ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event

አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event

前往频道在 Telegram

አዲስ ዝናር ·ነጻ የ3 ቀን ኤቨንት · መስከረም 4፣5፣እና 6 በ አዲሱ ዓመት ባላችሁበት ሆናችሁ ገቢያችሁን እንዴት እጥፍ ማድረግ እንደምትችሉ አሳያችኋለሁ

显示更多
未指定国家未指定类别

📈 Telegram 频道 አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event 的分析概览

频道 አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event (@newyearevent2019) 是活跃参与者。目前社区聚集了 18 736 名订阅者,在 其他 类别中位列第 。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 18 736 名订阅者。

根据 08 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 9 301,过去 24 小时变化为 -47,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 49.19%。内容发布后 24 小时内通常能获得 19.81% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 9 242 次浏览,首日通常累积 3 721 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 69。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“አዲስ ዝናር ·ነጻ የ3 ቀን ኤቨንት · መስከረም 4፣5፣እና 6 በ አዲሱ ዓመት ባላችሁበት ሆናችሁ ገቢያችሁን እንዴት እጥፍ ማድረግ እንደምትችሉ አሳያችኋለሁ”

凭借高频更新(最新数据采集于 09 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 其他 类别中的关键影响点。

18 736
订阅者
-4724 小时
-3397 天
+9 30130 天
帖子数量

数据加载中...

反应
评论
Telegram 星星
按以下排序的热门帖子

数据加载中...

发布分析
帖子
浏览量动态
没有文字...
4 1143086登录以查看统计数据
የመኖር አላማ ከጠፋባችሁ እና ሁሉም ነገር ከሰለቻችሁ ይህ ለእናንተ ነው! 👇 https://youtu.be/giosFyLq03U?si=La2UeuHkP6BvrD6l
የመኖር አላማ ከጠፋባችሁ እና ሁሉም ነገር ከሰለቻችሁ ይህ ለእናንተ ነው! 👇 https://youtu.be/giosFyLq03U?si=La2UeuHkP6BvrD6l
4 1357014登录以查看统计数据
ወጣት ከሆናችሁ አሁን ያላችሁበት እድሜ peak የሚባል ነው! የተወሰነ ሰዓት ተኝታችሁ survive ማረግ፣ በቀን አንዴ በልታችሁ መዋል፣ በቀን ለረጅም ሰዓት መስራት ትችላላችሁ። ይሄን ሁሉ ነገር በ
ወጣት ከሆናችሁ አሁን ያላችሁበት እድሜ peak የሚባል ነው! የተወሰነ ሰዓት ተኝታችሁ survive ማረግ፣ በቀን አንዴ በልታችሁ መዋል፣ በቀን ለረጅም ሰዓት መስራት ትችላላችሁ። ይሄን ሁሉ ነገር በየቀኑ ሳይደክመው መደጋገም የሚችለው የወጣት ጉልበት ብቻ ነው። እናንተ ደግሞ ያላችሁን አቅም በአግባቡ መጠቀም ከቻላችሁ ጠንክረው የሚሰሩ ከሚመስላቸው ሰዎች በብዙ እጥፍ ርቃችሁ መሄድ ትችላላችሁ። አንድ ሰው በaverage በቀን ለ5 ሰዓት ብቻ ነው የሚሰራው። imagine እናንተ በቀን ለ10 ሰዓት ብትሰሩ ምን አይነት ለውጥ ልታመጡ እንደምትችሉ። የምታስገቡት input በጨመረ ቁጥር የሚመጣው output እየጨመረ ይሄዳል። Put in the work, max out your potential everyday then you will see the result double!
4 3815084登录以查看统计数据
የተሻለ ቦታ መድረስ ከፈለጋችሁ፣ አሁን ያላችሁን ማንነት ግደሉት! ስኬት አንድ ደረጃ ብቻ አይደለም። የተለያዩ ደረጃዎች አሉት፤ እያንዳንዱ ደረጃ ደግሞ የተለየ ማንነት ይፈልጋል። ችግሩ ግን ብዙ ሰዎ
የተሻለ ቦታ መድረስ ከፈለጋችሁ፣ አሁን ያላችሁን ማንነት ግደሉት! ስኬት አንድ ደረጃ ብቻ አይደለም። የተለያዩ ደረጃዎች አሉት፤ እያንዳንዱ ደረጃ ደግሞ የተለየ ማንነት ይፈልጋል። ችግሩ ግን ብዙ ሰዎች ለዓመታት ተመሳሳይ ሰው ሆነው ለመቆየት ይሞክራሉ። ከዛ ሌሎች ሰዎች ሲሳካላቸው፣“ለምን እኔ አይሳካልኝም?” ይላሉ። እኛ ማንነታችን በየቀኑ የምንሰራቸው ነገሮች ውጤት ነው። ስለዚህ አሁን ያላችሁን ማንነት መቀየር ከፈለጋችሁ፣ ወደፊት የምትሆኑት ሰው የሚያደርጋቸውን ነገሮች አሁኑኑ መስራት ጀምሩ። ጠንክራችሁ መስራት ከፈለጋችሁ፣ አሁን ጠንክራችሁ ስሩ። Discipline ያለው ሰው መሆን ከፈለጋችሁ፣ አሁን discipline ይኑራችሁ። ትልቅ ስራ የሚሰራ ሰው መሆን ከፈለጋችሁ፣ አሁን ትልቅ ስራ መስራት ጀምሩ። የምትፈልጉት ማንነት እስኪመጣ አትጠብቁ። ያ ማንነት የሚገነባው ዛሬ በምትሰሩት ነገር ነው።
4 96311091登录以查看统计数据
የማወቅ ጉጉት ይኑራችሁ! በዚህ ሳምን ት አንድ assignment ይኖራችሁ! የትኛውም ቦታ ስትገቡ፣ አዲስ ሰው ስትተዋወቁ፣ ምን እንደሚሰሩ ፤ እንዴት እንደሚሰሩ ለማወቅ ሞክሩ። እያንዳንዱ ሰው የሚያ
የማወቅ ጉጉት ይኑራችሁ! በዚህ ሳምን ት አንድ assignment ይኖራችሁ! የትኛውም ቦታ ስትገቡ፣ አዲስ ሰው ስትተዋወቁ፣ ምን እንደሚሰሩ ፤ እንዴት እንደሚሰሩ ለማወቅ ሞክሩ። እያንዳንዱ ሰው የሚያስተምራችሁ አንድ ነገር፣ የሚያካፍላችሁ information አለው። መቼ ሊጠቅማችሁ እንደሚችል ግን አታውቁም። ከሰዎች የምታገኙት information ብቻ ሳይሆን ፤ connectionም ነው። ስለዚህ ሰውን ስታገኙ ለfun ብቻ ከማውራት ይልቅ፣ curious ሆናችሁ ጠይቁ። ስራቸውን ለማወቅ ሞክሩ። ከየት እንደጀመሩ፣ እንዴት እዚያ እንደደረሱ ይጠይቁ። ምክንያቱም ዛሬ በቀላሉ የተዋወቃችሁት ሰው፣ ነገ ላይ የማታስቡት opportunity ሊሰጣቹ ይችላል። በተለይ ስራ ላይ ያሉ ሰዎች የምትሰሟቸው እና የምትጠይቋቸው ከመሰላቸው፣ የሚያውቁትን ሊያካፍሉዋችሁ እና ያላችሁን እድል ሊያሳዩዋችሁ ይችላሉ። ስለዚህ የተሻለ circle ለማግኘት፤ ከምታገኟቸው ሰዎች የሆነ ነገር ለመማር የማወቅ ጉጉት ይኑራችሁ።
5 90370103登录以查看统计数据
እድሜያችሁ ከ25 ዓመት በታች ከሆነ ገንዘባችሁን በማይረባ ነገር አለማጥፋት እና መቆጠብ ተለማመዱ። አብዛኞቻችሁ እንደ ልጅ፣ ኪራይ፣ ትዳር ያሉ ብዙ ወጪ የሚጠይቁ ከባድ ሀላፊነቶች ስለሌለባችሁ ለfa
እድሜያችሁ ከ25 ዓመት በታች ከሆነ ገንዘባችሁን በማይረባ ነገር አለማጥፋት እና መቆጠብ ተለማመዱ። አብዛኞቻችሁ እንደ ልጅ፣ ኪራይ፣ ትዳር ያሉ ብዙ ወጪ የሚጠይቁ ከባድ ሀላፊነቶች ስለሌለባችሁ ለfancy እና ለአላስፈላጊ ነገሮች የምታወጡትን ገንዘብ መያዝ ጀምሩ። የተወሰነ ያህል ገንዘብ ቢሆንም እንኳንም bank accountኣችሁ ውስጥ ማየት የተወሰነ security ይሰጣችኋል። አንድ ነገር ቢፈጠር እንኳን survive ማረግ እንድትችሉ ትንሽም ቢሆን ያግዛችኋል። እኔ ከአዳማ አዲስአበባ መጥቼ መኖር የጀመርኩት በ24 በ25 አመቴ ነበር። ያኔ ለቤት ኪራይ፣ ለመኪና፣ ለቢሮ እና ለአንዳንድ እቃዎች ያለምንም መሳቀቅ እንድገዛ ያስቻለኝ አዳማ እያለሁ በጣም minimal የሆነ lifestyle በመከተል እና አላስፈላጊ ወጪ ባለማውጣቴ ነው። Tiktok ላይ የምታይዋቸው ልብሶች፣ ጌጣጌጦች፣ trend የሆኑ ነገሮች የትም አይሄዱባችሁም። ወደፊት financial security ላይ ስትደርሱ መግዛታችሁ አይቀርም። ከዛ በፊት ግን በሁለት እግራችሁ መቆም መቻል አለባችሁ።
7 860140155登录以查看统计数据