንና በኢቃም መካከል -ሰላት ውስጥ ከማሰላመታችሁ በፊት -ከአስር በሗላ -ፆመኛ የሆናችሁ በምታፈጥሩበት ወቀት….. እነዚህን (ዱአ ተቀባይነት የሚያገኝበት ወቅትን) ከልባችሁ አላህን ለምኑት በውዱ ነብይ ላይ ሰለዋት ማውረድ እንዳትረሱ አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ሙሀመድ🥰
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.