አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event
አዲስ ዝናር ·ነጻ የ3 ቀን ኤቨንት · መስከረም 4፣5፣እና 6 በ አዲሱ ዓመት ባላችሁበት ሆናችሁ ገቢያችሁን እንዴት እጥፍ ማድረግ እንደምትችሉ አሳያችኋለሁ
Показати більше📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event
Канал አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event (@newyearevent2019) є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 18 777 підписників, посідаючи місце в категорії Інші.
📊 Показники аудиторії та динаміка
З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 18 777 підписників.
За останніми даними від 07 жовтня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на 9 348, а за останні 24 години на -58, загальне охоплення залишається високим.
- Статус верифікації: Не верифікований
- Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 54.44%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 20.43% реакцій від загальної кількості підписників.
- Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 10 253 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 3 847 переглядів.
- Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 88.
📝 Опис та контентна політика
Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“አዲስ ዝናር ·ነጻ የ3 ቀን ኤቨንት · መስከረም 4፣5፣እና 6
በ አዲሱ ዓመት ባላችሁበት ሆናችሁ ገቢያችሁን እንዴት እጥፍ ማድረግ እንደምትችሉ አሳያችኋለሁ”
Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 08 жовтня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Інші.
Триває завантаження даних...
Триває завантаження даних...
Дописи | Динаміка переглядів | |||||
Немає тексту... | 2 959 | 3 | 0 | 67 | Увійдіть, щоб переглянути аналітику | |
የመኖር አላማ ከጠፋባችሁ እና ሁሉም ነገር ከሰለቻችሁ ይህ ለእናንተ ነው! 👇
https://youtu.be/giosFyLq03U?si=La2UeuHkP6BvrD6l | 3 649 | 7 | 0 | 12 | Увійдіть, щоб переглянути аналітику | |
ወጣት ከሆናችሁ አሁን ያላችሁበት እድሜ peak የሚባል ነው!
የተወሰነ ሰዓት ተኝታችሁ survive ማረግ፣ በቀን አንዴ በልታችሁ መዋል፣ በቀን ለረጅም ሰዓት መስራት ትችላላችሁ። ይሄን ሁሉ ነገር በየቀኑ ሳይደክመው መደጋገም የሚችለው የወጣት ጉልበት ብቻ ነው።
እናንተ ደግሞ ያላችሁን አቅም በአግባቡ መጠቀም ከቻላችሁ ጠንክረው የሚሰሩ ከሚመስላቸው ሰዎች በብዙ እጥፍ ርቃችሁ መሄድ ትችላላችሁ።
አንድ ሰው በaverage በቀን ለ5 ሰዓት ብቻ ነው የሚሰራው። imagine እናንተ በቀን ለ10 ሰዓት ብትሰሩ ምን አይነት ለውጥ ልታመጡ እንደምትችሉ።
የምታስገቡት input በጨመረ ቁጥር የሚመጣው output እየጨመረ ይሄዳል።
Put in the work, max out your potential everyday then you will see the result double! | 4 262 | 5 | 0 | 83 | Увійдіть, щоб переглянути аналітику | |
የተሻለ ቦታ መድረስ ከፈለጋችሁ፣ አሁን ያላችሁን ማንነት ግደሉት!
ስኬት አንድ ደረጃ ብቻ አይደለም። የተለያዩ ደረጃዎች አሉት፤ እያንዳንዱ ደረጃ ደግሞ የተለየ ማንነት ይፈልጋል።
ችግሩ ግን ብዙ ሰዎች ለዓመታት ተመሳሳይ ሰው ሆነው ለመቆየት ይሞክራሉ። ከዛ ሌሎች ሰዎች ሲሳካላቸው፣“ለምን እኔ አይሳካልኝም?” ይላሉ።
እኛ ማንነታችን በየቀኑ የምንሰራቸው ነገሮች ውጤት ነው።
ስለዚህ አሁን ያላችሁን ማንነት መቀየር ከፈለጋችሁ፣ ወደፊት የምትሆኑት ሰው የሚያደርጋቸውን ነገሮች አሁኑኑ መስራት ጀምሩ።
ጠንክራችሁ መስራት ከፈለጋችሁ፣ አሁን ጠንክራችሁ ስሩ።
Discipline ያለው ሰው መሆን ከፈለጋችሁ፣ አሁን discipline ይኑራችሁ።
ትልቅ ስራ የሚሰራ ሰው መሆን ከፈለጋችሁ፣ አሁን ትልቅ ስራ መስራት ጀምሩ።
የምትፈልጉት ማንነት እስኪመጣ አትጠብቁ። ያ ማንነት የሚገነባው ዛሬ በምትሰሩት ነገር ነው። | 4 727 | 10 | 0 | 89 | Увійдіть, щоб переглянути аналітику | |
የማወቅ ጉጉት ይኑራችሁ!
በዚህ ሳምን ት አንድ assignment ይኖራችሁ!
የትኛውም ቦታ ስትገቡ፣ አዲስ ሰው ስትተዋወቁ፣ ምን እንደሚሰሩ ፤ እንዴት እንደሚሰሩ ለማወቅ ሞክሩ።
እያንዳንዱ ሰው የሚያስተምራችሁ አንድ ነገር፣ የሚያካፍላችሁ information አለው። መቼ ሊጠቅማችሁ እንደሚችል ግን አታውቁም።
ከሰዎች የምታገኙት information ብቻ ሳይሆን ፤ connectionም ነው።
ስለዚህ ሰውን ስታገኙ ለfun ብቻ ከማውራት ይልቅ፣ curious ሆናችሁ ጠይቁ። ስራቸውን ለማወቅ ሞክሩ። ከየት እንደጀመሩ፣ እንዴት እዚያ እንደደረሱ ይጠይቁ።
ምክንያቱም ዛሬ በቀላሉ የተዋወቃችሁት ሰው፣ ነገ ላይ የማታስቡት opportunity ሊሰጣቹ ይችላል።
በተለይ ስራ ላይ ያሉ ሰዎች የምትሰሟቸው እና የምትጠይቋቸው ከመሰላቸው፣ የሚያውቁትን ሊያካፍሉዋችሁ እና ያላችሁን እድል ሊያሳዩዋችሁ ይችላሉ።
ስለዚህ የተሻለ circle ለማግኘት፤ ከምታገኟቸው ሰዎች የሆነ ነገር ለመማር የማወቅ ጉጉት ይኑራችሁ። | 5 481 | 7 | 0 | 100 | Увійдіть, щоб переглянути аналітику | |
እድሜያችሁ ከ25 ዓመት በታች ከሆነ ገንዘባችሁን በማይረባ ነገር አለማጥፋት እና መቆጠብ ተለማመዱ።
አብዛኞቻችሁ እንደ ልጅ፣ ኪራይ፣ ትዳር ያሉ ብዙ ወጪ የሚጠይቁ ከባድ ሀላፊነቶች ስለሌለባችሁ ለfancy እና ለአላስፈላጊ ነገሮች የምታወጡትን ገንዘብ መያዝ ጀምሩ።
የተወሰነ ያህል ገንዘብ ቢሆንም እንኳንም bank accountኣችሁ ውስጥ ማየት የተወሰነ security ይሰጣችኋል። አንድ ነገር ቢፈጠር እንኳን survive ማረግ እንድትችሉ ትንሽም ቢሆን ያግዛችኋል።
እኔ ከአዳማ አዲስአበባ መጥቼ መኖር የጀመርኩት በ24 በ25 አመቴ ነበር። ያኔ ለቤት ኪራይ፣ ለመኪና፣ ለቢሮ እና ለአንዳንድ እቃዎች ያለምንም መሳቀቅ እንድገዛ ያስቻለኝ አዳማ እያለሁ በጣም minimal የሆነ lifestyle በመከተል እና አላስፈላጊ ወጪ ባለማውጣቴ ነው።
Tiktok ላይ የምታይዋቸው ልብሶች፣ ጌጣጌጦች፣ trend የሆኑ ነገሮች የትም አይሄዱባችሁም። ወደፊት financial security ላይ ስትደርሱ መግዛታችሁ አይቀርም። ከዛ በፊት ግን በሁለት እግራችሁ መቆም መቻል አለባችሁ። | 7 173 | 14 | 0 | 153 | Увійдіть, щоб переглянути аналітику |

