ru
Feedback
P̬ I̬ X̬ E̬ L̬ㅤ R̬ O̬ O̬ M̬

P̬ I̬ X̬ E̬ L̬ㅤ R̬ O̬ O̬ M̬

Открыть в Telegram
3 376
Подписчики
-924 часа
-207 дней
+9130 день
Архив постов
TT lay new yagegnehut የደረሰበት ይረዳኛል ከጥቂት ዓመታት በፊት መካከለኛ ቤተሰብ ማለት የሚፈልጉትን ሁሉ የሚያገኙ ያሻቸውን የሚበሉ የሚጠጡ እና የሚለብሱበት በድሎት እና በምቾት የሚኖሩበት ጊዜ ነበር ዛሬ ግን ትርጉሙ ሙሉ ለሙሉ ተቀይሯል ያንን ሰፊ ህይወት ተለምዶ ለማስቀጠል መሞከር እና አቅም አጥቶ የ ቀን ገቢን እስከ መሸፈን መቸገር የህይወት ፈተና ሆኗል the struggle has become a daily reality where the cost of living consumes income and scatters dreams like sand ​ወላጆች የነገን ቀን በመፍራት ለልጆቻቸው ያንን የቀድሞ የኑሮ ደረጃ ለማቅረብ በየቀኑ በስነልቦና ጫና ውስጥ ይኖራሉ ያለፉትን የብልጽግና ቀናት ናፍቆት እና የአሁኑን የገቢ ማነስ ማመጣጠን በጫንቃቸው ላይ ትልቅ ሸክም ሆኗል ውጫዊ ገጽታቸውን ለማሳመር እና በክብር ለመኖር ቢጥሩም ውስጣቸው ግን የገንዘብ አቅማቸው ከኑሮው ጋር ለመጣጣም ሲታገል ነው የሚኖረው it is a silent weight they carry every single day ​በዚህ ቤተሰብ ውስጥ የሚያድጉ ልጆችም ወላጆቻቸው ላይ ያለውን የገንዘብ ጫና ስለሚያዩ በልጅነት ዕድሜያቸው ስለ ኑሮ እና ስለ የወደፊት ተስፋ አስቀድመው እንዲጨነቁ ይገደዳሉ ለወላጆቻቸው ብርታት ለመሆን ሲሉ የራሳቸውን ህልም እና ፍላጎት በልባቸው ቀብረው የጭንቀት እስረኛ ይሆናሉ ቤተሰብን ለመለወጥ የሚደረገው ጥረት የልጆቹን ትከሻ አድክሞታል እያንዳንዱ ልጅ በቤቱ ውስጥ እየተፈጠረ ያለውን መፈራረስ እያየ የሚያድገው በዝምታ ነው the burden of being the only hope while watching their parents struggle is a mental weight that no child should carry ​it is a constant battle to maintain dignity መካከለኛ መሆን ማለት እርዳታ የማይደረግልህ ነገር ግን አቅምህ ከኑሮ ውድነቱ ጋር የማይመጣጠንበት የህይወት ወጥመድ ነው ዛሬ መካከለኛ ቤተሰብ መሆን ማለት ቀድሞ የነበረውን ህይወት ጠብቆ ለማቆየት መጣር በጣም አስቸጋሪ የሆነበት ሁኔታ ነው and this struggle is real for many families in our city who are silently fighting to hold it all Follow my channal @yinebeb_yisma

ስልትሽን አይቼ ፥ ያካሄድሽን ነገር የመውደቂያሽን 'ለት ፥ ተንብዬ ብናገር፣ ሟርተኛ ነው እያልሽ ፥ ታሚኛለሽ አሉ ጠንቋይና አስተዋይ ፥ ተምታቶብሽ ውሉ። ---------//----- @YINEBEB_Yisma @yinebeb_yisma

#ቅዱስ_ሚካኤል እንኳን አደረሳችሁ 🥰
+8
#ቅዱስ_ሚካኤል እንኳን አደረሳችሁ 🥰

Голосовое сообщение00:37

Голосовое сообщение00:51

guys ተመልሻለሁ ደሞ ማደግ ልንጀምር ነው 🔼🔼⬆️ 😁

One day You will come enemy of your self

Headphones 🎶 🎞WallPapers ⚡Motivation 📝Quotes ⛱️Arts 🖼Profile Pictures
+8
Headphones 🎶 🎞WallPapersMotivation 📝Quotes ⛱️Arts 🖼Profile Pictures

photo content
+5

#PSG 🎞WallPapers ⚡Motivation 📝Quotes ⛱️Arts 🖼Profile Pictures
+8
#PSG 🎞WallPapers ⚡Motivation 📝Quotes ⛱️Arts 🖼Profile Pictures

#𝚝𝚑𝚎 𝚕𝚊𝚜𝚝 𝚍𝚊𝚗𝚌𝚎 😢
+9
#𝚝𝚑𝚎 𝚕𝚊𝚜𝚝 𝚍𝚊𝚗𝚌𝚎 😢