es
Feedback
Usmanic Islamic psychology/ ስለ ሰው ልቡና

Usmanic Islamic psychology/ ስለ ሰው ልቡና

Ir al canal en Telegram

- እውነተኛ የህይወት ታሪኮች - ኢስላማዊ የስነልቦና ምክሮች ፣ ጥያቄዎች እና አገልግሎቶችን ያገኛሉ። - ስለ ኢስላማዊ ሳይኮሎጂ ይማራሉ። - ሳምንታዊ ሽልማቶች ለሁሉም በማጋራት የሙስሊሙ ኡማ የአይምሮ ጤና የሚጠበቅበትን ይህን ቻናል እናሳድግ ጥያቄ ለማቅረብ እና አገልግሎት ለማግኘት @usmanoman ላይ ያናግሩን።

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
1 009
Suscriptores
+3324 horas
+677 días
+58130 días
Archivo de publicaciones
በጊዜያችሁ ላይ በረካ ለማግኘት ኸይር ስራ አብዙ - ቁርአንን መሀፈዝ ጀምሩ - ዝምድና ቀጥሉ (መሄድ ካልቻለችሁ ደውሉ) - ተውበት አፍጥኑ - ሶላት ላይ ተሽቀዳደሙ (በወቅቱ ለመስገድ ከሱናዎቹ ጋር) - ፁሙ (በሳምንት አንድ ቀን በቋሚነት መለማመድ) ሌሎችም ...ሰለዋት እና ኢስቲግፋር አብዙ በበጎ ተዋወሱ ከዛ ታዩታላችሁ ይህ እንደ 'ሚቃጠል ዘንባባ ' በአንድ ጊዜ የሚየልቀው በረካ ያጣው ጊዜያችን የተረጋጋ እና ብዙ ነገር የምናደርግበት ሰፊ ይሆናል።ኢንሻአላህ!!! የጊዜ_ሳይኮሎጂ_ኢስላሚክ_ሳይኮሎጂ

በጊዜያችሁ ላይ በረካ ለማግኘት ኸይር ስራ አብዙ - ቁርአንን መሀፈዝ ጀምሩ - ዝምድና ቀጥሉ (መሄድ ካልቻለችሁ ደውሉ) - ተውበት አፍጥኑ - ሶላት ላይ ተሽቀዳደሙ (በወቅቱ ለመስገድ ከሱናዎቹ ጋር) - ፁሙ (በሳምንት አንድ ቀን በቋሚነት መለማመድ) ሌሎችም ...ሰለዋት እና ኢስቲግፋር አብዙ በበጎ ተዋወሱ ከዛ ታዩታላችሁ ይህ እንደ 'ሚቃጠል ዘንባባ ' በአንድ ጊዜ የሚየልቀው በረካ ያጣው ጊዜያችን የተረጋጋ እና ብዙ ነገር የምናደርግበት ሰፊ ይሆናል።ኢንሻአላህ!!! የጊዜ_ሳይኮሎጂ_ኢስላሚክ_ሳይኮሎጂ

የእጅ አመል በስነልቦናዊ መጠሪያው- Kleptomania/ ክሊፕቶማኒያ ምንድነው ? እናየዋለን ኢንሻአላህ!

የእጅ አመል በስነልቦናዊ መጠሪያው- Kleptomania/ ክሊፕቶማኒያ ምንድነው ? እናየዋለን ኢንሻአላህ! ኡስማኒክ ኢስላሚክ ሳይኮሎጂ

የሚያዝናናችሁ ነገር?
Anonymous voting

ማለዳውን የለገሰንን አላህ በፍጥረታቱ ብዛት ልክ ምስጋና ይድረሰው። .🌞🌅

ኢስላማዊ የስነልቦና አገልግሎት ለምትፈልጉ በሙሉ የትዳር የቤተሰብ እና የስራ ጉዳይ ድብርት ወይም ጭንቀት ውስጥ ካላችሁ ወይም ለሌላ ማንኛውም ጉዳይ @usmanoman ላይ አዋሩኝ (ሁሉም በሚስጥር የ
ኢስላማዊ የስነልቦና አገልግሎት ለምትፈልጉ በሙሉ የትዳር የቤተሰብ እና የስራ ጉዳይ ድብርት ወይም ጭንቀት ውስጥ ካላችሁ ወይም ለሌላ ማንኛውም ጉዳይ @usmanoman ላይ አዋሩኝ (ሁሉም በሚስጥር የሚጠበቅ ነው) ወይም 0912027023/ 0921390122 ደውሉ ከታች የተያያዘውን ሊንክ በመንካት ፎርም መሙላት አይርሱ ሲጨርሱ ከላይ በሰፈሩት አድራሻዎች ያሳውቁን። 👇👇👇 ፎርም ለመሙላት 👈 ይንኩት ____ 🔗📝 __

''change the world by being yourself.'' ''ራስህን በመሆን አለምን ለውጥ"

እንኳን ደስ አላችሁ!! ኢስላማዊ የማንነት መፈተሻ ቅፅ መሙያ ከኢስላሚክ ሳይኮሎጂ / Islamic Personality Assessment ቀረበላችሁ ይህ በብዙ ምርምር የተቀረፀ የማንነት መፈተሻ 150 ብር ብቻ በመክፈል መሙላት ይቻላል። 100 ሰዎችን የመፈተሽ ቻሌንጅ። ጥቅሞቹ - ያለንበትን የስብእና ጥራት ደረጃ ይለካል። - ከውጤቱ በመነሳት የምክር አገልግሎት ይሰጣል። - ስለ ራሳችን በደንብ እንድናውቅ ይረዳል። የምዝገባውን ፎርም ከሞላችሁ በኋላ @usmanoman ላይ በመጠየቅ ቅፁን ማስላክ ትችላላችሁ። ለመመዝገብ

Islamic Personality Assessment/ ኢስላማዊ የማንነት መፈተሻ ከኢስላሚክ ሳይኮሎጂ ቅፅ ይህ በብዙ ምርምር የተቀረፀ የማንነት መፈተሻ 150 ብር ብቻ በመክፈል ከሞላችሁ በኋላ ውጤቱን እንነግራችኋለን። 100 ሰዎችን የመፈተሽ ቻሌንጅ። https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfNm1uFbGk0xNPndqQRyeEWgBLzdOxRLDfOVSGrWt6DnBI0Zg/viewform?usp=header

🎉 ድንገቴ ሽልማት/ surprise giveaway 📦 ከኢስላም አስተምህሮ ጋር የማይጋጭ አዝናኝ ቀልድ ያለው ሰው ከታች ኮሜንቱ ላይ ያስፍርልን ምርጡ ወይም አዝናኙ ይሸለማል። ሁላችሁም ተሳተፉ።ውድድሩ አሰከ ጁምአ መግሪብ ድረስ ይቆያል ኢንሻአላህ! (ሽልማቱ አይነገርም ሰፕራይዝ ነውና! ግን ትደሰቱበታላችሁ)

አስካሁን የዚህ ሳምንት ሁለት ተሸላሚዎች ተገኝተዋል። ሌሎቻችሁም ተሳተፉ ተሸለሙ።

የአንድ ወር ተኩል የኢስላሚክ ሳይኮሎጂ ቻናል ጉዞ ሪፖርት በአንድ ወር ተኩል ውሰጥ ከ0 የቻናሉ ተከታታይ ወደ 750+ ማደግ ተችሏል። የኢስላሚክ - ሳይኮሎጂ ትምህርቶች ፣ ሰዎች የላኩት እወነተኛ ታሪኮች ፣ - በእውነተኛ ታሪኮች ላይ የተመሠረተ ጥናታዊ ጥያቄ (case studies) polls/ - ጥያቄ እና መልሶች -ዱአዎች እና መንፈሳዊ እና ስነልቦናዊ ፋይዳቸው፣ -ሌሎች ከኢስላሚክ ሳይኮሎጂ ጋር በቀጥታ የሚገናኙ እና በቀጥታ የማይገናኙ ፅሁፎች ሽልማት ያላቸው ውድድሮች እና ቻሌንጆች ተካሂደዋል።አልሃምዱሊላህ! እስካሁን 3 በቀጥታ የተላከ የህይወት ታሪክ ላይ የህዝብ ሀሳብ እና አስተያየት እንዲሁም የባለሙያ ሀሳብ በፅሁፍ ተሰጥቷል። 4 በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተ ታሪክ ላይ 3ቱ ላይ የባለሙያ ትንታኔ እና የሀሳብ አቅጣጫ በፅሁፍ ተለቋል። በውስጥ መስመር ካውንስሊንግ ለማግኘት ወደ 40 ሰዎች ዳታ ቤዝ ላይ የተመዘገቡ ሲሆን ሌሎችም በርካታ ሰዎች ዳታ ቤዝ ላይ ሳይመዘገቡ አገልግሎቱን ማግኘት ችለዋል።አገልግሎቱን ፈልገው ከመጡት ውስጥ ከ80% እስከ 90% የሚገመቱ ሰዎችን ማስተናገድ ተችሏል። አገልግሎቱን ፈልገው የመጡትትን በተመጣጣኝ ዋጋ ፣ በጣም በቅናሽ ፣ እና በነፃ (በአላህ ፍቃድ) አገልግሎት መስጠት ችለናል ። አገልግሎቱም በኢንተርኔት የስልክ ጥሪ ፣ በቀጥታ ጥሪ ፣ እና በፅሁፍ ተካሂዷል። datas የቻናሉ ተከታዮች 75 % ሴቶች 25 % ወንዶች የሚገኙበት ቦታ 58 % አዲስ አበባ 34 % ክፍለ ሀገር 8 % ከሀገር ውጪ ያሉበት ሁኔታ 77 % ተማሪ 26 % ሰራተኛ 18 % ሁለቱንም የቻናላችን ተከታዮች የትዳር ሁኔታ 22 % ባለ ትዳር 78 % ባለ ትዳር ያልሆኑ ተጨማሪ ፈገግታ የሚያጭሩ የቻናሉ መረጃዎች 😁 ከቻናሉ ተከታዮች ውስጥ አብዛኞቹ የሚፈሩት እንስሳ 🐁 አይጥ ሲሆን የሚወዱት ምግብ ደግሞ ፍራፍሬ ሆኖ እየመራ መሆኑን የመምረጫ ሠንጠረዡ ይህ ሪፖርት እስከተለቀቀበት ሰአት ድረስ ያሳያል። እናንተስ ምን አስተያየት አላችሁ ስለ ቻናላችን ምን ይቀነስ ምን ይጨመር ቅሬታ እና ሀሳብ ሁሉንም እንቀበላለን @usmanoman ላይ ወይም ኮሜንት ላይ ሀሳባችሁን አስፍሩልኝ። አመሠግናለሁ።

የሰሩልንን ኩን እናመሠግናለን! https://t.me/kun7kun (kun digital studio ብላችሁ በመፃፍ join በሉ እዘዙ)

ገፍላ (غفلة) እና የቅዛ (يقظة) መንፈሳዊ መተኛት እና መንፈሳዊ መንቃት ከ : ገፍላ ( መንፈሳዊ ድንዛዜ) ወደ : የቅዛ (መንፈሳዊ ንቃት) -> from heedlessness to spiritual awakening <- ገፍላ -> መዘናጋት ወይም መንፈሳዊ ድንዛዜ ማለት ሲሆን፦ ከአላህ ትዕዛዝ ፣ እሱን ከማስታወስ እና ህግጋቶቹን ከማክበር ርቆ የአለም ውጥንቅጥ ውስጥ ተዘፍቆ አላህን ረስቶ መኖር ማለት ነው። አካላችን እንደሚተኛው ሁሉ በመንፈሳዊ አለም ውስጥም ማንቀላፋት አለ:- በአካል የተኛ ሰው በወሰደው የእንቅልፍ ጥልቀት ልክ አካባቢው ላይ የሚከሰተውን እንደማይሰማ ሁላ በመንፈሳዊ ድንዛዜያችን (ገፍላ) ልክም አለም ላይ የሚከሰቱ የስነምግባር ጥሰቶች ፣ ረብሻዎች ፣ የፍትህ መዛነፎች ፣ የሞራል ዝቅጠቶች ፣ የአላህ ህግ እና የረሱል (ሰ.ዐ.ወ) አስተምህሮ በሰዎች ሲጣስ እና ስንጥስ ምንም የማይሰማን እንሆናለን። የቅዛ/Spiritual AWAKENING - መንፈሳዊ መባነን ላይ ስንደርስ ግን አለም ያለችበት ዝቅጠት እና ጨለማ ከእንቅልፉ እንደባነነ ሰው ጥርት ብሎ ይታየናል። ህይወትን በመለኮት መመሪያ ሚዛን ላይ አስቀምጠን እንለካለን። በፈጣሪ ቃል እሳት የኑሯችንን ወርቅ እናነጥራለን። እኛ ምን ያህል ከእንቅልፋችን ነቅተናል? #ጕፍላ_ወ_የቅዛ_ #usman_mus ✍️ ኡስማኒክ ኢስላሚክ ሳይኮሎጂ

የመጨረሻ እድል

ሌላ ያልተኛ የሚሸለም የለም?

አሁን ስሙን የፃፈ ደግሞ 10 ሰወ ተቀንሶለት join ymasbal challengun yjmeral

ራቢያ ተሸላሚ ሆናለች!