ፖሊ ግቢ ጉባኤ
الذهاب إلى القناة على Telegram
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፤ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖሊ ግቢ ጉባኤ መርሃግብራትና፤ ወቅታዊ የግቢ ጉባኤው መረጃዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው። ለሃሳብና አስተያየቶቻችሁ ☝️👉 @mkpolybot ለመድሎተ አሚን ጥያቄዎቻችሁ ☝️👉 @NikiyamkBot መጻሕፍትን ለማንበብ ☝️👉 @polylibrary ላይ ያስቀምጡልን።
إظهار المزيد3 800
المشتركون
+524 ساعات
+557 أيام
+20530 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26أكتوبر '26
أكتوبر '26
+65
في 2 قنوات
سبتمبر '26
+203
في 2 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+47
في 2 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+40
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+76
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+40
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+105
في 2 قنوات
Get PRO
مارس '26
+55
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+33
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '26
+55
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+185
في 2 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+79
في 2 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+184
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+97
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+16
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+8
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+33
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '25
+37
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+112
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '25
+201
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+72
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '25
+202
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+252
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+221
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+85
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+68
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+89
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+12
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+33
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+102
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+28
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+63
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+85
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '24
+9
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+6
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+8
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+1
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+2
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+10
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+27
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+52
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+54
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+74
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+73
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+175
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+268
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+106
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+58
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+9
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+9
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+17
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+37
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+47
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+29
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+72
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+195
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+19
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+10
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+3
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+12
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+1 491
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 08 أكتوبر | +2 | |||
| 07 أكتوبر | +6 | |||
| 06 أكتوبر | +6 | |||
| 05 أكتوبر | +10 | |||
| 04 أكتوبر | +7 | |||
| 03 أكتوبر | +5 | |||
| 02 أكتوبر | +18 | |||
| 01 أكتوبر | +11 |
منشورات القناة
"ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ"
ማቴ ፳፮:፵፩
ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ🤗 የአርብ መሐረነ አብ ፀሎት ፕሮግራም ወደ ጧት ተዛውሯል ። ስለሆነም በሰዓቱ ተገኝታችሁ እግዚአብሔርን በፀሎት በህብረት እንጠይቅ ።
⏰ሰዓት :- ጧት 12: 30 Am
📅ቀን :- አርብ 29/01/2019 ዓ.ም
🏛ቦታ :- ፓሊ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
ቀኑን አይርሱ መልዕክቱን ያጋሩ!
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram| 2 | 📢ማስታወቂያ
ውድ የፓሊ ግቢ ጉባኤ አባለት የ3ተኛ ዓመት የነገው የኮርስ መርሐ ግብር እንደተጠበቀ ነው ። የ2ተኛ ዓመት ኮርስ ለቀጣይ አርብ ተራዝሟል ።
⏰ሰዓት:- ምሽት 11: 20 - 12:40 Pm
📅ቀን :- 27/01/2019 ዓ.ም
📚የኮርስ ስም : አዕማደ ምስጢር
🏛ቦታ : ቤተ ማርያም(ከፎቁ ግራውንድ )
እርስዎ ሲመጡ ጓደኛዎን አይርሱ!👬
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram | 732 |
| 3 | 📢ማስታወቂያ
ውድ የፓሊ ግቢ ጉባኤ አባለት የ3ተኛ ዓመት የኮርስ መርሐ ግብር እንደተጠበቀ ነው ።
⏰ሰዓት:- ምሽት 11: 20 - 12:40 Pm
📚የኮርስ ስም : አዕማደ ምስጢር
🏛ቦታ : ማክሰኞ ቤተ ማርያም(ከፎቁ ግራውንድ )
እርስዎ ሲመጡ ጓደኛዎን አይርሱ!👬
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram | 815 |
| 4 | ከአገልግሎት እርቄ ነበር መሄጃ መንገድ አገኘሁ !
ክረምቱ አልፎ ግቢ ተጠርተን ከመጣሁ ወር ሊሞላኝ ጥቂት ቀናት ቀርተውኛል ። ግን እነዚህ ቀናት ሲልፉ ምንም ሳልደርግባቸው ነው ያለፉት።
ዛሬ ግን ለምን ትርፍ ጊዜዬን በአገልግሎት አላሳልፈውም ብዬ አሰብኩ አስቤም ሳልጨርስ እንዲህ የሚል መልዕክት ከግቢ ጉባኤ ሰማሁ
መልዕክቱም :-
በፓሊ ግቢ ጉባዔ ሙያ እና በጎ አድራጎት ክፍል አስተባባሪነት በነገው ዕለት በአቡዬ ቤተክርስቲያን ካህናት የሚያገለግሉበትን አልባሳት እና የጽዳት መርሐ ግብር የሚካሄድ ሲሆን ፣ በዚሁ መንፈሳዊ አገልግሎት ላይ በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ በክብር ተጋብዛችኋል።
ይላል እኔም በሃሳቡ ተደስቼ ለመሄድ እና ከበረከቱ ለመሳተፍ ወሰንኩ ።
አናንተስ ምን ታስባላችሁ ❔
⏰ሰዓት፦ ከጧቱ 12:30 ጀምሮ
⏰ቦታ፦ አቡየ ቤተ ክርስቲያን
📅ቀን:- ነገ ማክሰኞ በ26/01/2019 ዓ.ም
ኑ አብረን ከበረከቱ አብረን እንሳተፍ 🙏
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram | 914 |
| 5 | 📝ኮርስ ለመማር ተዘጋጅተዋልን ?
አዎ። ከሆነ መልስዎ እንዴት እንደሚሰጥ ፣ የት እና መቼ እንደሚጀምር እነግርዎታለሁ። የኮርስ አሰጣጥ ሂደቱም በባች የተከፋፈለ ሲሆን
ክፍለ ጊዜውም :-
➲የ2ተኛ ዓመት መርሐ ግብር
📅ቀን: ሰኞ ፣ ማክሰኞ ፣ረቡዕ
📚የኮርስ ስም : ነገረ ድህነት
🏛ቦታ : ሰኞ እና ማክሰኞ ትልቁ አዳራሽ
ረቡዕ :በርሚል(ያልተመረገው) አዳራሽ
➲የ3ተኛ ዓመት መርሐ ግብር
📆ቀን: ማክሰኞ ፣ረቡዕ፣ሃሙስ
📚የኮርስ ስም : አዕማደ ምስጢር
🏛ቦታ : ማክሰኞ እና ረቡዕ ቤተ ማርያም(ከፎቁ ግራውንድ )
ሃሙስ :በርሚል(ያልተመረገው) አዳራሽ
➲የ4ተኛ እና የ5ተኛ ዓመት መርሐ ግብር
📆ቀን: ሰኞ ፣ ሐሙስ፣ቅዳሜ
📚የኮርስ ስም : የቤተ ክርስቲያን ታሪክ
🏛ቦታ :ሰኞ እና ሐሙስ በርሚል(ያልተመረገው) አዳራሽ
ቅዳሜ :- ከሳጠራው አዳራሽ
እንዲህ ተዘጋጅቷል ። ግቢ ጉባኤያችን ይህን ያህል ከተዘጋጀች ከእኔ ፣ ከአንተ ፣ ከአንቺ ፣ ከእርስዎ የሚጠበቀው በሰዓቱ እየተገኙ በመማር ፣በመጠየቅ ፣ በማወቅ ለሃይማኖቱ ዘብ የሚቆም ኦርቶዶክሳዊ ሰው መሆን ነው።
⏰ሰዓት : ሁሌም ከምሽቱ 11:20 -12:40 Pm
📆 ቀን : ከ25/01/2019 ዓ.ም ጀምሮ
መልዕክቱን ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ሃላፊነትዎን ይወጡ!
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram | 992 |
| 6 | ስለ ፖሊ ግቢ ጉባኤ ኮርስ መርሐ ግብር አሰጣጥ ምን ያህል ያውቃሉ ? 🤔
ሰላም 👋 የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ?
የ2019 ዓ.ም የፖሊ ግቢ ጉባዔ የኮርስ ትምህርት ክፍለ ጊዜ :-
የ2ተኛ ዓመት መርሐ ግብር
📅ቀን:- ሰኞ ፣ ማክሰኞ ፣ረቡዕ
📚የኮርስ ስም :- ነገረ ድህነት
🏛ቦታ :- ሰኞ እና ማክሰኞ ትልቁ አዳራሽ
ረቡዕ : በርሚል አዳራሽ
የ3ተኛ ዓመት መርሐ ግብር
📆ቀን:- ማክሰኞ ፣ረቡዕ፣ሃሙስ
📚የኮርስ ስም :- አዕማደ ምስጢር
🏛ቦታ :- ማክሰኞ እና ረቡዕ ቤተ ማርያም
ሃሙስ :በርሚል አዳራሽ
የ4ተኛ እና የ5ተኛ ዓመት መርሐ ግብር
📆ቀን:- ሰኞ ፣ ሐሙስ ፣ቅዳሜ
📚የኮርስ ስም :- የቤተ ክርስቲያን ታሪክ
🏛ቦታ:- ሰኞ እና ሐሙስ በርሚል አዳራሽ
ቅዳሜ :- ከሳጠራው አዳራሽ ይህን ይመስላል ።
በመሆኑም ከላይ በተመደባችሁበት ቦታ እና ቀን መሰረት ወንድም ወንድሙን ፣እህት እህቷን በመያዝ ኮርሱን እንድትከታተሉ ስንል በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን ።
🕰ሰዓት : - ሁሌም ከምሽቱ 11:20 - 12:40 Pm
📆 ቀን :- ከ25/01/2019 ዓ.ም ጀምሮ
ኮርስ በመማር ኦርቶዶክሳዊ ዕውቀታችንን እናሳድግ ፣ በመንፈሳዊ ህይወታችን እንበርታ ።
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram | 1 031 |
| 7 | መዝሙር ጥናት
እነሆ የተወደዳችሁ የፖሊ ግቢ ጉባዔ አባላት በሙሉ እንዴት ናችሁ 👋 ተወዳጁ የመዝሙር ጥናት ፕሮግራም ተጀምሯል በሰዓት እየመጣችሁ እንድታጠኑ ስንል በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን ።
ኑ እግዚአብሔርን በአንድነት በመዝሙር እናመስግን 🙏
⏰ሰዓት :- ምሽት 11:15 - 12:30 AM
📆ቀን :- ቅዳሜ 23/01/2019 ዓ.ም
🏛ቦታ :- አቡዬ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram | 1 033 |
| 8 | መኀረነ አብ
"በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ!" ኤፌ.6:18
📅ቀን- ዛሬ አርብ(22/01/2019 ዓ.ም)
⏱ሰዓት- ምሽት 11:20
🏛ቦታ- አቡዬ ግቢ ጉባኤው አዳራሽ
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram | 1 073 |
| 9 | ✝️"አንብር መስቀልየ በዲበ መስቀል"✝️
እንኳን ለግሸን ደብረ ከርቤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
መስከረም 21 ቀን የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ግማደ መስቀል እና የእመቤታችን ጽላት በታላቅ ክብር ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ የገቡበትና በዓሉ መከበር የጀመረበት ታላቅ ዕለት ነው።
የግሸን ደብረ ከርቤና የዕፀ መስቀሉ ታሪካዊ ምስጢራት:-
፩. መለኮታዊው ራእይደጉ ንጉሥ ዐፄ ዘርዐ ያዕቆብ ከኢየሩሳሌም የመጣውን ግማደ መስቀል የሚያስቀምጡበት ቦታ ሲፈልጉ፣ እግዚአብሔር አምላክ በራእይ «መስቀሌን በመስቀለኛ ተራራ ላይ አስቀምጥ» ብሎ አዘዛቸው።ንጉሡም አምባሰል ሲደርሱ የተፈጥሮ ቅርጹ የመስቀል ምልክት የሆነውን የግሸን ተራራ አግኝተው መስቀሉን በ1446 ዓ.ም በክብር አኖሩት።
፪. የመጽሐፈ ጤፉት ድንጋጌ
በዕለቱ ንጉሡ «መካከሏ ገነት፤ ዳሯ እሳት ይሁን! የበረረ ወፍ፣ የሠገረ ቆቅ አይታደንባት!»በማለት የደብሩን ቅድስናና ድንበር የሚያስከብር ዐዋጅ ደነገጉ።ይህ ታሪክና ሥርዓትም «መጽሐፈ ጤፉት» በተባለው የቤተ ክርስቲያናችን መጽሐፍ ተመዝግቦ ይገኛል።
፫. ቅዱሳት ንዋያተ ቅድሳትከግማደ መስቀሉ በተጨማሪ በቅዱስ ሉቃስ የተሳለችው «እግዚእትነ ማርያም ፀዋሪተ ነድ» (በእሳት የተከበበችው የእመቤታችን ሥዕል)፣ የጌታችን ቀይ ከለሜዳ እና ሌሎች ቅዱሳት ንዋያተ ቅድሳት በዚሁ ዕለት በግሸን ተቀምጠዋል።
፬. የሰባት ትውልድ ቃል ኪዳንንስሐ ገብተው በዚህ ዕለት ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ በመሄድ የሚጸልዩና የሚማጸኑ ምእመናን ሁሉ እስከ ሰባት ትውልድ የምሕረት ቃል ኪዳን እንደሚቀበሉ ተጽፏል።
✨ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነትና የዕፀ መስቀሉ ኃይል አይለየን!
አሜን!!!
ጹሁፉ ከተመቻችሁ ሸር አድርጉ!
────────── ✦ ──────────
ፖሊግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram | 1 235 |
| 10 | 🎤 አስደሳች ዜና
ውድ የፖሊ ግቢ ጉባዔ አባላት በሙሉ እንዴት ናችሁ 🤗 ተወዳጁ የኮርስ ትምህርት በነገው ዕለት ይጀመራል ። ስለሆነም የ3ተኛ እና የ2ተኛ ዓመት ተማሪዎች ከታች በተጠቀሱት ቦታዎች እና ሰዓት በመገኘት እውቀት እንድትሸምቱ በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን ።
2ተኛ ዓመት ኮርስ :-
📚ርዕስ :- ነገረ ድህነት
🏛ቦታ :- ከትልቁ አዳራሽ
⏰ሰዓት :- 11:30 - 12:40 pm
3ተኛ ዓመት ኮርስ :-
📚ርዕስ :- አዕማደ ምስጢር
🏛ቦታ :- ቤተ ማርያም( ከላ🪔ይብረሪ ጉን)
⏰ሰዓት :- 11:30 - 12:40 pm
“ ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም ።”
ሉቃስ 10፥42
ይህ እድል እንዳያልፍዎ ጊዜው አሁን ነው!
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram | 1 620 |
| 11 | ማሳሰቢያ
የዛሬ እራት መመገቢያ ሰዓት ስለተራዘመ በዕለቱ የተዘጋጀውን መርሐ ግብር እስከመጨረሻው እንከታተል !
መልዕክቱን ለጓደኞቻችሁ ያጋሩ!
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram | 1 790 |
| 12 | በድጋሚ እንዳትሸወዱ ⚠️
ያለፈውን አመት ከግቢ ጉባኤው ርቃችሁ የቆያችሁ እህት ወንድሞች በዚህ አመትም ደግማችሁ እንዳትሸወዱ !
አዎ እናት ግቢ ጉባኤያችን የምታቀርባቸውን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶች ሳታውቁና ከበረከቱም ሳትቋደሱ እንትቀሩ አንፈልግምና በዐይነቱ ልዩ የሆነ የwelcome መርሀግብር አዘጋጀንላችሁ 🎉
በዚህ መርሀግብር ላይ ልዩ የሆነ የመክፈቻ ዐውደ-ርዕይ ይኖራል።
በዕለቱም :-
➺ መዝሙር እና በገና በዘማሪያን
➺ ታላላቅ ተጋባዥ እንግዶች
➺ ግቢ ጉባኤው ምን ምን ክፍላት አሉት?
➺ በእያንዳንዱ ክፍላት እንዴት መመዝገብ ይቻላል?
የሚሉት በቂ ማብራሪያ ይሰጥባቸዋል።
⌚ ሰዓት :- ከቀኑ 9:30 ጀምሮ
📆 ቀን :- 18/01/2019 ዓ.ም
🏛 ቦታ :- አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ
አንድ ጊዜ ብቻ ኑ እና ዓመቱን ሳንሸወድ እንጀምረው 🤗
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram | 1 644 |
| 13 | 🌹🥇🔥
🙏 እንኳን ደኅና መጣችሁልን ! 🎉
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
ውድ የእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ ልጆች ፥ ተማሪዎች እንኳን ደኅና መጣችሁ ፤ እናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ የእንኳን ደኅና መጣችሁ ( Welcome ) መርሐግብር ሰኞ ማለትም መስከረም 18 2019 ዓ.ም አዘጋጅታ የእናንተን መሰባሰብ በጉጉት ትጠባበቃለች ። በዚህ መርሐግብር ላይ ልዩ የሆነ የመክፈቻ ዐውደ-ርዕይ ይኖራል ።
በዐውደ- ርዕዩም :- ግቢ ጉባኤው
➺ ምን ምን ክፍላት አሉት !?
➺ እያንዳንዱ ክፍላት ምን አገልግሎት ይሰጣሉ !?
➺ የግቢ ጉባዔው ዓላማስ ምንድነው !?
➾ በእያንዳንዱ ክፍል እንዴት መመዝገብ ይቻላል ?!
የሚሉት በቂ ማብራሪያ ይሰጥባቸዋል። የተለመዱት የwelcome መርሀግብራትም አይቀሩም።
⌚ ሰዓት :- ከቀኑ 9:30 ጀምሮ
📆 ቀን :- 18/01/2019 ዓ.ም
📍 ቦታ :- አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ
አንድ ጊዜ ብቻ ኑ እና ዓመቱን በመባረክ እንጀምረው ! 🤗
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
🌹🥇🔥 | 1 557 |
| 14 | እራት አለፈኝ ማለት ቀረ !
የእራት መመገቢያ ሰዓት ስለተራዘመ በዓሉን አብረን እስከመጨረሻው እናክብር ።
መልዕክቱን ለጓደኞቻችሁ ያጋሩ!
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram | 1 335 |
| 15 | በመጨረሻም ደረሰ !
እነሆ በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የመስቀል በዓል ደረሰ ስለሆነም ውድ የግቢ ጉባኤ አባላት በሙሉ እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🌼
እኛም የግቢ ጉባኤ አገልጋዮች እህትና ወንድማችሁ በህብረት ፣በአንድነት መስቀልን እናክብር ስንል በእግዚአብሔር ስም ጠርተናችኋል።
⏰ሰዓት : ከቀኑ 6:00Am
🏛መገናኛ ቦታ : ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
ኑ አብረን እናክብር የመስቀሉ ታሪክ ለዓለም እናውሳ ።
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram | 1 404 |
| 16 | ሰዓት :- ከቀኑ 6:00Am
🏛መገናኛ ቦታ:- ግቢ ጉባኤ አዳራሽ | 1 584 |
| 17 | 🥷 ለመስቀል የሚሰራ ወንጀል! 🤫
አዎ... ወንጀሉ ሌላ ሳይሆን መስቀል ሊደርስ ሰሞን ከሰፈር ልጆች ጋር ሆነን ለደመራ የሚሆን ችቦ የመሰብሰብና የመስረቅ ወንጀል ነው!
የሰው አጥር ስንመዝ፣ ሌላ ሰፈር ሄደን ደግሞ የሰበሰቡትን ችቦ ስንሰርቅባቸው፣ የኛም እንዳይሰረቅብን እና በደንብ እንዲነድልን ፀሐይ ላይ አውጥተን ስናደርቅ... ነበር ምናሳልፈው።
ልክ መስከረም 17 ሲደርስ...
ያ ሁሉ መስዋዕትነት የተከፈለበት ጭራሮ ከየቤታችን አውጥተን አንድ ትልቅ የሰፈር ደመራ እንሰራለን።
ትልቅ መሆኑ ለኛ ለልጆች ቀላል አልነበረም፤ “በአሁኑ መስቀል የማን ሰፈር ደመራ ይበልጣል?” እየተባባልን እንፎካከር ነበር!
ምሽት ላይ...
የደመርነውን ደመራ ለማብራት የሰፈራችን አባወራዎች ወንድ ልጆቻቸውን አስከትለው በቁመታቸው ልክ የተሰራውን ችቦ በየቤታቸው አብርተው ብቅ ብቅ ሲሉ የንጋት ጮራ ነው የሚመስሉት።
ደመራው እየበራ ሕፃናት ዙሪያውን እየዞሩ "ሆያ ሆዬ" እያሉ ይጨፍራሉ።
ከጓሮው እሸት በቆሎ የደረሰለቸው "ለዓመቱ ያድርሰን" እያሉ የደመራው እሳት ውስጥ በመጨመር ሲደርስ ለመስቀል ለተሰበሰቡ ሰፈርተኞች በሙሉ ያዳርሳሉ...
አሁን ግን...
እኛም መስቀልን ቤታችን ለማክበር አስበን ቢሆንም፤ እናት ግቢ ጉባኤያችን “ያለእኔማ አይሆንም!” ብላ አንጀታችንን ብትበላው ሁሉን ነገር ጥለን ግቢያችን ቀድመን ከከተምን ቆይተናል።😉
አንዳንዴ ከተለመደው ወጣ ያለ ነገር ማየት እና የበዓሉን በረከት ከአገልግሎት አጋሮቻችን ጋር ማሳለፍም ሌላ ውበት አለው!
አዎ! የሰፈሩ ሁከት፣ የችቦው ስርቆት እና የእናቶች እልልታ ቢናፍቀንም—በሕይወት እና በሰላም አድርሶን እዚህ መሆናችን ትልቅ ምስጋና የሚገባው ነገር ነው!
እናም አሁን
የተማሪነት ሕይወታችንን ውብ የሚያደርገውን ይህንን ድንቅ በዓል ሃይማኖታዊና ባህላዊ ይዘቱን በጠበቀ መልኩ፣ በኅብረት፣ በዝማሬ እና በልዩ ልዩ የግቢ ጉባኤያችን ዝግጅቶች በደመቀ ሁኔታ ለማክበር ወገባችንን ታጥቀን ተዘጋጅተናል!
እንደኔ የሰፈራችሁ ትዝታ እና ድባብ ውል እያለባችሁ የተቸገራችሁ ጓዶቼ "እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!"
ለመሆኑ እንደ እኔ ልጅ ሆኖ ችቦ በመስረቅ "ወንጀል" የሰራ ማን አለ? 😂👇
(በትዝታችሁ ኮመንት ላይ ተጋበዙ!)
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram | 1 673 |
| 18 | لا يوجد نص... | 1 036 |
| 19 | የ2019_ፖሊ_ግቢ_ጉባኤ_የመስቀል_መዝሙር_ጥራዝ_1.pdf | 1 360 |
| 20 | የመስቀል መዝሙር ጥራዝ በPDF | 1 243 |
