es
Feedback
ፖሊ ግቢ ጉባኤ

ፖሊ ግቢ ጉባኤ

Ir al canal en Telegram

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፤ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖሊ ግቢ ጉባኤ መርሃግብራትና፤ ወቅታዊ የግቢ ጉባኤው መረጃዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው። ለሃሳብና አስተያየቶቻችሁ ☝️👉 @mkpolybot ለመድሎተ አሚን ጥያቄዎቻችሁ ☝️👉 @NikiyamkBot መጻሕፍትን ለማንበብ ☝️👉 @polylibrary ላይ ያስቀምጡልን።

Mostrar más
3 595
Suscriptores
+224 horas
+47 días
+2130 días

Carga de datos en curso...

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
septiembre '26
septiembre '26
+40
en 2 canales
agosto '26
+47
en 2 canales
Get PRO
julio '26
+40
en 0 canales
Get PRO
junio '26
+76
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+40
en 1 canales
Get PRO
abril '26
+105
en 2 canales
Get PRO
marzo '26
+55
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+33
en 1 canales
Get PRO
enero '26
+55
en 1 canales
Get PRO
diciembre '25
+185
en 2 canales
Get PRO
noviembre '25
+79
en 2 canales
Get PRO
octubre '25
+184
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+97
en 1 canales
Get PRO
agosto '25
+16
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+8
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+33
en 1 canales
Get PRO
mayo '25
+37
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+112
en 1 canales
Get PRO
marzo '25
+201
en 1 canales
Get PRO
febrero '25
+72
en 1 canales
Get PRO
enero '25
+202
en 1 canales
Get PRO
diciembre '24
+252
en 1 canales
Get PRO
noviembre '24
+221
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+85
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+68
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+89
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+12
en 1 canales
Get PRO
junio '24
+33
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+102
en 1 canales
Get PRO
abril '24
+28
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+63
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+85
en 1 canales
Get PRO
enero '24
+9
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+6
en 0 canales
Get PRO
noviembre '23
+8
en 0 canales
Get PRO
octubre '23
+1
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+2
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+10
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+27
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+52
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+54
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+74
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+73
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+175
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+268
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+106
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+58
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+9
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+9
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+17
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+37
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+47
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+29
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+72
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+195
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+19
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+10
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+3
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+12
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+1 491
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
16 septiembre+4
15 septiembre+2
14 septiembre+1
13 septiembre+1
12 septiembre+1
11 septiembre0
10 septiembre+2
09 septiembre+1
08 septiembre+5
07 septiembre+3
06 septiembre+3
05 septiembre+5
04 septiembre+5
03 septiembre+4
02 septiembre+2
01 septiembre+1
Publicaciones del Canal
🎉 የምስራች! 🎉 የ2019 የትምህርት ዘመንን አብረን ለመጀመር ዝግጁ ናችሁ? አዎ! ከሆነ መልሳችሁ... እኛም የግቢ ጉባኤ እህትና ወንድሞቻችሁ ከግቢው ጋር በመተባበር እናንተን በፍቅር ለመቀበል
🎉 የምስራች! 🎉 የ2019 የትምህርት ዘመንን አብረን ለመጀመር ዝግጁ ናችሁ? አዎ! ከሆነ መልሳችሁ... እኛም የግቢ ጉባኤ እህትና ወንድሞቻችሁ ከግቢው ጋር በመተባበር እናንተን በፍቅር ለመቀበል ዝግጅታችንን ጨርሰናል! እውነት ለመናገር ቢቻለን እያንዳንዳችሁን ከየቤታችሁ ደጃፍ pick ብናደርጋችሁ ደስ ባለን ነበር 😉፤ ነገር ግን ከተለያዩ ክፍለ ሀገራትና ከተሞች የምትመጡ ተማሪዎችን ከመናኸሪያና ከኤርፖርት ምንም መንገላታት ሳያጋጥማችሁ እንደ እንቁላል ተንከባክቦ ግቢ ለማድረስ መኪኖችን አዘጋጅተናል። ስለሆነም ከሃሙስ መስከረም 7 እስከ መስከረም 8 ድረስ በሚከተሉት ቦታዎች እንጠብቃችኋለን፡
📍 አዲሱ መናኸሪያ 📍አሮጌው መናኸሪያ 📍 ኤርፖርት
የትራንስፖርት ሰዓት: አገልግሎቱ ጠዋት 2:00 ሰዓት ላይ የሚጀምር ሲሆን፣ በየ 4 ሰዓት ልዩነት ይመላለሳል! (ምሳሌ፡ ጠዋት 2:00፣ ቀትር 6:00፣ ከሰዓት 10:00...) ስለዚህ በተጠቀሱት ቀናት ከተገለጹት ቦታዎች በአንዱ ተገኝታችሁ አገልግሎቱን ተጠቀሙ። እግዚያብሔር አምላክ በሰላም ያገናኘን! 🕊️🌿 ይህ መረጃ ለሌሎች ተማሪዎች እንዲደርስ Share ማድረጋችሁን እንዳትረሱ! ────────── ✦ ──────────                        ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram

2
ኑ እየጠበኳችሁ ነው!!! ኢየዐቁር እክለ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መሥነቅት ፤ አኮኑ ተሠጠ በመንፈስ ቅዱስ መጥባሕት ። ትርጉም ፥ ገብረ መንፈስ ቅዱስ/አቅማዳ እህልን አይቋጥርም ፤ በመንፈስ ቅዱስ/ካራ
ኑ እየጠበኳችሁ ነው!!! ኢየዐቁር እክለ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መሥነቅት ፤ አኮኑ ተሠጠ በመንፈስ ቅዱስ መጥባሕት ። ትርጉም ፥ ገብረ መንፈስ ቅዱስ/አቅማዳ እህልን አይቋጥርም ፤ በመንፈስ ቅዱስ/ካራ ተቀዷልና ። ሰላም ውዶች እንዴት ናችሁ 👋 እንኳን ለጻድቁ አባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርኃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። ከጻድቁ አባታችን ከአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ረድኤት በረከት ያሳትፈን ። እንኳን አደረሳችሁ እያላችሁ በኮሜንት ይጻፉልን ! ────────── ✦ ──────────                        ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram
555
3
አዋጅ አዋጅ ህዝቤ ሆይ ማርቆስ ተሽሮ ፣ ሉቃስ ነግሷል ! ሰላም ውድ የፓሊ ግቢ ጉባዔ አባላት በሙሉ እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ 🤗ዓመቱ የሰላም፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ፣የአንድነት እና የንስሐ ዘመን ያድርግላችሁ ፣ ያድርግልን ። ዘወትር ማክሰኞ እና እሁድ የሚካሄደው የOnline መዝሙር ጥናት እንደቀጠለ ነው ። ⏱ሰዓት : - ምሽት 3:00 - 4:15 pm 📲ቦታ:- በOnline Telegram ላይ በሰዓት በመገኘት መዝሙሩን እናጥና ፣ እንማር !! ────────── ✦ ──────────                        ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram
972
4
ተመላሾች ሆይ! 😁👋 እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! ለመሆኑ አንድ ነገር አስተውላችኋል? ከጣት ጣት ይበልጣል ከአመትም አመት ይበልጣል ኋኗል ነገሩ ... ! ይሄ ዛሬ የምንቀበለው አዲስ ዓመታችን (2019) የምስራች አብሳሪው የቅዱስ ገብርኤልን ቁጥር (፩፱) የያዘ መሆኑን? . . . ይሄው እኛ  እናስታወስናችሁ! 🤗 እንደ መልአኩ የምስራች ቃል፣ መጪው ዓመት ያማረ፣ የሰመረና በበረከት የተሞላ ውብ ዓመት እንዲሆንልን ተመኘንላችሁ። 🏵️🏵️🏵️ መልካም አዲስ ዓመት! 🏵️🏵️🏵️ ────────── ✦ ──────────                        ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram
1 023
5
ከማስታወቂያዎች ሁሉ የተለየች ማስታወቂያ ✍️ ስራ ፈላጊ ነኝ ከተመረኩ ብዙ ወራቶች አለፉ እኔም ከዛሬ ነገ ስራ አገኛለሁ እያልኩኝ ማስታወቂያ በተለጠፈበት ሁሉ ስዞር እውላለሁ ። ዛሬ ግን ያልጠበቁት
ከማስታወቂያዎች ሁሉ የተለየች ማስታወቂያ ✍️ ስራ ፈላጊ ነኝ ከተመረኩ ብዙ ወራቶች አለፉ እኔም ከዛሬ ነገ ስራ አገኛለሁ እያልኩኝ ማስታወቂያ በተለጠፈበት ሁሉ ስዞር እውላለሁ ። ዛሬ ግን ያልጠበቁት አዲስ ነገር ገጠመኝ ። ማስታወቂያውም እንዲህ ይላል :- ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ ፣አደረሰን እያልን መስከረም 17 ለምናከብረው የመስቀል በዓል የሚሆን መዝሙር ጥናት በOnline ጀምረናል። ስለሆነም የእጅ ስልክዎን እና Internet በመጠቀም አብረን እድናጠና ስንል በእግዚአብሔር ስም እናስባለን ። ይላል እኔም ሳየው ቢያንስ ዛሬ አዕምሮዬ ተረጋግቶ ያመሻል ብዬ በሰዓት ተገኝቼ ለማጥናት ወሰንኩ እላችኋለሁ ። ግን እንዴት ነው አብረን አናጠናም? .... ⏰ሰዓት : - ምሽት 3:00 - 4:15 pm 📆 ቀን :- ዘወትር ማክሰኞ እና እሁድ 📲ቦታ:- በOnline Telegram ላይ በሰዓቱ Online በመገኘት እግዚአብሔርን እናመስግን !!! ────────── ✦ ──────────                        ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram
1 359
6
ወንድማችን እንዲህ አለን! ዛሬ ጧት ከጓደኞቼ ጋር ቤተክርስቲያን ሂደን ስንመለስ ቁርስ እንብላ ብለን ወደ አንድ ካፌ አመራን። ከደረስንም በኋላ ምግብ አዘዝን ምግባችን እስኪደርስ አንዳንድ ወጎዎችን
ወንድማችን እንዲህ አለን! ዛሬ ጧት ከጓደኞቼ ጋር ቤተክርስቲያን ሂደን ስንመለስ ቁርስ እንብላ ብለን ወደ አንድ ካፌ አመራን።  ከደረስንም በኋላ ምግብ አዘዝን ምግባችን እስኪደርስ አንዳንድ ወጎዎችን እያዎጋን እያለ ከመሀላችን አንድ ወንድማችን ነገ ግን መዝሙር እናጠናለን አይደል? አለን ። ማለት!  የት ነው የምናጠናው ግቢ ጉባዔ እንደሁ ሁሉም ወደ ቤተሰብ እንደሄዱ አልተመለሱም ነው  አንተ ያዘጋጀኸው ቦታ አለህ ? ብለን በጥያቄ ስንዘው ። እንዴ!  አልሰማችሁም የመስቀል መዝሙር ጥናት እኮ በቴሌግራም ተጀምሯል  ብሎ ክው አደረገን እላችኋለሁ! 👉ግን መቼ መቼ እና በየትኛው ግሩፕ ነው ? ብለን ስንጠይቀው በዚህ የፖሊ ግቢ ጉባዔ መዝሙር ጥናት በቴሌግራም  በሚለው ነው  ፧ እንዲያውም ነገ ሁለተኛ ቀን ነው ብሎ ነገረን ። ከዚያም ያዘዝነው ምግባችን ደረሰልን ምግባችንን ተመግበን ከጨረስን በሗላ ነገ ማታ የመስቀል መዝሙር ልናጠና ተነጋግረን "ሰላመ እግዚአብሔር አይለየህ ፣አይለየን " ተባብለን ተለያየን ። ⏰ሰዓት : - ምሽት 3:00 - 4:15 pm 📲ቦታ:- በOnline Telegram ላይ ኑ ምስጉን እግዚአብሔርን በአንድነት እናመስግን !!! ────────── ✦ ──────────                        ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram
1 522
7
ሰዓታት ቀሩት! ⏰ሰዓት : - ምሽት 3:00 - 4:15 pm 📲ቦታ:- በOnline Telegram ላይ መዝሙር ለማጥናት ተዘጋጅተናል እያላችሁ በኮሜንት ፃፉልን!!! ────────── ✦ ────────
ሰዓታት ቀሩት! ⏰ሰዓት : - ምሽት 3:00 - 4:15 pm 📲ቦታ:- በOnline Telegram ላይ መዝሙር ለማጥናት ተዘጋጅተናል እያላችሁ በኮሜንት ፃፉልን!!! ────────── ✦ ──────────                        ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram
1 620
8
👉 በOnline መዝሙር ጥናት
👉 በOnline መዝሙር ጥናት
1 638
9
አይ መታደላችን ሰላም ውድ የፖሊ ግቢ ጉባዔ አባላት እንዴት ናችሁ 👋 እነሆ ክረምቱ አልፎ መስከረም ሲመጣ አንድ ነገር ያጓጓናል እርሱም ጌታችን መድሀኒታችን እዮሱስ ክርስቶስ በቀራንዮ ላይ የተሰቀለ
አይ መታደላችን ሰላም ውድ የፖሊ ግቢ ጉባዔ አባላት እንዴት ናችሁ 👋  እነሆ ክረምቱ አልፎ  መስከረም ሲመጣ አንድ ነገር ያጓጓናል እርሱም ጌታችን መድሀኒታችን እዮሱስ ክርስቶስ በቀራንዮ ላይ የተሰቀለበት የመስቀል በዓል ነው ። እርሱንም ምክንያት በማድረግ እናት ግቢ ጉባዔ ለእናንተ በሚመች መልኩ በዓሉን ለማክበር ዝግጅቷን ከዛሬው እንዲሁ ትጀምራለች ። እንዴት ? ➥ለበዓሉ የሚሆኑ መዝሙሮችን በመምረጥ ➥ የመዝሙር ጥናቶችን በ Online  በመጀመር እናታችን እንዲህ ከተዘጋጀች  እኛ ደግሞ  በተባለው ሰዓት እና ቦታ በመገኘት መዝሙሩን  እናጥና  ፣ እግዚአብሔርን እናመስግን !!! ⏰ሰዓት:- ማታ ከ3:00  እስከ  4:15 pm 📆ቀን:- ማክሰኞ እና እሁድ ከ 26 ጀምሮ ⛪️ቦታ :- በOnline ዜማ ክፍል Channel እርስዎ እግዚአብሔርን ሲያመሰግኑ፣ጓደኛዎን አይርሱ!!👬 ────────── ✦ ──────────                        ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram
1 618
10
አይ መታደላችን ሰላም ውድ የፖሊ ግቢ ጉባዔ አባላት እንዴት ናችሁ 👋  እነሆ ክረምቱ አልፎ  መስከረም ሲመጣ አንድ ነገር ያጓጓናል እርሱም ጌታችን መድሀኒታችን እዮሱስ ክርስቶስ በቀራንዮ ላይ የተሰቀለበት የመስቀል በዓል ነው ። እርሱንም ምክንያት በማድረግ እናት ግቢ ጉባዔ ለእናንተ በሚመች መልኩ በዓሉን ለማክበር ዝግጅቷን ከዛሬው እንዲሁ ትጀምራለች ። እንዴት ? ➥ለበዓሉ የሚሆኑ መዝሙሮችን በመምረጥ ➥ የመዝሙር ጥናቶችን በ Online በመጀመር እናታችን እንዲህ ከተዘጋጀች እኛ ደግሞ በተባለው ሰዓት እና ቦታ በመገኘት መዝሙሩን እናጥና ፣ እግዚአብሔርን እናመስግን !!! ⏰ሰዓት:- ማታ ከ3:00 እስከ 4:15 pm 📆ቀን:- ማክሰኞ እና እሁድ ከ 26 ጀምሮ ⛪️ቦታ :- በOnline ዜማ ክፍል Channel እርስዎ እግዚአብሔርን ሲያመሰግኑ፣ጓደኛዎን አይርሱ!!👬 ────────── ✦ ──────────                        ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram
1 435
11
እንኳን አደረሳችሁ 🙏 አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ነሐሴ ሃያ አንድ በዚች ቀን አምላክን በሥጋ የወለደች የእመቤታችን ድንግል ማርያም የበዓሏ መታሰቢያ ነው :: እርሷ ስለእኛ ሁልጊዜ ትማልዳለችና :: ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን የሕይወትና የድኅነት ወደብ ትሆነን ዘንድ እርሷን እናቱን ስለሰጠን በረከቷም በሁላችን የክርስቲያን ወገኖች ላይ ይደር ለዘላለሙ አሜን :: ሰላም ለኪ ለዘእምኔኪ ወጽአ :: ዘያድኅን እግዚእ እንስሳ ወሰብአ :: በቍስለ ኃጢአት ሥጋየ አመ በኁበኁ ወጽአ::ኢረከብኩ ማርያም እንበሌኪ አሐደ ባቃዐ::አመ ኢገበርኪ ሊተ ሐዲሰ መልክዐ :: ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፳፩ መፅሐፍትን በማንበብ መንፈሳዊ ዕውቀትዎን ያሳድጉ!!! ────────── ✦ ──────────                        ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram
1 779
12
ሞት በጥር በነሀሴ መቃብር እነዴት ይሆናል ቢሉ?🤔 ቅዱሳን ሐዋርያት የእመቤታችንን የከበረ ሥጋዋን ገንዘውና ከፍነው ለማሳረፍ ወደ ጌቴሴማኒ መካነ ዕረፍት  ይዘው ሲሄዱ አይሁድ በቅንአት መንፈስ ተነሣሥተው ቀድሞ ልጇን በሦስተኛው ቀን ከሙታን ተነሣ፤ በዐርባኛው ቀን ወደ ሰማይ ዐረገ እንደገናም ተመልሶ ይህን ዓለም ለማሳለፍ ይመጣል እያሉ ሲያውኩን ይኖራሉ፡፡ አሁን ደግሞ እርሷንም እንደ ልጇ ተነሣች፣ ዐረገች እያሉ ሲያውኩን ሊኖሩ አይደለምን? ኑ ተሰብሰቡና ሥጋዋን በእሳት እናቃጥላት ብለው ተማክረው መጡ፡፡ ታውፋንያ የሚባል አይሁዳዊ የከበረ ሥጋዋን የተሸከሙበትን የአልጋ ሸንኮር በድፍረት ያዘ፡፡ የእግዚአብሔር መልአክ በእሳት ሰይፍ ሁለት እጆቹን ቆረጣቸው፡፡ እጆቹ ተንጠልጥለው ከቆዩ በኋላ በእውነት የአምላክ እናት ናት በማለት ስለ አመነ እጆቹ ተመልሰው እንደነበሩ ሆነውለታል፡፡ ከዚህ በኋላ መልአከ እግዚአብሔር የእመቤታችንን የከበረ ሥጋ ከሐዋርያው ዮሐንስ ጋር ነጥቆ ወስዶ በገነት ከዕፀ ሕይወት ሥር አስቀመጠው፡፡ ቅዱስ ዮሐንስም ከጥቂት ጊዜ በኋላ ወደ ሐዋርያት ሲመጣ የእመቤታችንን የከበረ ሥጋ በገነት መኖሩን ነገራቸው፡፡ ሐዋርያትም የእመቤታችንን የከበረ ሥጋ አግኝተው ለመቅበር በነበራቸው ምኞትና ጉጉት ዮሐንስ አይቶ እኛ እንዴት ሳናይ እንቀራለን ብንጠየቅስ ምን እንመልሳለን በማለት በነሐሴ አንድ ቀን ሱባኤ ጀምረው ሲጾሙና ሲጸልዩ ከሰነበቱ በኋላ በ14 ቀን ጌታችን የእመቤታችንን ትኩስ የከበረ ሥጋ አምጥቶ ስለሰጣቸው በታላቅ ዝማሬ፣ በውዳሴ ወስደው ቀድሞ በተዘጋጀው መካነ ዕረፍት በጌቴሴማኒ ቀበሯት፡፡ የእመቤታችን የቀብር ሥነ ሥርዐት በተፈጸመ ጊዜ ከ12ቱ ሐዋርያት አንዱ የሆነው ቅዱስ ቶማስ አልነበረም፡፡ ከሀገረ ስብከቱ በደመና ተጭኖ ወደ ኢየሩሳሌም ሲመጣ፣ እመቤታችን በተቀበረች በሦስተኛው ቀን እንደ ልጇ ትንሣኤ ተነሥታ ስታርግ ያገኛታል፡፡ ቀድሞ የልጅሽን አሁን ደግሞ የአንቺን ትንሣኤ ሳላይ ቀረሁ ብሎ ቢያዝን እመቤታችን ከእርሱ በቀር ሌሎች ሐዋርያት ትንሣኤዋን እንዳላዩ ነግራው ቅዱስ ቶማስን አጽናናችው፡፡ ሄዶም ለሐዋርያት የሆነውን ሁሉ እንዲነግራቸው አዝዛው ለምልክት ይሆነው ዘንድ የተገነዘችበትን ሰበኗን ሰጥታው ወደ ሰማይ ዐርጋለች፡፡   ቅዱስ ቶማስም ሐዋርያት ወደ አሉበት ኢየሩሳሌም በደረሰ ጊዜ የእመቤታችን ነገር እነዴት ሆነ? ብሎ ቢጠይቃቸው፤ እመቤታችንን እኮ ቀበርናት ብለው ነገሩት፡፡ እርሱም ዐውቆ ምስጢሩን ደብቆ አይደረግም ሞት በጥር በነሐሴ መቃብር እንደምን ይሆናል?» አላቸው፡፡ ቅዱስ ጴጥሮስ አንተ መጠራጠር ልማድህ ነው፡፡ ቀድሞ የጌታን ትንሣኤ ተጠራጠርክ አሁንም አታምንም ብሎ የእመቤታችን መካነ መቃብር ሊያሳዩት ይዘውት ሔዱ፡፡ መቃብሩን ቢከፍቱ የእመቤታችንን የከበረ ሥጋ አጡት፤ ደነገጡም፡፡ በዚህ ጊዜ ቅዱስ ቶማስ አታምኑኝም ብዬ ነው እንጂ እመቤታችንስ ተነሥታ ዐርጋለች ብሎ የሆነውን ሁሉ ተረከላቸው፡፡ ከዚያም ምልክት እንዲሆን የሰጠችውን ሰበኗን አሳያቸው፡፡ እነርሱም ማረጓን አምነው ሰበኗን ለበረከት ከተከፋፈሉ በኋላ ወደየአህጉረ ስብከታቸው ሄዱ፡፡ ከተመችዎ ለጓደኞችዎ ሸር ያድርጉ ! ────────── ✦ ──────────                        ፖሊ ግቢ ጉባዔ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram
2 084
13
💥ደብረ ታቦር💥 "አሐደ ለከ ወአሐደ ለሙሴ ወአሐደ ለኤልያስ ንግበር ማኅደረ" ማቴ ፲፯፥፬ እንኳን ለታላቁ በዓል ለበዓለ ደብረ ታቦር በሰላም አደረሳችሁ!! እነሆ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ይህንን ከዘጠኙ
💥ደብረ ታቦር💥 "አሐደ ለከ ወአሐደ ለሙሴ ወአሐደ ለኤልያስ ንግበር ማኅደረ"                                     ማቴ ፲፯፥፬ እንኳን ለታላቁ በዓል ለበዓለ ደብረ ታቦር በሰላም አደረሳችሁ!! እነሆ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ይህንን ከዘጠኙ ዐበይት በዓላት መካከል አንዱ የሆነውን የደብረ ታቦር በዓል በታላቅ ድምቀት ያከብራል። ስለሆነም ሁላችሁ በግቢያችን እና ባህር ዳር አካባቢ ያላችሁ ኦርቶዶክሳዊያን ተማሪዎች በዓሉን አብረን በአንድነት እናክብር ስንል በክርስቶስ ፍቅር ጠርተናችኋል። "ታቦር ወአርሞንኤም በስመ ዚአከ ይትፌሥሁ"  መዝ ፹፱፥፲፪ እርስዎ ሲመጡ ፣ ጓደኛዎን ኩሽ ይበሉት : በአንድነት በዓሉን እናክብር !!! ⏰ ሰዓት፡ ከምሽቱ 10:30 ጀምሮ 📅 ቀን፡ ዛሬ ነሐሴ 13 / 2018 ዓ.ም ⛪️ ቦታ፡ አቡዬ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ ────────── ✦ ──────────                        ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram
1 796
14
💥ደብረ ታቦር💥 "አሐደ ለከ ወአሐደ ለሙሴ ወአሐደ ለኤልያስ ንግበር ማኅደረ" ማቴ ፲፯፥፬ እንኳን ለታላቁ በዓል ለበዓለ ደብረ ታቦር በሰላም አደረሳችሁ!! እነሆ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ይህንን ከዘጠኙ
💥ደብረ ታቦር💥 "አሐደ ለከ ወአሐደ ለሙሴ ወአሐደ ለኤልያስ ንግበር ማኅደረ"                                     ማቴ ፲፯፥፬ እንኳን ለታላቁ በዓል ለበዓለ ደብረ ታቦር በሰላም አደረሳችሁ!! እነሆ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ይህንን ከዘጠኙ ዐበይት በዓላት መካከል አንዱ የሆነውን የደብረ ታቦር በዓል በታላቅ ድምቀት ያከብራል። ስለሆነም ሁላችሁ በግቢያችን እና ባህር ዳር አካባቢ ያላችሁ ኦርቶዶክሳዊያን ተማሪዎች በዓሉን አብረን በአንድነት እናክብር ስንል በክርስቶስ ፍቅር ጠርተናችኋል። "ታቦር ወአርሞንኤም በስመ ዚአከ ይትፌሥሁ"  መዝ ፹፱፥፲፪ እርስዎ ሲመጡ ፣ ጓደኛዎን ኩሽ ይበሉት : በአንድነት በዓሉን እናክብር !!! ────────── ✦ ──────────                        ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram
23
15
ተኩሳችሁት የማታውቁትን ጅራፍ ለማጮህ ዝግጁ ናችሁ? 💥 በዕለቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ መለኮቱን በደብረ ታቦር ተራራ ሲገልጥ፣ ልጆቻቸው ወደ ኋላ የቀሩባቸው የተጨነቁ ወላጆች ሙልሙል ና ችቦ ይዘው በዚያ በሌሊት ሊፈልጓቸው ወጥተው ነበር። እኛም ዛሬ በፖሊ ግቢ ጉባኤ የአብነት ትምህርት ለመማር ግቢ የቀረነው እህትና ወንድሞቻችሁ፣ በዓሉን ለማክበር ወደ እኛ ለሚመጡ ተማሪዎችና ኦርቶዶክሳውያን የሚሆን፡ ◉ የትምህርት ◉ የቅኔ ◉ የመዝሙር እና ◉  የጭውውት ..........ሙልሙላችንን በኮባ እንደተጠቀለለ ትኩሱን ይዘንላችሁ ለመቅረብ ዝግጅታችንን ጨርሰናል! እናንተም በቤታችሁ ሆናችሁ በረከቱ እንዳያልፋቹ ለዚህ ታላቅ የዝክር ዝግጅት ማካሄጃ የሚሆን የተወሰነ ገንዘብ ስለሚያስፈልገን የእገዛ ጅራፋችሁን እንድታጮሁ እንፈልጋለን። ተኩሳቹት የማታውቁትን ጅራፍ ለማጮህ ዝግጁ ናችሁ ? እንግዲያውስ ከታች👇 ያለውን አካውንት  እየተጫናችሁ 💳 CBE : 1000358173199 👤 ተስፋሁን ገድፍ እሸቴ 📲 Telegram :- ደብረ ታቦር  (ስምዎን እና የላኩበትን Screen Shot እዚህ ይላኩልን) የላካችሁትን የብር መጠን የሚያሳይ screenshot ስትልኩልን አካውንታችን "ጣጣጣጣ!" ብሎ እንዲጮህ አድርጉት! ድምፅ የሌለው ጅራፍ እኮ ጅራፍ አይደለም!😉  📍 ቦታ፡ አቡዬ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ 📅 ቀን፡ ነሐሴ 13 / 2018 ዓ.ም ⏰ ሰዓት፡ ከምሽቱ 10:30 ጀምሮ ────────── ✦ ──────────                        ፖሊ ግቢ ጉባዔ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram
1 581
16
በመጨረሻም ደረሰ !! በየ አመቱ በድምቀት በግቢ ጉባኤያችን ለምናከብረው ከ፱ቱ የጌታችን ዓበይት በዓላት አንዱ ለሆነው መድህን ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ መለኮቱን ለወዳጆቹ ለሀዋርያት ጴጥሮስ ፣
በመጨረሻም ደረሰ !! በየ አመቱ በድምቀት በግቢ ጉባኤያችን ለምናከብረው ከ፱ቱ የጌታችን ዓበይት በዓላት አንዱ ለሆነው መድህን ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ መለኮቱን ለወዳጆቹ ለሀዋርያት ጴጥሮስ ፣ ዮሀንስ እና ያዕቆብ እንዲሁም  በብሔረ ህያዋን ካሉት ኤለያስን እና ከአለፉት ሙሴን ጠቅሶ ነገረ - መለኮትን ለገለፀበት ትልቁ  የመገለጥ በዓል፤              ደብረ- ታቦር  እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!!! አቤት ምን ተሠምቷቸው ይሆን ፤ ጌታን በግርማ መለኮቱ ማየት እንዴት ያለ መታደል ነው?...🤔 እኛም የእናንተው ወድሞች እና እህቶች የ2018 ዓ.ም የፖሊ ግቢ ጉባኤ አብነት ትምህርት ከራሚ ተማሪዎች ይህን ከጥንት ከአባቶችችን ሊቃውንት ጀምሮ ሲዋረስ የመጣውን ትውፊታችን ለማስቀጠል እነዚህን :-               ➥  ትምህርት               ➥  ቅኔ               ➥  መዝሙር               ➥  ጭውውት እና ሌሎችም አስተማሪ ፕሮግራሞች እያዘጋጀን ሽር ጉድ እያልን እንገኛለን ። እርስዎም የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ  :- ለሚኖረው ድምቅ ያለ ቤተሰባዊ መርሃ ግብር ማስኬጃ የሚሆን ፤  ፈቃደኛ የሆናችሁ  የቻላችሁትን በዚህ አካውንት በመላክ ስንል እናሳስባለን ። Account CBE:- 1000358173199 ተስፋሁን ገድፍ እሸቴ Username : ደብረ ታቦር በዚህ ሙሉ ስማችሁን  እና screen shoot ይላኩልን ይደርሰናል ለታሪክ ይቀመጣል!! መልዕክቱን ለሁሉም ወንድሞች እና እህቶች አድርሱልን !!          🏛ቦታ ፡   አቡዬ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ 📅ቀን:    13/12/2018 ዓ.ም 🕰 ሰዓት ፡  10፡30 - 12፡30 AM            ────────── ✦ ──────────                        ፖሊግቢ ጉባኤ
1 560
17
እኔስ ቤቴ ናፈቀችኝ!!!😢 ቀኑ እየቀረበ ሲሄድ ትዝታዎቸ ተቀሰቀሱብኝ ናፍቆቴ ጨመረ በዕለቱ የሚካሄዱትን ሳስብ ሙልሙል ዳቦው ፣ ጠላው ፣ ቆሎው ፣ መዝሙሩ ፣ ጭውውቱ ኧረ ስንቱ ብቻ  ለመግለጽ ቃል ያጥረኛል ። ይህን ናፍቆት ልታስታግስ ውድ ግቢ ጉባዔያችን :- ➥ ትምህርት ➥ ቅኔ ➥ መዝሙር ➥ እና ሌሎች ፕሮግራሞችን አዘጋጅታ እኛን በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች ። ይህን ሁሉ ካረገችልን ከእኛ ምን ይጠበቃል ?😊 በባህር ዳር አካባቢ ለምትገኙ በዕለቱ በመገኘት ፣ መገኘት ላልቻላችሁ ደግሞ ለዝክርት ማዘጋጃ የሚሆን ከታች ባለው አካውንት የቻሉትን ድጋፍ በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ!! እመሰ ረሳይኩኪ ቤተ ጉባዔ ለትርስዓኒ የማንየ ወይጥጋዕ ልሳንየ በጉርዔየ   መዝ 136÷8 💳ንግድ ባንክ:- 1000358173199 ተስፋዬ ገድፍ አባተ Username :- ደብረ ታቦር በዚህ ስምዎትን እና screen shoot ይላኩልን ። መልዕክቱን ለጓደኞቻችሁ በማጋራት ይተባበሩን!! ⏱ቀን:- 13/12/2018 ዓ.ም 🏛ቦታ :- አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ ────────── ✦ ──────────                        ፖሊግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram
1 835
18
ለምን የአብነት ተማሪዎች የደብረታቦር ዕለት ይዘክራሉ ? 🤔 በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፯ ከቁጥር ፩-፱ ያለው የእግዚአብሔር ቃል :-      ከስድስት ቀንም በኋላ ÷ ጌታችን ኢየሱስም ጴጥሮስን፣ ያዕቆብን እና ወንድሙንም ዮሐንስን ይዞ ወደ ረዥም ተራራ ብቻቸውን አወጣቸው። መልኩም በፊታቸው ተለወጠ፤ ፊቱም እንደ ፀሓይ በራ ልብሱም እንደ ብርሃን ነጭ ሆነ። እንሆም ሙሴና ኤልያስ ከርሱ ጋራ ሲነጋገሩ ታዩዋቸው። ጴጥሮስም መልሶ ጌታችን ኢየሱስን ጌታ ሆይ በዚህ መኾን ለእኛ መልካም ነው ብትወድስ በዚህ ሦስት ዳስ አንዱን ለአንተ አንዱንም ለሙሴ አንዱንም ለኤልያስ እንሥራ አለ። እርሱም ገና ይህን ሲናገር እንሆ ብሩህ ደመና ጋረዳቸው እንሆም ከደመናው ውስጥም ''በርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው ርሱን ስሙት'' የሚል ድምፅ መጣ። ደቀ መዛሙርቱም ሰምተው በፊታቸው ወደቁ እጅግም ፈርተው ነበር። ጌታችን ኢየሱስም ቀርቦ ዳሰሳቸውና ተነሡ አትፍሩም አላቸው። ዐይናቸውንም አቅንተው ሲያዩ ከጌታችን ከኢየሱስ ብቻ በቀር ማንንም አላዩም። በማለት ይነግረናል። ይህ ዕለት ከተሰዓቱ ዐበይት በዓላት መካከል አንዱ ሲሆን በዚህ ወቅት ለሐዋርያት የክርስቶስ የባህርይ ልጅነት ከባህርይ አባቱ ተገልጧልና፣ እንዲሁም የባህርይ አምላክነቱን በመግለጥ በልባቸው የነበረውን ጥርጣሬ አስወግዶላቸዋልና፣ በተጨማሪም ነገረ ሥጋዌውን እንዲሁም ምስጢረ ሥላሴን ገልጦላቸዋልና። የአብነት ተማሪዎችም አቤቱ በዚህ ዘመን ላለን ሐዋርያትን በመምሰል አርድዕተ ሊቃውንት ለሆንን ለእኛም ትምህርታችንን ግለጥልን፣ የራቀውን አቅርብልን የቀረበውንም አራቅልን በማለት በየዓመቱ ነሐሴ ፲፫ የደብረታቦር ዕለት ዝክር ይዘክራሉ። ይህ ዕለትም በፖሊ ግቢ ጉባዔ አብነት ተማሪዎች በደመቀ እና በአማረ መልኩ ይከበራል ። ለበዓሉ ማዘጋጃ ድጋፍ ለምታደርጉ :- ንግድ ባንክ :-1000358173199 ተስፋሁን ገድፍ እሸቴ እመሰ ረሳይኩኪ ቤተ ጉባዔ ለትርስዓኒ የማንየ ወይጥጋዕ ልሳንየ በጉርዔየ   መዝ 136÷8 ትርጉም:-   የአብነት ቤተ ጉባዔ ሆይ ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ፣ ባላስብሽም ጉረሮየ ከተናጋየ ትጣበቅ። እርስዎም ድጋፍ በማድረግ ፣ በዕለቱ በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ ❗️ ⏰ሰዓት:- ምሽት 11:00 📆ቀን:- ነሃሴ 13/12/2018 ዓ.ም 🏛ቦታ:- አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ አዘጋጅ :- ፖሊ ግቢ ጉባዔ አብነት ተማሪዎች ────────── ✦ ──────────                        ፖሊግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram
1 911
19
Sin texto...
1 339
20
Sin texto...
1 275