አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event
አዲስ ዝናር ·ነጻ የ3 ቀን ኤቨንት · መስከረም 4፣5፣እና 6 በ አዲሱ ዓመት ባላችሁበት ሆናችሁ ገቢያችሁን እንዴት እጥፍ ማድረግ እንደምትችሉ አሳያችኋለሁ
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event
کانال አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event (@newyearevent2019) بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 18 777 مشترک است و جایگاه را در دسته متفرقه دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 18 777 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 07 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 9 348 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -58 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 54.44% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 20.43% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 10 253 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 3 847 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 88 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“አዲስ ዝናር ·ነጻ የ3 ቀን ኤቨንት · መስከረም 4፣5፣እና 6
በ አዲሱ ዓመት ባላችሁበት ሆናችሁ ገቢያችሁን እንዴት እጥፍ ማድረግ እንደምትችሉ አሳያችኋለሁ”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 08 اکتبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته متفرقه تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
در حال بارگیری داده...
پست ها | ديناميک بازديد ها | |||||
بدون متن... | 2 959 | 3 | 0 | 67 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
የመኖር አላማ ከጠፋባችሁ እና ሁሉም ነገር ከሰለቻችሁ ይህ ለእናንተ ነው! 👇
https://youtu.be/giosFyLq03U?si=La2UeuHkP6BvrD6l | 3 649 | 7 | 0 | 12 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
ወጣት ከሆናችሁ አሁን ያላችሁበት እድሜ peak የሚባል ነው!
የተወሰነ ሰዓት ተኝታችሁ survive ማረግ፣ በቀን አንዴ በልታችሁ መዋል፣ በቀን ለረጅም ሰዓት መስራት ትችላላችሁ። ይሄን ሁሉ ነገር በየቀኑ ሳይደክመው መደጋገም የሚችለው የወጣት ጉልበት ብቻ ነው።
እናንተ ደግሞ ያላችሁን አቅም በአግባቡ መጠቀም ከቻላችሁ ጠንክረው የሚሰሩ ከሚመስላቸው ሰዎች በብዙ እጥፍ ርቃችሁ መሄድ ትችላላችሁ።
አንድ ሰው በaverage በቀን ለ5 ሰዓት ብቻ ነው የሚሰራው። imagine እናንተ በቀን ለ10 ሰዓት ብትሰሩ ምን አይነት ለውጥ ልታመጡ እንደምትችሉ።
የምታስገቡት input በጨመረ ቁጥር የሚመጣው output እየጨመረ ይሄዳል።
Put in the work, max out your potential everyday then you will see the result double! | 4 262 | 5 | 0 | 83 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
የተሻለ ቦታ መድረስ ከፈለጋችሁ፣ አሁን ያላችሁን ማንነት ግደሉት!
ስኬት አንድ ደረጃ ብቻ አይደለም። የተለያዩ ደረጃዎች አሉት፤ እያንዳንዱ ደረጃ ደግሞ የተለየ ማንነት ይፈልጋል።
ችግሩ ግን ብዙ ሰዎች ለዓመታት ተመሳሳይ ሰው ሆነው ለመቆየት ይሞክራሉ። ከዛ ሌሎች ሰዎች ሲሳካላቸው፣“ለምን እኔ አይሳካልኝም?” ይላሉ።
እኛ ማንነታችን በየቀኑ የምንሰራቸው ነገሮች ውጤት ነው።
ስለዚህ አሁን ያላችሁን ማንነት መቀየር ከፈለጋችሁ፣ ወደፊት የምትሆኑት ሰው የሚያደርጋቸውን ነገሮች አሁኑኑ መስራት ጀምሩ።
ጠንክራችሁ መስራት ከፈለጋችሁ፣ አሁን ጠንክራችሁ ስሩ።
Discipline ያለው ሰው መሆን ከፈለጋችሁ፣ አሁን discipline ይኑራችሁ።
ትልቅ ስራ የሚሰራ ሰው መሆን ከፈለጋችሁ፣ አሁን ትልቅ ስራ መስራት ጀምሩ።
የምትፈልጉት ማንነት እስኪመጣ አትጠብቁ። ያ ማንነት የሚገነባው ዛሬ በምትሰሩት ነገር ነው። | 4 727 | 10 | 0 | 89 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
የማወቅ ጉጉት ይኑራችሁ!
በዚህ ሳምን ት አንድ assignment ይኖራችሁ!
የትኛውም ቦታ ስትገቡ፣ አዲስ ሰው ስትተዋወቁ፣ ምን እንደሚሰሩ ፤ እንዴት እንደሚሰሩ ለማወቅ ሞክሩ።
እያንዳንዱ ሰው የሚያስተምራችሁ አንድ ነገር፣ የሚያካፍላችሁ information አለው። መቼ ሊጠቅማችሁ እንደሚችል ግን አታውቁም።
ከሰዎች የምታገኙት information ብቻ ሳይሆን ፤ connectionም ነው።
ስለዚህ ሰውን ስታገኙ ለfun ብቻ ከማውራት ይልቅ፣ curious ሆናችሁ ጠይቁ። ስራቸውን ለማወቅ ሞክሩ። ከየት እንደጀመሩ፣ እንዴት እዚያ እንደደረሱ ይጠይቁ።
ምክንያቱም ዛሬ በቀላሉ የተዋወቃችሁት ሰው፣ ነገ ላይ የማታስቡት opportunity ሊሰጣቹ ይችላል።
በተለይ ስራ ላይ ያሉ ሰዎች የምትሰሟቸው እና የምትጠይቋቸው ከመሰላቸው፣ የሚያውቁትን ሊያካፍሉዋችሁ እና ያላችሁን እድል ሊያሳዩዋችሁ ይችላሉ።
ስለዚህ የተሻለ circle ለማግኘት፤ ከምታገኟቸው ሰዎች የሆነ ነገር ለመማር የማወቅ ጉጉት ይኑራችሁ። | 5 481 | 7 | 0 | 100 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
እድሜያችሁ ከ25 ዓመት በታች ከሆነ ገንዘባችሁን በማይረባ ነገር አለማጥፋት እና መቆጠብ ተለማመዱ።
አብዛኞቻችሁ እንደ ልጅ፣ ኪራይ፣ ትዳር ያሉ ብዙ ወጪ የሚጠይቁ ከባድ ሀላፊነቶች ስለሌለባችሁ ለfancy እና ለአላስፈላጊ ነገሮች የምታወጡትን ገንዘብ መያዝ ጀምሩ።
የተወሰነ ያህል ገንዘብ ቢሆንም እንኳንም bank accountኣችሁ ውስጥ ማየት የተወሰነ security ይሰጣችኋል። አንድ ነገር ቢፈጠር እንኳን survive ማረግ እንድትችሉ ትንሽም ቢሆን ያግዛችኋል።
እኔ ከአዳማ አዲስአበባ መጥቼ መኖር የጀመርኩት በ24 በ25 አመቴ ነበር። ያኔ ለቤት ኪራይ፣ ለመኪና፣ ለቢሮ እና ለአንዳንድ እቃዎች ያለምንም መሳቀቅ እንድገዛ ያስቻለኝ አዳማ እያለሁ በጣም minimal የሆነ lifestyle በመከተል እና አላስፈላጊ ወጪ ባለማውጣቴ ነው።
Tiktok ላይ የምታይዋቸው ልብሶች፣ ጌጣጌጦች፣ trend የሆኑ ነገሮች የትም አይሄዱባችሁም። ወደፊት financial security ላይ ስትደርሱ መግዛታችሁ አይቀርም። ከዛ በፊት ግን በሁለት እግራችሁ መቆም መቻል አለባችሁ። | 7 173 | 14 | 0 | 153 | برای مشاهده آمار وارد شوید |

