P̬ I̬ X̬ E̬ L̬ㅤ R̬ O̬ O̬ M̬
Closed channel
3 273
Subscribers
-1124 hours
+1757 days
+8530 days
Posts Archive
Repost from ✞✨የሚካኤል ልጅ ❤️🩹👸✞
Repost from ꧁༒ 𝚈𝙸𝙽𝙴𝙱𝙴𝙱 𝚈𝙸𝚂𝙼𝙰 ༒꧂
........ልኑረው ደግሜ❤️
እመቤቴ ማሪያም ነጠላ መነጠል የማይችለው ልጅሽ
ቆሙአል ከደጃፍሽ
መጸለይ:መንበርከክ:ማልቀስም አይችልም
የሚያውቀው ጸሎትን በልቡ ቃል በአንደበት ዝም
.....ማሪያም ...ማሪያም
ይላል ዝም ብሎ ደጅሽ ላይ
ዱብ ትይ ይመሥል ከመቅደሡ በላይ
ጸሎቱን ማሪያም ብሎ ይጀምራል
ቃሉም ቃል በቃል ያልቃል
እኔ አይቻለው የጸሎቱን ውጥን እስከ ማሣረጊያው
በማሪያም ጀምሮ በማሪያም ጨረሰው።
ድንገት ግን እንዲ አለ ካይኑ እምባ ፈለቀ
ከእግሩ ተንበርክኮ መሬት ላይ ወደቀ
ኖርኩኝ ኖርኩኝ ስል ኑሬዬ
ለካስ😔
ሞት ነበረ ኑሮዬ🥺
ሞቻለው!
ያለእናት የኖርኩት
ይባላል ወይ ሂወት
ያላንቺ ያሠብኩት
ይሰምራል ወይ በእውነት
እመቤቴ እርጂኝ ልኑረው ደግሜ
ከኋላ ያለውን ከፊት አስቀድሜ
ልኑረው ደግሜ😍
✍sena
@yinebeb_yisma join us
Available now! Telegram Research 2025 — the year's key insights 
