uz
Feedback
P̬ I̬ X̬ E̬ L̬ㅤ R̬ O̬ O̬ M̬

P̬ I̬ X̬ E̬ L̬ㅤ R̬ O̬ O̬ M̬

Kanalga Telegram’da o‘tish

Ko'proq ko'rsatish
3 071
Obunachilar
-124 soatlar
-237 kun
-10430 kun
Postlar arxiv
#Dailymix✨
+7
#Dailymix✨

#Couples
+6
#Couples

#Dailymix🌸✨
+9
#Dailymix🌸✨

#DailyMix ⚡🔥
+9
#DailyMix ⚡🔥

እኔ ነኝ የማውቀው = አንዴ ብቻ   ይድላኝ አንዴ ብቻ   ልረፍ አንዴ ብቻ   ልኑር አንዴ ብቻ    ልትረፍ ፋታ ብቻ   ላግኝ  እንደምፈልገው እንዴት እንደማለቅስ እኔ ነኝ የማውቀው። share  @YINEBEB_YISMA 💓

በየ 8 ሰአት እየገቡ check ማድረግ ብቻ ነው ምንም ሚያደክም ነገር የለውም🤗 የሰራችሁትን ደሞ 100 ሲሞላ ማውጣት ትችላላችሁ ! ጀምሩት አሁን 👇👇👇👇 https://t.me/ART_AIRDR
በየ 8 ሰአት እየገቡ check ማድረግ ብቻ ነው ምንም ሚያደክም ነገር የለውም🤗 የሰራችሁትን ደሞ 100 ሲሞላ ማውጣት ትችላላችሁ ! ጀምሩት አሁን 👇👇👇👇 https://t.me/ART_AIRDROP_BOT?start=8047422564

ሰላም እንዴት ናችሁ አዲስ mine tap tap ይዤላችሁ መጥቻለው በጣም ቀላል ነው linkን ነክታችሁ start ብላችሁ tonkeeper wallet ጋር connect ማድረግ በቃ አለቀ በ8 ሰአት እየ
ሰላም እንዴት ናችሁ አዲስ mine tap tap ይዤላችሁ መጥቻለው በጣም ቀላል ነው linkን ነክታችሁ start ብላችሁ tonkeeper wallet ጋር connect ማድረግ በቃ አለቀ በ8 ሰአት እየገቡ task መስራት 1ሰው invite ስታደርጉ 100ATR ይሰጣችኋል 800ATR ሲደርስ withdraw ማድረግ ትችላላችሁ ፍጠቱና ስሩ 📊 1ATR 0.00324$ ነው ፍጠኑና ስሩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/ART_AIRDROP_BOT?start=8047422564 አስታውሱ 1000ATR = 3.2$🔥🔥

🔹የሰው ወሬ🔸 መቼም ቢሆን ላይቆም ነገር ምን ብትሰራ ላይቀየር ላያስገኝህ ትንሽ ፍሬ ጆሮ አትስጠው ለሰው ወሬ። ፧ . .  .   .   .   .     .     .      .       . ፧ . .  .   .   .   .     .     .      .       . ፧ . .  .   .   .   .     .     .      .       . መቼም ቢሆን ላይቆም ነገር ምን ብትሰሪ ላይቀየር ላያስገኝሽ ትንሽ ፍሬ ጆሮ አትስጪው ለሰው ወሬ።

🔹የሰው ወሬ🔸 መቼም ቢሆን ላይቆም ነገር ምን ብትሰራ ላይቀየር ላያስገኝህ ትንሽ ፍሬ ጆሮ አትስጠው ለሰው ወሬ። ፧ . .  .   .   .   .     .     .      .       . ፧ . .  .   .   .   .     .     .      .       . ፧ . .  .   .   .   .     .     .      .       . መቼም ቢሆን ላይቆም ነገር ምን ብትሰሪ ላይቀየር ላያስገኝሽ ትንሽ ፍሬ ጆሮ አትስጪው ለሰው ወሬ።

🥹❤️‍🩹

#Motivate ..
+8
#Motivate ..

#motivate
+8
#motivate

አንቺ ባለመኖርሽ .... ጠሀይ አንደጥንቱ ፤በጊዜ አትወጣም ጨረቃም ሲሻት ነው ፤ካላሻት አትመጣም ጊዜያቱ እራሱ ፤ተወዛግበው አሉ ሊያዩሽ ይወጡና ፤ሲያጡሽ ይገባሉ ብቻ ምን አለፋሽ... ሁሉም ከፍቷቸዋል ፤አንቺ ስለጠፋሽ አንቺ ሳትሄጂ ፤ አብሮኝ የነበረ ስትሄጂም ያልተወኝ ፤ ቃሉን ያልሰበረ ትዝታሽ ብቻ ነው ፤ ከኔ ጋር የቀረ። 𝚏𝚘𝚛   𝚛𝚎𝚍𝚞 🥀🥀 𝚁.....🥀🥀

Thank you for making my childhood so wonderful! 😇😇😇
+6
Thank you for making my childhood so wonderful! 😇😇😇

TT lay new yagegnehut የደረሰበት ይረዳኛል ከጥቂት ዓመታት በፊት መካከለኛ ቤተሰብ ማለት የሚፈልጉትን ሁሉ የሚያገኙ ያሻቸውን የሚበሉ የሚጠጡ እና የሚለብሱበት በድሎት እና በምቾት የሚኖሩበት ጊዜ ነበር ዛሬ ግን ትርጉሙ ሙሉ ለሙሉ ተቀይሯል ያንን ሰፊ ህይወት ተለምዶ ለማስቀጠል መሞከር እና አቅም አጥቶ የ ቀን ገቢን እስከ መሸፈን መቸገር የህይወት ፈተና ሆኗል the struggle has become a daily reality where the cost of living consumes income and scatters dreams like sand ​ወላጆች የነገን ቀን በመፍራት ለልጆቻቸው ያንን የቀድሞ የኑሮ ደረጃ ለማቅረብ በየቀኑ በስነልቦና ጫና ውስጥ ይኖራሉ ያለፉትን የብልጽግና ቀናት ናፍቆት እና የአሁኑን የገቢ ማነስ ማመጣጠን በጫንቃቸው ላይ ትልቅ ሸክም ሆኗል ውጫዊ ገጽታቸውን ለማሳመር እና በክብር ለመኖር ቢጥሩም ውስጣቸው ግን የገንዘብ አቅማቸው ከኑሮው ጋር ለመጣጣም ሲታገል ነው የሚኖረው it is a silent weight they carry every single day ​በዚህ ቤተሰብ ውስጥ የሚያድጉ ልጆችም ወላጆቻቸው ላይ ያለውን የገንዘብ ጫና ስለሚያዩ በልጅነት ዕድሜያቸው ስለ ኑሮ እና ስለ የወደፊት ተስፋ አስቀድመው እንዲጨነቁ ይገደዳሉ ለወላጆቻቸው ብርታት ለመሆን ሲሉ የራሳቸውን ህልም እና ፍላጎት በልባቸው ቀብረው የጭንቀት እስረኛ ይሆናሉ ቤተሰብን ለመለወጥ የሚደረገው ጥረት የልጆቹን ትከሻ አድክሞታል እያንዳንዱ ልጅ በቤቱ ውስጥ እየተፈጠረ ያለውን መፈራረስ እያየ የሚያድገው በዝምታ ነው the burden of being the only hope while watching their parents struggle is a mental weight that no child should carry ​it is a constant battle to maintain dignity መካከለኛ መሆን ማለት እርዳታ የማይደረግልህ ነገር ግን አቅምህ ከኑሮ ውድነቱ ጋር የማይመጣጠንበት የህይወት ወጥመድ ነው ዛሬ መካከለኛ ቤተሰብ መሆን ማለት ቀድሞ የነበረውን ህይወት ጠብቆ ለማቆየት መጣር በጣም አስቸጋሪ የሆነበት ሁኔታ ነው and this struggle is real for many families in our city who are silently fighting to hold it all Follow my channal @yinebeb_yisma

ስልትሽን አይቼ ፥ ያካሄድሽን ነገር የመውደቂያሽን 'ለት ፥ ተንብዬ ብናገር፣ ሟርተኛ ነው እያልሽ ፥ ታሚኛለሽ አሉ ጠንቋይና አስተዋይ ፥ ተምታቶብሽ ውሉ። ---------//----- @YINEBEB_Yisma @yinebeb_yisma