አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event
አዲስ ዝናር ·ነጻ የ3 ቀን ኤቨንት · መስከረም 4፣5፣እና 6 በ አዲሱ ዓመት ባላችሁበት ሆናችሁ ገቢያችሁን እንዴት እጥፍ ማድረግ እንደምትችሉ አሳያችኋለሁ
Mostrar más📈 Análisis del canal de Telegram አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event
El canal አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event (@newyearevent2019) es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 18 777 suscriptores, ocupando la posición en la categoría Otro.
📊 Métricas de audiencia y dinámica
Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 18 777 suscriptores.
Según los últimos datos del 07 octubre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de 9 348, y en las últimas 24 horas de -58, conservando un alto alcance.
- Estado de verificación: No verificado
- Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 54.44%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 20.43% de reacciones respecto al total de suscriptores.
- Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 10 253 visualizaciones. En el primer día suele acumular 3 847 visualizaciones.
- Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 88.
📝 Descripción y política de contenido
El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“አዲስ ዝናር ·ነጻ የ3 ቀን ኤቨንት · መስከረም 4፣5፣እና 6
በ አዲሱ ዓመት ባላችሁበት ሆናችሁ ገቢያችሁን እንዴት እጥፍ ማድረግ እንደምትችሉ አሳያችኋለሁ”
Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 08 octubre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Otro.
Carga de datos en curso...
Carga de datos en curso...
Mensajes | Ver dinámicas | |||||
የመኖር አላማ ከጠፋባችሁ እና ሁሉም ነገር ከሰለቻችሁ ይህ ለእናንተ ነው! 👇
https://youtu.be/giosFyLq03U?si=La2UeuHkP6BvrD6l | 3 643 | 7 | 0 | 12 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
ወጣት ከሆናችሁ አሁን ያላችሁበት እድሜ peak የሚባል ነው!
የተወሰነ ሰዓት ተኝታችሁ survive ማረግ፣ በቀን አንዴ በልታችሁ መዋል፣ በቀን ለረጅም ሰዓት መስራት ትችላላችሁ። ይሄን ሁሉ ነገር በየቀኑ ሳይደክመው መደጋገም የሚችለው የወጣት ጉልበት ብቻ ነው።
እናንተ ደግሞ ያላችሁን አቅም በአግባቡ መጠቀም ከቻላችሁ ጠንክረው የሚሰሩ ከሚመስላቸው ሰዎች በብዙ እጥፍ ርቃችሁ መሄድ ትችላላችሁ።
አንድ ሰው በaverage በቀን ለ5 ሰዓት ብቻ ነው የሚሰራው። imagine እናንተ በቀን ለ10 ሰዓት ብትሰሩ ምን አይነት ለውጥ ልታመጡ እንደምትችሉ።
የምታስገቡት input በጨመረ ቁጥር የሚመጣው output እየጨመረ ይሄዳል።
Put in the work, max out your potential everyday then you will see the result double! | 4 260 | 5 | 0 | 83 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
የተሻለ ቦታ መድረስ ከፈለጋችሁ፣ አሁን ያላችሁን ማንነት ግደሉት!
ስኬት አንድ ደረጃ ብቻ አይደለም። የተለያዩ ደረጃዎች አሉት፤ እያንዳንዱ ደረጃ ደግሞ የተለየ ማንነት ይፈልጋል።
ችግሩ ግን ብዙ ሰዎች ለዓመታት ተመሳሳይ ሰው ሆነው ለመቆየት ይሞክራሉ። ከዛ ሌሎች ሰዎች ሲሳካላቸው፣“ለምን እኔ አይሳካልኝም?” ይላሉ።
እኛ ማንነታችን በየቀኑ የምንሰራቸው ነገሮች ውጤት ነው።
ስለዚህ አሁን ያላችሁን ማንነት መቀየር ከፈለጋችሁ፣ ወደፊት የምትሆኑት ሰው የሚያደርጋቸውን ነገሮች አሁኑኑ መስራት ጀምሩ።
ጠንክራችሁ መስራት ከፈለጋችሁ፣ አሁን ጠንክራችሁ ስሩ።
Discipline ያለው ሰው መሆን ከፈለጋችሁ፣ አሁን discipline ይኑራችሁ።
ትልቅ ስራ የሚሰራ ሰው መሆን ከፈለጋችሁ፣ አሁን ትልቅ ስራ መስራት ጀምሩ።
የምትፈልጉት ማንነት እስኪመጣ አትጠብቁ። ያ ማንነት የሚገነባው ዛሬ በምትሰሩት ነገር ነው። | 4 727 | 10 | 0 | 89 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
የማወቅ ጉጉት ይኑራችሁ!
በዚህ ሳምን ት አንድ assignment ይኖራችሁ!
የትኛውም ቦታ ስትገቡ፣ አዲስ ሰው ስትተዋወቁ፣ ምን እንደሚሰሩ ፤ እንዴት እንደሚሰሩ ለማወቅ ሞክሩ።
እያንዳንዱ ሰው የሚያስተምራችሁ አንድ ነገር፣ የሚያካፍላችሁ information አለው። መቼ ሊጠቅማችሁ እንደሚችል ግን አታውቁም።
ከሰዎች የምታገኙት information ብቻ ሳይሆን ፤ connectionም ነው።
ስለዚህ ሰውን ስታገኙ ለfun ብቻ ከማውራት ይልቅ፣ curious ሆናችሁ ጠይቁ። ስራቸውን ለማወቅ ሞክሩ። ከየት እንደጀመሩ፣ እንዴት እዚያ እንደደረሱ ይጠይቁ።
ምክንያቱም ዛሬ በቀላሉ የተዋወቃችሁት ሰው፣ ነገ ላይ የማታስቡት opportunity ሊሰጣቹ ይችላል።
በተለይ ስራ ላይ ያሉ ሰዎች የምትሰሟቸው እና የምትጠይቋቸው ከመሰላቸው፣ የሚያውቁትን ሊያካፍሉዋችሁ እና ያላችሁን እድል ሊያሳዩዋችሁ ይችላሉ።
ስለዚህ የተሻለ circle ለማግኘት፤ ከምታገኟቸው ሰዎች የሆነ ነገር ለመማር የማወቅ ጉጉት ይኑራችሁ። | 5 277 | 7 | 0 | 100 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
እድሜያችሁ ከ25 ዓመት በታች ከሆነ ገንዘባችሁን በማይረባ ነገር አለማጥፋት እና መቆጠብ ተለማመዱ።
አብዛኞቻችሁ እንደ ልጅ፣ ኪራይ፣ ትዳር ያሉ ብዙ ወጪ የሚጠይቁ ከባድ ሀላፊነቶች ስለሌለባችሁ ለfancy እና ለአላስፈላጊ ነገሮች የምታወጡትን ገንዘብ መያዝ ጀምሩ።
የተወሰነ ያህል ገንዘብ ቢሆንም እንኳንም bank accountኣችሁ ውስጥ ማየት የተወሰነ security ይሰጣችኋል። አንድ ነገር ቢፈጠር እንኳን survive ማረግ እንድትችሉ ትንሽም ቢሆን ያግዛችኋል።
እኔ ከአዳማ አዲስአበባ መጥቼ መኖር የጀመርኩት በ24 በ25 አመቴ ነበር። ያኔ ለቤት ኪራይ፣ ለመኪና፣ ለቢሮ እና ለአንዳንድ እቃዎች ያለምንም መሳቀቅ እንድገዛ ያስቻለኝ አዳማ እያለሁ በጣም minimal የሆነ lifestyle በመከተል እና አላስፈላጊ ወጪ ባለማውጣቴ ነው።
Tiktok ላይ የምታይዋቸው ልብሶች፣ ጌጣጌጦች፣ trend የሆኑ ነገሮች የትም አይሄዱባችሁም። ወደፊት financial security ላይ ስትደርሱ መግዛታችሁ አይቀርም። ከዛ በፊት ግን በሁለት እግራችሁ መቆም መቻል አለባችሁ። | 7 173 | 14 | 0 | 153 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
የአዲስ ዝናር ዕጣ ላይ ተሳትፈው እድለኛ ከሆኑት ሰዎች መካከል Dawit Tamirat አንደኛው ነው!
እንኳን ደስ አለህ Dawit👏👏👏
Dawit የ 1 ወር Unlimited internet አሸናፊ ነው!
Congratz 🔥 | 8 127 | 0 | 0 | 63 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
የአዲስ ዝናር ዕጣ ላይ ተሳትፈው እድለኛ ከሆኑት ሰዎች መካከል ሲሳይ ደረጀ አንደኛዋ ነበረች!
እንኳን ደስ አለሽ! 🎉🎉
ሲሳይን ቤቷ ድረስ ሄደን ጀምበሩን እና አዲሱን Freelancing accelerator program ሸልመናታል!
Welcome to Khilx Academy and Khilx Community Sisay!
We hope to see you at the top!👏👏👏 | 7 263 | 1 | 0 | 62 | Inicia sesión para ver las estadísticas | |
ድሃ ሆኖ መወለድ ጥፋት አይደለም፤ድሃ ሆኖ መሞት ግን ምርጫ ነዉ!
ብዙ ሰዉ ድሃ ሆኖ የሚቀረው ሃብታም መሆን ስለማይፈልግ ሳይሆን ሃብታም ሰዎች የሄዱት መንገድ ስለሚያስፈራዉ ነዉ::ግን ያን ያህል የሚያስፈራ አይደለም::የማይገድላቹ ነገር በሙሉ ያጠነክራችዋል:: | 6 999 | 8 | 0 | 94 | Inicia sesión para ver las estadísticas |

