አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event
አዲስ ዝናር ·ነጻ የ3 ቀን ኤቨንት · መስከረም 4፣5፣እና 6 በ አዲሱ ዓመት ባላችሁበት ሆናችሁ ገቢያችሁን እንዴት እጥፍ ማድረግ እንደምትችሉ አሳያችኋለሁ
Mostrar más📈 Análisis del canal de Telegram አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event
El canal አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event (@newyearevent2019) es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 18 777 suscriptores, ocupando la posición en la categoría Otro.
📊 Métricas de audiencia y dinámica
Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 18 777 suscriptores.
Según los últimos datos del 07 octubre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de 9 348, y en las últimas 24 horas de -58, conservando un alto alcance.
- Estado de verificación: No verificado
- Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 54.44%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 20.43% de reacciones respecto al total de suscriptores.
- Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 10 253 visualizaciones. En el primer día suele acumular 3 847 visualizaciones.
- Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 88.
📝 Descripción y política de contenido
El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“አዲስ ዝናር ·ነጻ የ3 ቀን ኤቨንት · መስከረም 4፣5፣እና 6
በ አዲሱ ዓመት ባላችሁበት ሆናችሁ ገቢያችሁን እንዴት እጥፍ ማድረግ እንደምትችሉ አሳያችኋለሁ”
Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 08 octubre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Otro.
Carga de datos en curso...
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 08 octubre | 0 | |||
| 07 octubre | 0 | |||
| 06 octubre | 0 | |||
| 05 octubre | 0 | |||
| 04 octubre | 0 | |||
| 03 octubre | 0 | |||
| 02 octubre | 0 | |||
| 01 octubre | 0 |
| 2 | የመኖር አላማ ከጠፋባችሁ እና ሁሉም ነገር ከሰለቻችሁ ይህ ለእናንተ ነው! 👇
https://youtu.be/giosFyLq03U?si=La2UeuHkP6BvrD6l | 3 618 |
| 3 | ወጣት ከሆናችሁ አሁን ያላችሁበት እድሜ peak የሚባል ነው!
የተወሰነ ሰዓት ተኝታችሁ survive ማረግ፣ በቀን አንዴ በልታችሁ መዋል፣ በቀን ለረጅም ሰዓት መስራት ትችላላችሁ። ይሄን ሁሉ ነገር በየቀኑ ሳይደክመው መደጋገም የሚችለው የወጣት ጉልበት ብቻ ነው።
እናንተ ደግሞ ያላችሁን አቅም በአግባቡ መጠቀም ከቻላችሁ ጠንክረው የሚሰሩ ከሚመስላቸው ሰዎች በብዙ እጥፍ ርቃችሁ መሄድ ትችላላችሁ።
አንድ ሰው በaverage በቀን ለ5 ሰዓት ብቻ ነው የሚሰራው። imagine እናንተ በቀን ለ10 ሰዓት ብትሰሩ ምን አይነት ለውጥ ልታመጡ እንደምትችሉ።
የምታስገቡት input በጨመረ ቁጥር የሚመጣው output እየጨመረ ይሄዳል።
Put in the work, max out your potential everyday then you will see the result double! | 4 247 |
| 4 | የተሻለ ቦታ መድረስ ከፈለጋችሁ፣ አሁን ያላችሁን ማንነት ግደሉት!
ስኬት አንድ ደረጃ ብቻ አይደለም። የተለያዩ ደረጃዎች አሉት፤ እያንዳንዱ ደረጃ ደግሞ የተለየ ማንነት ይፈልጋል።
ችግሩ ግን ብዙ ሰዎች ለዓመታት ተመሳሳይ ሰው ሆነው ለመቆየት ይሞክራሉ። ከዛ ሌሎች ሰዎች ሲሳካላቸው፣“ለምን እኔ አይሳካልኝም?” ይላሉ።
እኛ ማንነታችን በየቀኑ የምንሰራቸው ነገሮች ውጤት ነው።
ስለዚህ አሁን ያላችሁን ማንነት መቀየር ከፈለጋችሁ፣ ወደፊት የምትሆኑት ሰው የሚያደርጋቸውን ነገሮች አሁኑኑ መስራት ጀምሩ።
ጠንክራችሁ መስራት ከፈለጋችሁ፣ አሁን ጠንክራችሁ ስሩ።
Discipline ያለው ሰው መሆን ከፈለጋችሁ፣ አሁን discipline ይኑራችሁ።
ትልቅ ስራ የሚሰራ ሰው መሆን ከፈለጋችሁ፣ አሁን ትልቅ ስራ መስራት ጀምሩ።
የምትፈልጉት ማንነት እስኪመጣ አትጠብቁ። ያ ማንነት የሚገነባው ዛሬ በምትሰሩት ነገር ነው። | 4 727 |
| 5 | የማወቅ ጉጉት ይኑራችሁ!
በዚህ ሳምን ት አንድ assignment ይኖራችሁ!
የትኛውም ቦታ ስትገቡ፣ አዲስ ሰው ስትተዋወቁ፣ ምን እንደሚሰሩ ፤ እንዴት እንደሚሰሩ ለማወቅ ሞክሩ።
እያንዳንዱ ሰው የሚያስተምራችሁ አንድ ነገር፣ የሚያካፍላችሁ information አለው። መቼ ሊጠቅማችሁ እንደሚችል ግን አታውቁም።
ከሰዎች የምታገኙት information ብቻ ሳይሆን ፤ connectionም ነው።
ስለዚህ ሰውን ስታገኙ ለfun ብቻ ከማውራት ይልቅ፣ curious ሆናችሁ ጠይቁ። ስራቸውን ለማወቅ ሞክሩ። ከየት እንደጀመሩ፣ እንዴት እዚያ እንደደረሱ ይጠይቁ።
ምክንያቱም ዛሬ በቀላሉ የተዋወቃችሁት ሰው፣ ነገ ላይ የማታስቡት opportunity ሊሰጣቹ ይችላል።
በተለይ ስራ ላይ ያሉ ሰዎች የምትሰሟቸው እና የምትጠይቋቸው ከመሰላቸው፣ የሚያውቁትን ሊያካፍሉዋችሁ እና ያላችሁን እድል ሊያሳዩዋችሁ ይችላሉ።
ስለዚህ የተሻለ circle ለማግኘት፤ ከምታገኟቸው ሰዎች የሆነ ነገር ለመማር የማወቅ ጉጉት ይኑራችሁ። | 5 277 |
| 6 | እድሜያችሁ ከ25 ዓመት በታች ከሆነ ገንዘባችሁን በማይረባ ነገር አለማጥፋት እና መቆጠብ ተለማመዱ።
አብዛኞቻችሁ እንደ ልጅ፣ ኪራይ፣ ትዳር ያሉ ብዙ ወጪ የሚጠይቁ ከባድ ሀላፊነቶች ስለሌለባችሁ ለfancy እና ለአላስፈላጊ ነገሮች የምታወጡትን ገንዘብ መያዝ ጀምሩ።
የተወሰነ ያህል ገንዘብ ቢሆንም እንኳንም bank accountኣችሁ ውስጥ ማየት የተወሰነ security ይሰጣችኋል። አንድ ነገር ቢፈጠር እንኳን survive ማረግ እንድትችሉ ትንሽም ቢሆን ያግዛችኋል።
እኔ ከአዳማ አዲስአበባ መጥቼ መኖር የጀመርኩት በ24 በ25 አመቴ ነበር። ያኔ ለቤት ኪራይ፣ ለመኪና፣ ለቢሮ እና ለአንዳንድ እቃዎች ያለምንም መሳቀቅ እንድገዛ ያስቻለኝ አዳማ እያለሁ በጣም minimal የሆነ lifestyle በመከተል እና አላስፈላጊ ወጪ ባለማውጣቴ ነው።
Tiktok ላይ የምታይዋቸው ልብሶች፣ ጌጣጌጦች፣ trend የሆኑ ነገሮች የትም አይሄዱባችሁም። ወደፊት financial security ላይ ስትደርሱ መግዛታችሁ አይቀርም። ከዛ በፊት ግን በሁለት እግራችሁ መቆም መቻል አለባችሁ። | 7 173 |
| 7 | የአዲስ ዝናር ዕጣ ላይ ተሳትፈው እድለኛ ከሆኑት ሰዎች መካከል Dawit Tamirat አንደኛው ነው!
እንኳን ደስ አለህ Dawit👏👏👏
Dawit የ 1 ወር Unlimited internet አሸናፊ ነው!
Congratz 🔥 | 8 127 |
| 8 | የአዲስ ዝናር ዕጣ ላይ ተሳትፈው እድለኛ ከሆኑት ሰዎች መካከል ሲሳይ ደረጀ አንደኛዋ ነበረች!
እንኳን ደስ አለሽ! 🎉🎉
ሲሳይን ቤቷ ድረስ ሄደን ጀምበሩን እና አዲሱን Freelancing accelerator program ሸልመናታል!
Welcome to Khilx Academy and Khilx Community Sisay!
We hope to see you at the top!👏👏👏 | 7 263 |
| 9 | ድሃ ሆኖ መወለድ ጥፋት አይደለም፤ድሃ ሆኖ መሞት ግን ምርጫ ነዉ!
ብዙ ሰዉ ድሃ ሆኖ የሚቀረው ሃብታም መሆን ስለማይፈልግ ሳይሆን ሃብታም ሰዎች የሄዱት መንገድ ስለሚያስፈራዉ ነዉ::ግን ያን ያህል የሚያስፈራ አይደለም::የማይገድላቹ ነገር በሙሉ ያጠነክራችዋል:: | 6 999 |
| 10 | በ24 ዓመቴ የመጀመሪያ ሚሊየን እንድሰራ ያስቻሉኝ 4 አስተሳሰቦች!
በርግጠኝነት ሚሊየነር ያደርጋችኋል ግን ከሰው ያራርቃችኋል! 👇
https://youtu.be/kR8mWNwdC6I?si=rADN8tF8412z90zx | 7 165 |
| 11 | ማሳካት የምትፈልጉት ነገር ትልቅ ከሆነ ትልቅ መስዋዕትነት ይፈልጋል!
ከባዱን ክፍል መዝለል አትችሉም።
ምክንያቱም እሱ ነው የሚያሳድጋችሁ።
መንገድ ከሌለ፣
ራሳችሁ ፍጠሩ።
“ባይሳካስ?” ብላችሁ ከመፍራት፣
“ቢሰራስ?” ብላችሁ ሞክሩ።
የምትፈልጉት ህይወት
ብዙ ዋጋ መክፈል ይጠይቃል።
ቀላሉን መንገድ ሁልጊዜ አትፈልጉ።
የሚያሳድጋቹ መንገድ ፈልጉ። | 7 606 |
| 12 | ሕይወትን በተሻለ ሁኔታ ከሚኖሩት 1% ሰዎች መካከል መሆን ከፈለጋችሁ፣ ገንዘባችሁንና attention ችሁን የማይጠቅም ቦታ ላይ አታውሉ!
አብዛኛው ሰው ከድህነት የማይወጣው ገንዘቡን የበለጠ ገንዘብ በሚያመጣለት ነገር ላይ ከማዋል ይልቅ፣ በየPartyው፣ በየConcert እና በየrestaurant ላይ ስለሚያወጣ ነው።
ገንዘብ ብቻ አይደለም።
Attention ደግሞ እንዲሁ ዋጋ አለው።
Social media ላይ ከስራችሁ፣ ከእድገታችሁ ወይም ከህይወታችሁ ጋር ምንም የማይያያዝ content እያያችሁ ሰዓታችሁን አታባክኑ።
ያላችሁን ገንዘብና attention የምትሸጡትን ነገር create ለማድረግ አውሉት።
ለሆነ ነገር ከማውጣታቹ በፊት ወይም ከማየታቹ በፊት ምን ልጠቅማቹ እንደሚችል አስቡ ።
ገንዘባችሁንና attention ችሁን የሚያዝናናችሁን ነገር ላይ ብቻ ሳይሆን፣ የሚያሳድጋችሁን ነገር ላይ አውሉት።
ምክንያቱም ዛሬ የምታወጡት ገንዘብና የምትሰጡት attention ነገ የምትኖሩትን ሕይወት እየገነባ ነው። | 8 076 |
| 13 | የእናንተ ጊዜ አይመጣም!
“አንድ ቀን የእኔም ጊዜ ይመጣል…” ብላችሁ እየጠበቃችሁ ከሆነ፣ አንድ ነገር ልንገራችሁ፦
ያ ቀን በራሱ አይመጣም።
እናንተ ናቹ እንዲመጣ የምታደርጉት።
ሌሎች ሰዎች ከትላንት የተሻለ ሕይወት እየኖሩ ፣እየተሳካላቸው ከሆነ እናንተ ለምን አትችሉም?
እነሱም ከዜሮ ጀምረዋል ፤ ፈርተዋል፤ ሁሉንም ነገር አያውቁትም ነበር ፤ብዙ ጊዜ እራሳቸውን ተጠራጥረዋል።
ልዩነቱ ግን፦
እነሱ እየጠበቁ አልቀሩም።
ጀምረዋል።
እናንተም ለመጀመር ብዙ ነገር እስኪሟላ አትጠብቁ።
ጀምራችሁ ነው confidence የምታገኙት።
ሞክራችሁ ነው የምትማሩት።
ወድቃችሁ ነው የምትጠነክሩት።
ስለዚህ ሌላ ሰው ሲሳካለት ተመልክታችሁ “እኔም አንድ ቀን…” አትበሉ።
ያ አንድ ቀን ዛሬ ነዉ! | 8 957 |
| 14 | መልካም የመስቀል በዓል ! | 7 816 |
| 15 | መልካም የደመራ በአል ይሁንላችሁ!🎊🎊 | 9 456 |
| 16 | የ90 ቀን freelancing accelerator program officially ተዘግቷል!
ፕሮግራሙ ላይ የተመዘገባቹ ሰዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!🎉🎉
በቀጣዮቹ 90 ቀናት አብረናችሁ የምንሰራ ይሆናል! እንዲሁም የ khilx Academy community አባላት ሆናችኋል!🔥🔥🔥
🛑ምዝገባው ያመለጣችሁ ሰዎች በሌላ program እንገናኛለን! | 11 086 |
| 17 | freelancing accelerator program ምዝገባ ሊጠናቀቅ 1 ሰአት ብቻ ቀረው!
ይሄ ፕሮግራም በሀገራችን የመጀመርያው ስለሆነ በጭራሽ እንዲያመልጣችሁ አልፈልግም! ለመቀላቀል fancy ነገር አያስፈልጋችሁም! ስልክ፣ PC እና ጥሩ internet ብቻ! እነዚህን በመጠቀም አዲሱን አመት በአዲስ skill እና በአዲስ ስራ ጀምራችሁ client እስክትይዙ ድረስ እናግዛችኋለን።
👉 ከእያንዳንዳችሁ ጋር በቅርበት አብረን ስለምንሰራ ያሉን ቦታዎች ጥቂት ናቸው።
አሁኑኑ ለመመዝገብ - https://accelerator.khilx.academy/
ወይም በ090676999 or @khilxsupport ታገኙናላችሁ! | 9 000 |
| 18 | 2019 ከገባ 15 ቀናት ሆኑት።
አዲስ ዓመት ሲገባ “ዘንድሮ የራሴ ገቢ ይኖረኛል” ብላችሁ አቅዳችሁ ግን እቅዳችሁ አሁንም notebook ላይ ብቻ ከሆነ፣ እቅዱን ወደ action የምትቀይሩበት ጊዜ አሁን ነው።
Freelancing Accelerator Program የተዘጋጀው ይህንን እቅድ ወደ ተግባር እንድትቀይሩ ነው።
👉 ከእያንዳንዳችሁ ጋር በቅርበት አብረን ስለምንሰራ ያሉን ቦታዎች ጥቂት ናቸው።
አሁኑኑ ለመመዝገብ - https://accelerator.khilx.academy/
ወይም በ090676999 or @khilxsupport ታገኙናላችሁ!/ | 8 447 |
| 19 | Freelancer መሆን ቀላል ነው!
በአሁን ጊዜ ትውልዱ እየነቃ በመሆኑ ብዙ የ12 ኛ ክፍል ተማሪዎች የuniversity ተማሪዎች፣ የተመረቁ ተማሪዎች ፣ ስራ ያላቸው ሰዎች 1 skill ተምረው freelance በማድረግ በየወሩ ገንዘብ እየሰሩ ይገኛሉ።
እናንተም freelancing accelerator program ላይ ስትቀላቀሉ ይሄንን ማድረግ ትችላላችሁ!
ምዝገባችን ሊጠናቀቅ የቀሩን 3 ሰአታት ብቻ ናቸው!
👉 ከእያንዳንዳችሁ ጋር በቅርበት አብረን ስለምንሰራ ያሉን ቦታዎች ጥቂት ናቸው።
አሁኑኑ ለመመዝገብ - https://accelerator.khilx.academy/
ወይም በ090676999 or @khilxsupport ታገኙናላችሁ!/ | 10 229 |
| 20 | freelancing accelerator program ምዝገባ ሊጠናቀቅ 4 ሰአታት ብቻ ቀርተውታል!
ይሄን ፕሮግራም ለመቀላቀል ከ3 ነገር በላይ አያስፈልጋችሁም! ስልክ፣ PC እና ጥሩ internet! እነዚህን በመጠቀም khilx academy ተቀላቅላችሁ፣ አዲስ skill ተምራችሁ client ይዛችሁ ስራ እስክትጀምሩ ድረስ እናግዛችኋለን።
👉 ከእያንዳንዳችሁ ጋር በቅርበት አብረን ስለምንሰራ ያሉን ቦታዎች ጥቂት ናቸው።
አሁኑኑ ለመመዝገብ - https://accelerator.khilx.academy/
ወይም በ090676999 or @khilxsupport ታገኙናላችሁ! | 7 362 |
