ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

ፖሊ ግቢ ጉባኤ

ፖሊ ግቢ ጉባኤ

前往频道在 Telegram

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፤ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖሊ ግቢ ጉባኤ መርሃግብራትና፤ ወቅታዊ የግቢ ጉባኤው መረጃዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው። ለሃሳብና አስተያየቶቻችሁ ☝️👉 @mkpolybot ለመድሎተ አሚን ጥያቄዎቻችሁ ☝️👉 @NikiyamkBot መጻሕፍትን ለማንበብ ☝️👉 @polylibrary ላይ ያስቀምጡልን።

显示更多
3 800
订阅者
+524 小时
+557 天
+20530 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+65
在2个频道中
九月 '26
+203
在2个频道中
Get PRO
八月 '26
+47
在2个频道中
Get PRO
七月 '26
+40
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+76
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+40
在1个频道中
Get PRO
四月 '26
+105
在2个频道中
Get PRO
三月 '26
+55
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+33
在1个频道中
Get PRO
一月 '26
+55
在1个频道中
Get PRO
十二月 '25
+185
在2个频道中
Get PRO
十一月 '25
+79
在2个频道中
Get PRO
十月 '25
+184
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+97
在1个频道中
Get PRO
八月 '25
+16
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+8
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+33
在1个频道中
Get PRO
五月 '25
+37
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+112
在1个频道中
Get PRO
三月 '25
+201
在1个频道中
Get PRO
二月 '25
+72
在1个频道中
Get PRO
一月 '25
+202
在1个频道中
Get PRO
十二月 '24
+252
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+221
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+85
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+68
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+89
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+12
在1个频道中
Get PRO
六月 '24
+33
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+102
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+28
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+63
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+85
在1个频道中
Get PRO
一月 '24
+9
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+6
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+8
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+1
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+2
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+10
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+27
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+52
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+54
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+74
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+73
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+175
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+268
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+106
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+58
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+9
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+9
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+17
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+37
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+47
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+29
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+72
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+195
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+19
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+10
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+3
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+12
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+1 491
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
08 十月+2
07 十月+6
06 十月+6
05 十月+10
04 十月+7
03 十月+5
02 十月+18
01 十月+11
频道帖子
"ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ" ማቴ ፳፮:፵፩ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ🤗 የአርብ መሐረነ አብ ፀሎት ፕሮግራም ወደ ጧት ተዛውሯል ። ስለሆነም በሰዓቱ ተገኝታችሁ እግዚአብሔርን
"ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ"                                   ማቴ ፳፮:፵፩                            ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ🤗  የአርብ መሐረነ አብ ፀሎት  ፕሮግራም ወደ ጧት ተዛውሯል ። ስለሆነም በሰዓቱ ተገኝታችሁ እግዚአብሔርን በፀሎት በህብረት እንጠይቅ ። ⏰ሰዓት :- ጧት 12: 30 Am 📅ቀን :-  አርብ 29/01/2019 ዓ.ም 🏛ቦታ :- ፓሊ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ   ቀኑን አይርሱ መልዕክቱን ያጋሩ! ────────── ✦ ──────────                         ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram

2
📢ማስታወቂያ ውድ የፓሊ ግቢ ጉባኤ አባለት የ3ተኛ ዓመት የነገው የኮርስ መርሐ ግብር እንደተጠበቀ ነው ። የ2ተኛ ዓመት ኮርስ ለቀጣይ አርብ ተራዝሟል ።       ⏰ሰዓት:- ምሽት 11: 20 - 12:40 Pm 📅ቀን :- 27/01/2019 ዓ.ም      📚የኮርስ ስም : አዕማደ ምስጢር      🏛ቦታ : ቤተ ማርያም(ከፎቁ ግራውንድ ) እርስዎ ሲመጡ ጓደኛዎን  አይርሱ!👬 ────────── ✦ ──────────                          ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram
732
3
📢ማስታወቂያ ውድ የፓሊ ግቢ ጉባኤ አባለት የ3ተኛ ዓመት የኮርስ መርሐ ግብር እንደተጠበቀ ነው ።       ⏰ሰዓት:- ምሽት 11: 20 - 12:40 Pm      📚የኮርስ ስም : አዕማደ ምስጢር      🏛ቦታ : ማክሰኞ ቤተ ማርያም(ከፎቁ ግራውንድ ) እርስዎ ሲመጡ ጓደኛዎን አይርሱ!👬 ────────── ✦ ──────────                         ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram
815
4
ከአገልግሎት እርቄ ነበር መሄጃ መንገድ አገኘሁ ! ክረምቱ አልፎ ግቢ ተጠርተን ከመጣሁ ወር ሊሞላኝ ጥቂት ቀናት ቀርተውኛል ። ግን እነዚህ ቀናት ሲልፉ ምንም ሳልደርግባቸው ነው ያለፉት። ዛሬ ግን ለምን ትርፍ ጊዜዬን በአገልግሎት አላሳልፈውም ብዬ አሰብኩ አስቤም ሳልጨርስ እንዲህ የሚል መልዕክት ከግቢ ጉባኤ ሰማሁ መልዕክቱም :- በፓሊ ግቢ ጉባዔ ሙያ እና በጎ አድራጎት ክፍል አስተባባሪነት በነገው ዕለት በአቡዬ ቤተክርስቲያን ካህናት የሚያገለግሉበትን አልባሳት እና የጽዳት መርሐ ግብር የሚካሄድ ሲሆን ፣ በዚሁ መንፈሳዊ አገልግሎት ላይ በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ በክብር ተጋብዛችኋል። ይላል እኔም በሃሳቡ ተደስቼ ለመሄድ እና ከበረከቱ ለመሳተፍ ወሰንኩ ። አናንተስ ምን ታስባላችሁ ❔ ⏰ሰዓት፦ ከጧቱ 12:30 ጀምሮ ⏰ቦታ፦ አቡየ ቤተ ክርስቲያን 📅ቀን:- ነገ ማክሰኞ በ26/01/2019 ዓ.ም ኑ አብረን ከበረከቱ አብረን እንሳተፍ 🙏 ────────── ✦ ──────────                         ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram
914
5
📝ኮርስ ለመማር ተዘጋጅተዋልን ? አዎ። ከሆነ መልስዎ እንዴት እንደሚሰጥ ፣ የት እና መቼ እንደሚጀምር እነግርዎታለሁ። የኮርስ አሰጣጥ ሂደቱም በባች የተከፋፈለ ሲሆን ክፍለ ጊዜውም :- ➲የ2ተኛ ዓመት መርሐ ግብር     📅ቀን: ሰኞ ፣ ማክሰኞ ፣ረቡዕ     📚የኮርስ ስም : ነገረ ድህነት      🏛ቦታ : ሰኞ እና  ማክሰኞ  ትልቁ አዳራሽ                    ረቡዕ :በርሚል(ያልተመረገው) አዳራሽ ➲የ3ተኛ ዓመት መርሐ ግብር     📆ቀን: ማክሰኞ ፣ረቡዕ፣ሃሙስ     📚የኮርስ ስም : አዕማደ ምስጢር      🏛ቦታ : ማክሰኞ እና ረቡዕ   ቤተ ማርያም(ከፎቁ ግራውንድ ) ሃሙስ :በርሚል(ያልተመረገው) አዳራሽ ➲የ4ተኛ እና የ5ተኛ ዓመት መርሐ ግብር     📆ቀን:  ሰኞ ፣ ሐሙስ፣ቅዳሜ     📚የኮርስ ስም : የቤተ ክርስቲያን ታሪክ      🏛ቦታ :ሰኞ እና ሐሙስ  በርሚል(ያልተመረገው) አዳራሽ ቅዳሜ :- ከሳጠራው አዳራሽ እንዲህ ተዘጋጅቷል ። ግቢ ጉባኤያችን ይህን ያህል ከተዘጋጀች ከእኔ ፣ ከአንተ ፣ ከአንቺ ፣ ከእርስዎ የሚጠበቀው በሰዓቱ እየተገኙ በመማር ፣በመጠየቅ ፣ በማወቅ ለሃይማኖቱ ዘብ የሚቆም ኦርቶዶክሳዊ ሰው መሆን ነው። ⏰ሰዓት : ሁሌም ከምሽቱ 11:20 -12:40 Pm 📆 ቀን : ከ25/01/2019 ዓ.ም ጀምሮ መልዕክቱን ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ሃላፊነትዎን ይወጡ! ────────── ✦ ──────────                        ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram
992
6
ስለ ፖሊ ግቢ ጉባኤ ኮርስ መርሐ ግብር አሰጣጥ ምን ያህል ያውቃሉ ? 🤔 ሰላም 👋 የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ? የ2019 ዓ.ም የፖሊ ግቢ ጉባዔ የኮርስ ትምህርት ክፍለ
ስለ ፖሊ ግቢ ጉባኤ ኮርስ መርሐ ግብር አሰጣጥ ምን ያህል  ያውቃሉ ? 🤔 ሰላም 👋  የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ? የ2019 ዓ.ም የፖሊ ግቢ ጉባዔ የኮርስ ትምህርት ክፍለ ጊዜ :- የ2ተኛ ዓመት መርሐ ግብር    📅ቀን:-  ሰኞ ፣ ማክሰኞ ፣ረቡዕ    📚የኮርስ ስም :- ነገረ ድህነት     🏛ቦታ :- ሰኞ እና  ማክሰኞ  ትልቁ አዳራሽ               ረቡዕ : በርሚል አዳራሽ የ3ተኛ ዓመት መርሐ ግብር    📆ቀን:-  ማክሰኞ ፣ረቡዕ፣ሃሙስ    📚የኮርስ ስም :- አዕማደ ምስጢር     🏛ቦታ :-  ማክሰኞ እና ረቡዕ   ቤተ ማርያም                   ሃሙስ :በርሚል አዳራሽ የ4ተኛ እና የ5ተኛ ዓመት መርሐ ግብር    📆ቀን:-  ሰኞ ፣ ሐሙስ ፣ቅዳሜ    📚የኮርስ ስም :- የቤተ ክርስቲያን ታሪክ   🏛ቦታ:- ሰኞ እና ሐሙስ በርሚል አዳራሽ               ቅዳሜ :- ከሳጠራው አዳራሽ ይህን  ይመስላል ። በመሆኑም ከላይ በተመደባችሁበት ቦታ እና ቀን መሰረት ወንድም ወንድሙን ፣እህት እህቷን በመያዝ ኮርሱን እንድትከታተሉ ስንል በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን ። 🕰ሰዓት : - ሁሌም ከምሽቱ 11:20 - 12:40 Pm 📆 ቀን :- ከ25/01/2019 ዓ.ም ጀምሮ ኮርስ በመማር ኦርቶዶክሳዊ ዕውቀታችንን እናሳድግ ፣ በመንፈሳዊ ህይወታችን እንበርታ ። ────────── ✦ ──────────                        ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram
1 031
7
መዝሙር ጥናት እነሆ የተወደዳችሁ የፖሊ ግቢ ጉባዔ አባላት በሙሉ እንዴት ናችሁ 👋 ተወዳጁ የመዝሙር ጥናት ፕሮግራም ተጀምሯል በሰዓት እየመጣችሁ እንድታጠኑ ስንል በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን ።
መዝሙር ጥናት እነሆ የተወደዳችሁ የፖሊ ግቢ ጉባዔ አባላት በሙሉ እንዴት ናችሁ 👋  ተወዳጁ የመዝሙር ጥናት ፕሮግራም ተጀምሯል በሰዓት እየመጣችሁ እንድታጠኑ ስንል በእግዚአብሔር ስም  እናሳስባለን ። ኑ እግዚአብሔርን  በአንድነት በመዝሙር እናመስግን 🙏 ⏰ሰዓት :- ምሽት 11:15 - 12:30 AM 📆ቀን :- ቅዳሜ 23/01/2019 ዓ.ም 🏛ቦታ :- አቡዬ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ ────────── ✦ ──────────                        ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram
1 033
8
መኀረነ አብ "በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ!" ኤፌ.6:18 📅ቀን- ዛሬ አርብ(22/01/2019 ዓ.ም) ⏱ሰዓት- ምሽት 11:20 🏛ቦታ- አቡዬ ግቢ ጉባኤው አዳራሽ ────────
መኀረነ አብ "በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ!" ኤፌ.6:18 📅ቀን- ዛሬ አርብ(22/01/2019 ዓ.ም) ⏱ሰዓት- ምሽት 11:20 🏛ቦታ- አቡዬ ግቢ ጉባኤው አዳራሽ ────────── ✦ ──────────                        ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram
1 073
9
✝️"አንብር መስቀልየ በዲበ መስቀል"✝️ እንኳን ለግሸን ደብረ ከርቤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መስከረም 21 ቀን የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ግማደ መስቀል እና የእመቤታችን ጽላት በታላቅ ክብር ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ የገቡበትና በዓሉ መከበር የጀመረበት ታላቅ ዕለት ነው። የግሸን ደብረ ከርቤና የዕፀ መስቀሉ ታሪካዊ ምስጢራት:- ፩. መለኮታዊው ራእይደጉ ንጉሥ ዐፄ ዘርዐ ያዕቆብ ከኢየሩሳሌም የመጣውን ግማደ መስቀል የሚያስቀምጡበት ቦታ ሲፈልጉ፣ እግዚአብሔር አምላክ በራእይ «መስቀሌን በመስቀለኛ ተራራ ላይ አስቀምጥ» ብሎ አዘዛቸው።ንጉሡም አምባሰል ሲደርሱ የተፈጥሮ ቅርጹ የመስቀል ምልክት የሆነውን የግሸን ተራራ አግኝተው መስቀሉን በ1446 ዓ.ም በክብር አኖሩት። ፪. የመጽሐፈ ጤፉት ድንጋጌ በዕለቱ ንጉሡ «መካከሏ ገነት፤ ዳሯ እሳት ይሁን! የበረረ ወፍ፣ የሠገረ ቆቅ አይታደንባት!»በማለት የደብሩን ቅድስናና ድንበር የሚያስከብር ዐዋጅ ደነገጉ።ይህ ታሪክና ሥርዓትም «መጽሐፈ ጤፉት» በተባለው የቤተ ክርስቲያናችን መጽሐፍ ተመዝግቦ ይገኛል። ፫. ቅዱሳት ንዋያተ ቅድሳትከግማደ መስቀሉ በተጨማሪ በቅዱስ ሉቃስ የተሳለችው «እግዚእትነ ማርያም ፀዋሪተ ነድ» (በእሳት የተከበበችው የእመቤታችን ሥዕል)፣ የጌታችን ቀይ ከለሜዳ እና ሌሎች ቅዱሳት ንዋያተ ቅድሳት በዚሁ ዕለት በግሸን ተቀምጠዋል። ፬. የሰባት ትውልድ ቃል ኪዳንንስሐ ገብተው በዚህ ዕለት ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ በመሄድ የሚጸልዩና የሚማጸኑ ምእመናን ሁሉ እስከ ሰባት ትውልድ የምሕረት ቃል ኪዳን እንደሚቀበሉ ተጽፏል። ✨ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነትና የዕፀ መስቀሉ ኃይል አይለየን! አሜን!!! ጹሁፉ ከተመቻችሁ ሸር አድርጉ! ────────── ✦ ──────────                        ፖሊግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram
1 235
10
🎤 አስደሳች ዜና ውድ የፖሊ ግቢ ጉባዔ አባላት በሙሉ እንዴት ናችሁ 🤗 ተወዳጁ የኮርስ ትምህርት በነገው ዕለት ይጀመራል ። ስለሆነም የ3ተኛ እና የ2ተኛ ዓመት ተማሪዎች ከታች በተጠቀሱት ቦታዎች እና ሰዓት በመገኘት እውቀት እንድትሸምቱ በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን ። 2ተኛ ዓመት ኮርስ :- 📚ርዕስ :- ነገረ ድህነት 🏛ቦታ :- ከትልቁ አዳራሽ ⏰ሰዓት :-  11:30 - 12:40 pm 3ተኛ ዓመት ኮርስ :- 📚ርዕስ :- አዕማደ ምስጢር 🏛ቦታ :- ቤተ ማርያም( ከላ🪔ይብረሪ ጉን) ⏰ሰዓት :- 11:30 - 12:40 pm “ ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም ።” ሉቃስ 10፥42 ይህ እድል እንዳያልፍዎ ጊዜው አሁን ነው! ────────── ✦ ──────────                         ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram
1 620
11
ማሳሰቢያ የዛሬ እራት መመገቢያ ሰዓት ስለተራዘመ በዕለቱ የተዘጋጀውን መርሐ ግብር እስከመጨረሻው እንከታተል ! መልዕክቱን ለጓደኞቻችሁ ያጋሩ! ────────── ✦ ──────────                        ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram
1 790
12
በድጋሚ እንዳትሸወዱ ⚠️ ያለፈውን አመት ከግቢ ጉባኤው ርቃችሁ የቆያችሁ እህት ወንድሞች በዚህ አመትም ደግማችሁ እንዳትሸወዱ ! አዎ እናት ግቢ ጉባኤያችን የምታቀርባቸውን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎ
በድጋሚ እንዳትሸወዱ  ⚠️ ያለፈውን አመት ከግቢ ጉባኤው ርቃችሁ የቆያችሁ እህት ወንድሞች በዚህ አመትም ደግማችሁ እንዳትሸወዱ ! አዎ እናት ግቢ ጉባኤያችን የምታቀርባቸውን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶች ሳታውቁና ከበረከቱም ሳትቋደሱ እንትቀሩ አንፈልግምና በዐይነቱ ልዩ የሆነ የwelcome መርሀግብር አዘጋጀንላችሁ 🎉 በዚህ መርሀግብር ላይ ልዩ የሆነ የመክፈቻ ዐውደ-ርዕይ ይኖራል። በዕለቱም :- ➺ መዝሙር እና በገና  በዘማሪያን ➺ ታላላቅ ተጋባዥ እንግዶች ➺ ግቢ ጉባኤው ምን ምን ክፍላት አሉት? ➺ በእያንዳንዱ ክፍላት እንዴት መመዝገብ ይቻላል? የሚሉት በቂ ማብራሪያ ይሰጥባቸዋል። ⌚ ሰዓት :- ከቀኑ 9:30 ጀምሮ 📆 ቀን :-   18/01/2019 ዓ.ም 🏛 ቦታ :-    አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ አንድ ጊዜ ብቻ ኑ እና ዓመቱን ሳንሸወድ እንጀምረው 🤗 ────────── ✦ ──────────                        ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram
1 644
13
🌹🥇🔥 🙏 እንኳን ደኅና መጣችሁልን ! 🎉 ፖሊ ግቢ ጉባኤ ውድ የእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ ልጆች ፥ ተማሪዎች እንኳን ደኅና መጣችሁ ፤ እናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ የእንኳን ደኅና መጣችሁ ( Welcome ) መርሐግብር ሰኞ ማለትም መስከረም 18 2019 ዓ.ም አዘጋጅታ የእናንተን መሰባሰብ በጉጉት ትጠባበቃለች ። በዚህ መርሐግብር ላይ ልዩ የሆነ የመክፈቻ ዐውደ-ርዕይ ይኖራል ። በዐውደ- ርዕዩም :- ግቢ ጉባኤው ➺ ምን ምን ክፍላት አሉት !? ➺ እያንዳንዱ ክፍላት ምን አገልግሎት ይሰጣሉ !? ➺ የግቢ ጉባዔው ዓላማስ ምንድነው !? ➾ በእያንዳንዱ ክፍል እንዴት መመዝገብ ይቻላል ?! የሚሉት በቂ ማብራሪያ ይሰጥባቸዋል። የተለመዱት የwelcome መርሀግብራትም አይቀሩም። ⌚ ሰዓት :- ከቀኑ 9:30 ጀምሮ 📆 ቀን :-   18/01/2019 ዓ.ም 📍 ቦታ :-    አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ አንድ ጊዜ ብቻ ኑ እና ዓመቱን በመባረክ እንጀምረው ! 🤗 ────────── ✦ ──────────                           ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram 🌹🥇🔥
1 557
14
እራት አለፈኝ ማለት ቀረ ! የእራት መመገቢያ ሰዓት ስለተራዘመ በዓሉን አብረን እስከመጨረሻው እናክብር ። መልዕክቱን ለጓደኞቻችሁ ያጋሩ! ────────── ✦ ──────────                        ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram
1 335
15
በመጨረሻም ደረሰ ! እነሆ በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የመስቀል በዓል ደረሰ ስለሆነም ውድ የግቢ ጉባኤ አባላት በሙሉ እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🌼 እኛም የግቢ ጉባኤ አገል
በመጨረሻም ደረሰ ! እነሆ በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የመስቀል በዓል ደረሰ ስለሆነም ውድ የግቢ ጉባኤ አባላት በሙሉ እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🌼 እኛም የግቢ ጉባኤ አገልጋዮች እህትና ወንድማችሁ በህብረት ፣በአንድነት መስቀልን እናክብር ስንል በእግዚአብሔር ስም ጠርተናችኋል። ⏰ሰዓት : ከቀኑ 6:00Am 🏛መገናኛ ቦታ : ግቢ ጉባኤ አዳራሽ ኑ አብረን እናክብር የመስቀሉ ታሪክ ለዓለም እናውሳ ። ────────── ✦ ──────────                        ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram
1 404
16
ሰዓት :- ከቀኑ 6:00Am 🏛መገናኛ ቦታ:- ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
1 584
17
🥷 ለመስቀል የሚሰራ ወንጀል! 🤫 አዎ... ወንጀሉ ሌላ ሳይሆን መስቀል ሊደርስ ሰሞን ከሰፈር ልጆች ጋር ሆነን ለደመራ የሚሆን ችቦ የመሰብሰብና የመስረቅ ወንጀል ነው! የሰው አጥር ስንመዝ፣ ሌላ ሰፈር ሄደን ደግሞ የሰበሰቡትን ችቦ ስንሰርቅባቸው፣ የኛም እንዳይሰረቅብን እና በደንብ እንዲነድልን ፀሐይ ላይ አውጥተን ስናደርቅ... ነበር ምናሳልፈው። ልክ መስከረም 17 ሲደርስ... ያ ሁሉ መስዋዕትነት የተከፈለበት ጭራሮ ከየቤታችን አውጥተን አንድ ትልቅ የሰፈር ደመራ እንሰራለን። ትልቅ መሆኑ ለኛ ለልጆች ቀላል አልነበረም፤ “በአሁኑ መስቀል የማን ሰፈር ደመራ ይበልጣል?” እየተባባልን እንፎካከር ነበር! ምሽት ላይ... የደመርነውን ደመራ ለማብራት የሰፈራችን አባወራዎች ወንድ ልጆቻቸውን አስከትለው በቁመታቸው ልክ የተሰራውን ችቦ በየቤታቸው አብርተው ብቅ ብቅ ሲሉ የንጋት ጮራ ነው የሚመስሉት። ደመራው እየበራ ሕፃናት ዙሪያውን እየዞሩ "ሆያ ሆዬ" እያሉ ይጨፍራሉ። ከጓሮው እሸት በቆሎ የደረሰለቸው "ለዓመቱ ያድርሰን" እያሉ የደመራው እሳት ውስጥ በመጨመር ሲደርስ ለመስቀል ለተሰበሰቡ ሰፈርተኞች በሙሉ ያዳርሳሉ... አሁን ግን... እኛም መስቀልን ቤታችን ለማክበር አስበን ቢሆንም፤ እናት ግቢ ጉባኤያችን “ያለእኔማ አይሆንም!” ብላ አንጀታችንን ብትበላው ሁሉን ነገር ጥለን ግቢያችን ቀድመን ከከተምን ቆይተናል።😉   አንዳንዴ ከተለመደው ወጣ ያለ ነገር ማየት እና የበዓሉን በረከት ከአገልግሎት አጋሮቻችን ጋር ማሳለፍም ሌላ ውበት አለው! አዎ! የሰፈሩ ሁከት፣ የችቦው ስርቆት እና የእናቶች እልልታ ቢናፍቀንም—በሕይወት እና በሰላም አድርሶን እዚህ መሆናችን ትልቅ ምስጋና የሚገባው ነገር ነው! እናም አሁን የተማሪነት ሕይወታችንን ውብ የሚያደርገውን ይህንን ድንቅ በዓል  ሃይማኖታዊና ባህላዊ ይዘቱን በጠበቀ መልኩ፣ በኅብረት፣ በዝማሬ እና በልዩ ልዩ የግቢ ጉባኤያችን ዝግጅቶች በደመቀ ሁኔታ ለማክበር ወገባችንን ታጥቀን ተዘጋጅተናል! እንደኔ የሰፈራችሁ ትዝታ እና ድባብ ውል እያለባችሁ የተቸገራችሁ ጓዶቼ  "እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!" ለመሆኑ እንደ እኔ ልጅ ሆኖ ችቦ በመስረቅ "ወንጀል" የሰራ ማን አለ? 😂👇 (በትዝታችሁ ኮመንት ላይ ተጋበዙ!) ────────── ✦ ──────────                        ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram
1 673
18
没有文字...
1 036
19
የ2019_ፖሊ_ግቢ_ጉባኤ_የመስቀል_መዝሙር_ጥራዝ_1.pdf
1 360
20
የመስቀል መዝሙር ጥራዝ በPDF
1 243