es
Feedback
ኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር(አቡ ዓማር)

ኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር(አቡ ዓማር)

Ir al canal en Telegram

የአላህ  መልዕክተኛ (ﷺ)  እንዲህ  ብለዋል፦ (ከሰዎች መካከል የመልካም በር ከፋች የሆኑና የመጥፎ በር ዘጊዎች የሆኑ አሉ ፤ እንዲሁም ከሰዎች መካከል የሸር  በር ከፋች የሆኑና የመልካም በር ዘጊ የሆኑ አሉ። አላህ የመልካም በር መክፈቻ ቁልፍ በእጁ ላደረገለት ‘ጡባ’ አለለት ፤  አላህ  የመጥፎ  በር መክፈቻ  ቁልፍ  በእጁ  ላደረገለት  ‘ወይል’ አለለት።) [ኢብኑ ማጃህ (237) ዘግበውታል። 

Mostrar más
7 692
Suscriptores
-124 horas
-187 días
-930 días

Carga de datos en curso...

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
septiembre '26
septiembre '26
+9
en 1 canales
agosto '26
+119
en 6 canales
Get PRO
julio '26
+115
en 2 canales
Get PRO
junio '26
+105
en 3 canales
Get PRO
mayo '26
+74
en 3 canales
Get PRO
abril '26
+112
en 3 canales
Get PRO
marzo '26
+198
en 8 canales
Get PRO
febrero '26
+250
en 4 canales
Get PRO
enero '26
+279
en 4 canales
Get PRO
diciembre '25
+196
en 3 canales
Get PRO
noviembre '25
+139
en 3 canales
Get PRO
octubre '25
+117
en 7 canales
Get PRO
septiembre '25
+110
en 6 canales
Get PRO
agosto '25
+160
en 5 canales
Get PRO
julio '25
+140
en 3 canales
Get PRO
junio '25
+135
en 7 canales
Get PRO
mayo '25
+162
en 3 canales
Get PRO
abril '25
+187
en 5 canales
Get PRO
marzo '25
+240
en 11 canales
Get PRO
febrero '25
+170
en 4 canales
Get PRO
enero '25
+203
en 6 canales
Get PRO
diciembre '24
+194
en 5 canales
Get PRO
noviembre '24
+249
en 6 canales
Get PRO
octubre '24
+230
en 6 canales
Get PRO
septiembre '24
+190
en 5 canales
Get PRO
agosto '24
+182
en 3 canales
Get PRO
julio '24
+230
en 12 canales
Get PRO
junio '24
+109
en 3 canales
Get PRO
mayo '24
+100
en 4 canales
Get PRO
abril '24
+132
en 9 canales
Get PRO
marzo '24
+109
en 6 canales
Get PRO
febrero '24
+186
en 7 canales
Get PRO
enero '24
+217
en 6 canales
Get PRO
diciembre '23
+282
en 3 canales
Get PRO
noviembre '23
+199
en 3 canales
Get PRO
octubre '23
+284
en 6 canales
Get PRO
septiembre '23
+171
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+248
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+295
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+233
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+293
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+172
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+81
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+68
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+109
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+82
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+74
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+101
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+171
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+152
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+141
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+167
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+155
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+131
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+74
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+94
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+171
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+198
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+120
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+223
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+440
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+117
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+110
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+119
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+114
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+156
en 0 canales
Get PRO
marzo '21
+145
en 0 canales
Get PRO
febrero '21
+168
en 0 canales
Get PRO
enero '21
+450
en 0 canales
Get PRO
diciembre '20
+5 686
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
05 septiembre0
04 septiembre+4
03 septiembre+4
02 septiembre+1
01 septiembre0
Publicaciones del Canal
🌿አዲስ ደርስ 📚ኪፋየቱል ሙተዓቢድ..... 🎙ክፍል፡23 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌 በኢማሙ ነወዊይ የሂፍዝ ማዕከል የተሰጠ። https://t.me/ibnukedir

2
🌿አዲስ ደርስ 📚ረውደቱል አንዋር 🎙ቁጥር፡80 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌 ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ @ibnukedir
758
3
📚የቁርአን ተፍሲር ቁ፡257 📖ሱረቱ-ሩም          🎙ክፍል፡4 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌  አቃቂ ቢላል መስጂድ የተሰጠ @ibnukedir
690
4
📤📤📤📤📤📤📤 🌿የጁምዓ ኹጥባ ቁ፡120 🔖ከሙስሊሞች ጋር ሊኖረን የሚገባ መስተጋብር ⁉️     💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🔻ሊደመጥ የሚገባ ወቅታዊ ኹጥባ! 💫የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን ሼር! 🕌  ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ @ibnukedir
2 404
5
🌿🌿🌿🍃ታላቅ የምስራች🍃🌿🌿🌿 አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድና የተከበራችሁ ተማሪዎችና ወላጆች ኢማሙ ነወዉይ የሂፍዝ ማዕከል መላው ሙስሊም ማህበረሰብን በአላህ ፍቃድ ለማገልገል እና ትውልድን ለመቅረፅ ለብዙ ዓመታት ልምድ ባካበቱት ብቁ መምህራን ለ 2019 ዓ.ል(1448 ሂ.ጅ) ተማሪዎችን ከቁርዓን ሂፍዝ በተጨማሪ የተለያዩ  መሰረታዊ የሆኑ ኢስላማዊ እውቀቶችን በየደረጃ ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል :: 🟣የምዝገባ ቀን:- ከ ነሐሴ 16 _ጳጉሜ 3 ድረስ 🟣ትምህርት የሚጀምረው ፦መስከረም 4 👉 ትምህርቱ የሚሰጠው፦ 🟢በአዳር፣ 🟢በሙሉ ቀን፣ 🟢ከዓስር በኋላ፣ 🟢ዊከንድ(ቅዳሜና እና እሁድ) 🌍አድራሻ ፦አለምባንክ ከአልፋ ት/ቤት ወረድ ብሎ ፖሊስ ካምፕ ፊትለፊት።         📌የምንቀበለው ውስን ተማሪ ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ እንዲሁም ያስመዝግቡ። 🟣ለበለጠ መረጃና ለመመዝገብ፦ 📥📥📥📥📥📥📥📥📥 📲0913150022 ወይም 📲0972060403
1 211
6
🌿አዲስ ደርስ 📚ኪፋየቱል ሙተዓቢድ..... 🎙ክፍል፡22 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌 በኢማሙ ነወዊይ የሂፍዝ ማዕከል የተሰጠ። https://t.me/ibnukedir
1 193
7
🌿አዲስ ደርስ 📚ረውደቱል አንዋር 🎙ቁጥር፡79 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌 ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ @ibnukedir
1 028
8
📚የቁርአን ተፍሲር ቁ፡256 📖ሱረቱ-ሩም          🎙ክፍል፡3 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌  አቃቂ ቢላል መስጂድ የተሰጠ @ibnukedir
879
9
📤📤📤📤📤📤📤 🌿የጁምዓ ኹጥባ ቁ፡119 🔖የቢድዓ መዘዝና የሰለፎች አቋም⁉️     💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🔻ሊደመጥ የሚገባ ወቅታዊ ኹጥባ! 💫የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን ሼር! 🕌  ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ @ibnukedir
2 026
10
📤📤📤📤📤📤📤 🌿የጁምዓ ኹጥባ ቁ፡118 🔖ነብዩን ﷺ መውደድ⁉️     💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🔻ሊደመጥ የሚገባ ወቅታዊ ኹጥባ! 💫የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን ሼር! 🕌  ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ @ibnukedir
1 649
11
🌿🌿🌿🍃ጥቆማ🍃🌿🌿🌿 መውሊድን በተመለከተ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነውር የተዘጋጁ ከፊል ፅሁፎችን በቀላሉ እነዚህን ሊንኮች በመጫን ማንበብ ትችላላችሁ። 1, ነብዩ ﷺ መቼ ተወለዱ? t.me/IbnuMunewor/893 2, መውሊድን ማን ጀመረው? በመረጃ ለሚያምኑ ብቻ t.me/IbnuMunewor/869 3, መውሊድ ለምን አላማ እንደተጀመረ ያውቃሉ? t.me/IbnuMunewor/876 4, መውሊድና ነባሩ እስልምና አይተዋወቁም! {ምስክር እራሳቸው!} t.me/IbnuMunewor/884 5, “በአላህ እዝነት ይደሰቱ...” - ትልቁ የመውሊድ አጋፋሪዎች ምርኩዝ t.me/IbnuMunewor/2227 6, የሰኞ ፆም እና መውሊድ t.me/IbnuMunewor/2214 7, ዐቂቃ ሌላ መውሊድ ሌላ! t.me/IbnuMunewor/2261 8, ዓሹራን ለመውሊድ? t.me/IbnuMunewor/2269 9, መውሊድ ውስጥ እነዚህ አደጋዎች አሉ! t.me/IbnuMunewor/2294 10, በመውሊድ ላይ ስለሚፈፀመው ጭፈራ ዑለማዎች ምን እንዳሉ ታውቃለህ? t.me/IbnuMunewor/882 11, መውሊድን የሚፈቅዱትም አይፈቅዱትም! t.me/IbnuMunewor/2298 12, መውሊድ የማያከብር ሰው የሙሐመድ ﷺ ጠላት ከሆነ፣ ገና የማያከብር ሰው የዒሳ ጠላት ነው! t.me/IbnuMunewor/886 13, እውን የሡወይባ ታሪክ ለመውሊድ ማስረጃ ይሆናል? t.me/IbnuMunewor/2234 14, ሸውካኒ እና መውሊድ (ወሳኝ ነጥቦች የተዳሰሱበት) t.me/IbnuMunewor/898 15, ሲዩጢ፣ የመውሊድ ደጋፊዎች ሌላኛው ምርኩዝ t.me/IbnuMunewor/2277 16, እውን ኢብኑ ተይሚያ መውሊድን ፈቅደዋል? t.me/IbnuMunewor/878 17, በሸይኹል አልባኒ እና “መውሊድ ይፈቀዳል” በሚል ሰው መካከል የተደረገ ድንቅ ቃለ-ምልልስ t.me/IbnuMunewor/34 18, ከ“ወሃብዮች” በፊት የነበሩ የመውሊድ ተቃዋሚዎች t.me/IbnuMunewor/1624 19, መውሊድ ተከሽኖ t.me/IbnuMunewor/2309 20, ለምንድን ነው የመውሊድ ተቃውሞ ኢኽዋኖችን ምቾት የሚነሳቸው? t.me/IbnuMunewor/918 21, መሷሊሐል ሙርሰላ፣ የመውሊድ አክባሪዎች የመጨረሻው ምሽግ t.me/IbnuMunewor/2302 = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
1 893
12
🌿አዲስ ደርስ 📚ኪፋየቱል ሙተዓቢድ..... 🎙ክፍል፡21 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌 በኢማሙ ነወዊይ የሂፍዝ ማዕከል የተሰጠ። https://t.me/ibnukedir
1 637
13
🌿አዲስ ደርስ 📚ረውደቱል አንዋር 🎙ቁጥር፡78 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌 ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ @ibnukedir
1 306
14
📚የቁርአን ተፍሲር ቁ፡255 📖ሱረቱ-ሩም          🎙ክፍል፡2 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌  አቃቂ ቢላል መስጂድ የተሰጠ @ibnukedir
1 263
15
📤📤📤📤📤📤📤 🌿የጁምዓ ኹጥባ ቁ፡116 🔖የአላህ ውዴታ መንገድ⁉️     💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🔻ሊደመጥ የሚገባ ወቅታዊ ኹጥባ! 💫የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን ሼር! 🕌  ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ @ibnukedir
2 045
16
እምነትህን ስትቀይር ዜግነትህና ታሪክህ ይሻራልን? ================ 🌿የአምስቱ ጓደኛሞች ውይይት (የኢትዮጵያዊነት ማሳያ) በአንድ ትምህርት ቤት አብረው ተምረው ካደጉ አምስት የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ጓደኛሞች መካከል አራቱ በጊዜ ሂደት እምነታቸውን ይቀይራሉ። አንደኛው ሙስሊም፣ ሁለተኛው ካቶሊክ፣ ሦስተኛው ፕሮቴስታንት፣ አራተኛው ደግሞ የይሖዋ ምስክር እምነት ተከታይ ሲሆኑ፤ አምስተኛው ግን በኦርቶዶክስ እምነቱ ይጸናል። ከዓመታት በኋላ በአካል ተገናኝተው ስለ አገርና ስለ እኩልነት ሲወያዩ፣ እምነቱን ያልቀየረው ጓደኛቸው በንዴትና በቁጣ ተሞልቶ እንዲህ ይላቸዋል፦ "እናንተ መጤዎች! ከእኛ ከነባሩ ህዝብ ጋር አገርን በእኩልነት እንጋራ ለማለት ደረሳችሁ? ኦርቶዶክስ አገር ያቆመች፣ ፊደል ቀርጻ ያስተማረች፣ እናንተ ተሰዳችሁ ስትመጡ የተቀበለች ነች።" በዚህ ጊዜ ጓደኛሞቹ የሰጡት ምላሽ የፖለቲካዊ ማንነትን ስህተት ፍንትው አድርጎ ያሳያል፦   ✅ የካቶሊክ እምነት ተከታዩ ምላሽ፦ "እምነትን መቀየር መጤ የሚያደርግ ከሆነ፣ ኦርቶዶክስን የኢትዮጵያዊነት ብቸኛ መለኪያ እያደረግከው ነው። ኦርቶዶክስ አገር ስትገነባ እኛም በወቅቱ ኦርቶዶክስ ስለነበርን ያንን ታሪክ አብረን የሰራነው እኛ ነን።" ✅ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዩ ምላሽ፦ "ከዓመታት በፊት እምነቴን ከመቀየሬ በፊት ኦርቶዶክስ ለሀገር ባበረከተችው አስተዋፅኦ ሁሉ ውስጥ እኔና አባቶቼ አለንበት። እምነቴን ስለቀየርኩ ብቻ የትናንት የታሪክ ድርሻዬና አሻራዬ ሊሻር አይችልም!" ✅ የሙስሊም እምነት ተከታዩ ምላሽ፦ "አማኝን መጤ አድርጎ የሚፈርጀው ይህ አስተሳሰብ እያለ ያለው፦ 'አማራ ክርስቲያን ከሆነ ነባር ነው፣ አማራ ሙስሊም ከሆነ ግን መጤ ነው፤ ትግራዋይ ክርስቲያን ከሆነ ነባር ነው፣ ትግራዋይ ሙስሊም ከሆነ ግን መጤ ነው፤ ኦሮሞ ክርስቲያን ከሆነ ነባር ነው፣ ኦሮሞ ሙስሊም ከሆነ ግን መጤ ነው' እያለ መሆኑን አስተውላችኋልን? ይህ ከድንቁርና በቀር ምን ይባላል?" ✅ የይሖዋ ምስክር እምነት ተከታዩ ምላሽ፦ "ሃይማኖትን መቀየር የውስጥ ማንነትን መገለጫ የሆነውን 'ዲ ኤን ኤ' (DNA)  ወይም የዘር ግንዱን አይቀይረውም። የተቀየረው እምነት እንጂ የአገሬው ተወላጅነቱ አይደለም።" ✒️ ከዚህ ውይይት በስተጀርባ ያሉትን መሠረታዊ የታሪክና የህግ እውነታዎች በአራት ዋና ዋና ነጥቦች እንገምግማቸው፦ ሀ) ዜግነት በሕግና በደም፣ ሃይማኖት በነፃነት! ዜግነትና ሀገራዊ መብት የሚገኘው በደም (ከወላጆች) እና በሕግ እንጂ በሃይማኖት ምዝገባ አይደለም። አንድ ሰው እምነቱን ስለቀየረ ብቻ፣ የቀደሙ አባቶቹ ከጥንት ጀምሮ የገነቡትን አገር ባለቤትነት አያጣም። ሃይማኖት የምርጫ ጉዳይ እንጂ የሀገር ባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ አይደለም። ለ) ታሪክን በሃይማኖት ብቻ የመመዘን ስህተት የኢትዮጵያ ታሪክ የሃይማኖት ታሪክ ብቻ ሳይሆን የፖለቲካ፣ የግብርና፣ የቋንቋ፣ የኪነ-ህንጻ፣ የሉዓላዊነት፣ የንግድና የባህል ታሪክ ድምር ነው። በእነዚህ ሁሉ ታሪኮች ውስጥ የተሳተፉት ደግሞ ከሁሉም እምነት የተውጣጡ ኢትዮጵያውያን እንጂ የአንድ ሃይማኖት ተከታዮች ብቻ አይደሉም። ሐ) 99% የ"መጤነት" እውነታ! ከውጭ አገር የመነጨን እምነት መከተል ሰውን "መጤ" የሚያደርግ ከሆነ፣ 99% የሚሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ መጤ ነው! ምክንያቱም ኦርቶዶክስ፣ እስልምና፣ ፕሮቴስታንት፣ ካቶሊክ፣ ሁሉም መነሻቸው ከመካከለኛው ምስራቅና ከውጭ አገራት የመጡ እምነቶች ናቸው። መ) "እንግዶቹ እንኳን ደህና መጡ!" በእርግጥም መጤ የምንላቸው ከሌላ ሀገር ወደ ኢትዮጵያ መጥተው እምነቱን ያስተማሩንን የውጭ አገር ሰባኪያን ነው። ለምሳሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ትልቅ ስፍራ የተሰጣቸውና ታቦት የተሰየመላቸው ታላላቅ አባቶች ሁሉም ከውጭ የመጡ ስደተኞች ነበሩ [6]፦ 1️⃣  አቡነ አረጋዊ (ዘሚካኤል)፦ የመጡት ከሮም [6] 2️⃣ አቡነ ጴንጤሌዎን፦ የመጡት ከሮም [6] 3️⃣  አቡነ ገሪማ (ይስሐቅ)፦ የመጡት ከሮም [6] 4️⃣  አቡነ የማታ፦ የመጡት ከሶርያ [6] 5️⃣  አቡነ አፍጼ፦ የመጡት ከቱርክ (አናቶሊያ) [6] 6️⃣  አባ ሰላማ (ከሳቴ ብርሃን)፦ የመጡት ከሶርያ 7️⃣ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ፦ የመጡት ከግብፅ እኛ ኢትዮጵያውያን እነዚህን የእምነት መምህራን (የክርስትናም ሆነ የእስልምና) በስደትና በእንግድነት ሲመጡ መቀበላችን እንግዳ ተቀባይና ደግ ህዝቦች መሆናችንን ያሳያል። መጤዎቹ መምህራን እንኳንም መጡ፤ እኛም እነርሱን በእንግድነት በመቀበላችን እንኮራለን! ⬅️ ኢትዮጵያዊነት የጋራ ቤታችን እንጂ የአንድ ወገን ወይም የአንድ እምነት ውርስ አይደለም። እምነትን መቀየር ታሪክን፣ አሻራን እና ዜግነትን አያሳጣም። ስለዚህ፣ ይህንን አገርን የሚከፋፍል የ"ነባርና መጤ" የድንቁርና ትረካ ወደ ጎን ትተን፣ አገራችንን በሕግ የበላይነት፣ በዜጎች እኩልነትና በጋራ እሴቶቻችን ላይ በፅኑ መሰረት እንገንባት! ✍አሕመዲን ጀበል https://t.me/ibnukedir
2 044
17
🌿🌿🌿🍃ጥቆማ🍃🌿🌿🌿 ማነው መጤው? ሙስሊሙ መብቱን በጠየቀ፣ ጭቆናን በተቃወመ፣ እምነቱን ባስተማረ ቁጥር "እናንተ ሙስሊሞች ወደ ኢትዮጵያ ስትገቡ አክብረን በተቀበልን እንዴት ውለታችን ይረሳል?" እያሉ በቅጥፈት ለሚመፃደቁ አካላት "እንዴ! እኛ እኮ ኢትዮጵያውያን እንጂ መጤዎች አይደለንም" እያሉ በከንቱ መድከም አያስፈልግም ብዬ በፅኑ አምናለሁ። ሰዎቹ እንዲህ አይነት አመክንዮ የሚገባቸው አይደሉም። ድንጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ ነው። መፍትሔው ማጥቃት እንጂ መከላከል አይመስለኝም። በራሱ ቋንቋ አናግረው። በዚህ ድንቁ ^ ርና ላይ በሰፊው የሚታወቁት በዋናነት የአንድ እምነት ተከታዮች ናቸው። እነሱ ናቸው "የእስላም አገሩ መካ፣ የአሞራ አገሩ ዋርካ" የሚል ምሳሌያዊ አነጋገር ፈጥረው ድንቁርናቸውን ከትውልድ ትውልድ የሚያሻግሩት። እንዴት አድርገው እንደሚጠርቧቸው እንጃ በዚህ ዘመን እንኳ አልተቀየሩም። የለውጥ ተስፋ የሚታይባቸውም አይደሉም። አስቂኙ ነገር ደግሞ ራሳቸውን የአይ^ሁድ ዘር አድርገው መኮፈሳቸው ነው። ሃገሪቱን ለሰባት መቶ ዓመታት በላይ የቦጠቦጠው ራሱን "ሰለሞናዊ መንግስት" ብሎ የሚጠራው መዥገር ስርአትኮ ባህር ተሻግሮ የሰሎሞን ዘር ነኝ የሚል ነው። መጤ ነኝ ማለት አይደል ይሄ? አፄ ምኒልክ "ዳግማዊ" ምኒልክ የተባለው ጥንት ከንጉስ ሰለሞን የተገኘ "ቀዳማዊ" ምኒልክ ነበር ብለው ስለሚያምኑ ነው። "የናዝሬቱ እየሱስ፣ የዮርዳኖስ ወንዝ፣ ቃና ዘገሊላ፣ ቤተልሄም፣ እየሩሳሌም፣ ... " እያለ እምነቱን ከባህር ማዶ ጋር የሚያይዝ አካል እንዴት ሙስሊሞችን መጤ ሊያደርግ ይዳፈራል?! የሙስሊሙን ኢትዮጵያዊነት መቀበል የከበዳቸው ጭንቅላቶች "ኢትዮጵያ የክርስቲያን ደሴት ናት" የሚል ያረጀ ያፈጀ ተረት ዛሬም ይተርታሉ። ለመሆኑ እነሱ ዘንድ ኢትዮጵያ ማለት የቷ ናት? ለመሆኑ ኢትዮጵያ ሲሉ አፋርን፣ ሶማሊን፣ ሀረርን፣ ስልጤን፣ ከፊል ጉራጌን፣ ሰፊውን ኦሮሚያን፣ ሀላባን፣ አብዛኛው ወሎን፣ አብዛኛውን በኒሻንጉልን፣ ድሬዳዋን፣ አርጎባን፣ ... ይጨምራል ወይ? እስኪ እነዚህን አካባቢዎች ቆርጠው ያውጡና የደሴቷን ካርታ ይመልከቱ። ካርታው ላይ የሚታየው ቀዩ ክፍል ነው የሚቀራቸው። ከዚያ የቀራችሁን የክርስቲያን ደሴት ተመልከቷት! የምትዘምሩላት ኢትዮጵያ ይቺ ናት? ለማንኛውም "በቀዳማዊ ምኒልክ በኩል የሰለሞን ዘር ነን"፣ "ነገደ ይሁዳ ነን"፣ "የይሁዳ አንበሳ ነን" የሚለውን የአባቶቻችሁን ተረት የምታምኑበት ከሆነ መጤዎች እንደሆናችሁ በራሳችሁ ላይ መስክራችኋል። እኛ ሙስሊሞች ዐረቦች ነን አላልንም። ኢትዮጵያውያን ነን። እናንተ "የሁ^ዶች ነን" ካላችሁ እኛ ነን የተቀበልናችሁ። "አይ" ካላችሁ "አይ^ሁድ ነን" የሚለውን የአባቶቻችሁን ተረት ውሸት እንደሆነ አስረግጣችሁ ወርውራችሁ ጣሉ። ከዚያ በኋላ ራሳችሁን የኢትዮጵያዊነት አከፋፋይና ድርጎ ሰፋሪ አድርጋችሁ ማየታችሁን አቁሙ። የነውረኝነታችሁ ዳፋ ለደካሞች ይተርፋልና ጥፍራችሁን ሰብስቡ። በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት የከረፋ ሃሳብ ስታንፀባርቁ ታንኩም ባንኩም በእጃችሁ በነበረበት የቀደመው ዘመን ያደረሳችሁትን ማሰብም ይሰቀጥጣል። ✍IbnuMunewor https://t.me/ibnukedir
2 688
18
🌿አዲስ ደርስ 📚ኪፋየቱል ሙተዓቢድ..... 🎙ክፍል፡20 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌 በኢማሙ ነወዊይ የሂፍዝ ማዕከል የተሰጠ። https://t.me/ibnukedir
1 485
19
🌿አዲስ ደርስ 📚ረውደቱል አንዋር 🎙ቁጥር፡77 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌 ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ @ibnukedir
1 307
20
📚የቁርአን ተፍሲር ቁ፡254 📖ሱረቱ-ሩም          🎙ክፍል፡1 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌  አቃቂ ቢላል መስጂድ የተሰጠ @ibnukedir
1 334