3 376
订阅者
-924 小时
-207 天
+9130 天
帖子存档
Repost from ꧁༒ 𝚈𝙸𝙽𝙴𝙱𝙴𝙱 𝚈𝙸𝚂𝙼𝙰 ༒꧂
TT lay new yagegnehut
የደረሰበት ይረዳኛል
ከጥቂት ዓመታት በፊት መካከለኛ ቤተሰብ ማለት የሚፈልጉትን ሁሉ የሚያገኙ ያሻቸውን የሚበሉ የሚጠጡ እና የሚለብሱበት በድሎት እና በምቾት የሚኖሩበት ጊዜ ነበር ዛሬ ግን ትርጉሙ ሙሉ ለሙሉ ተቀይሯል ያንን ሰፊ ህይወት ተለምዶ ለማስቀጠል መሞከር እና አቅም አጥቶ የ ቀን ገቢን እስከ መሸፈን መቸገር የህይወት ፈተና ሆኗል the struggle has become a daily reality where the cost of living consumes income and scatters dreams like sand
ወላጆች የነገን ቀን በመፍራት ለልጆቻቸው ያንን የቀድሞ የኑሮ ደረጃ ለማቅረብ በየቀኑ በስነልቦና ጫና ውስጥ ይኖራሉ ያለፉትን የብልጽግና ቀናት ናፍቆት እና የአሁኑን የገቢ ማነስ ማመጣጠን በጫንቃቸው ላይ ትልቅ ሸክም ሆኗል ውጫዊ ገጽታቸውን ለማሳመር እና በክብር ለመኖር ቢጥሩም ውስጣቸው ግን የገንዘብ አቅማቸው ከኑሮው ጋር ለመጣጣም ሲታገል ነው የሚኖረው it is a silent weight they carry every single day
በዚህ ቤተሰብ ውስጥ የሚያድጉ ልጆችም ወላጆቻቸው ላይ ያለውን የገንዘብ ጫና ስለሚያዩ በልጅነት ዕድሜያቸው ስለ ኑሮ እና ስለ የወደፊት ተስፋ አስቀድመው እንዲጨነቁ ይገደዳሉ ለወላጆቻቸው ብርታት ለመሆን ሲሉ የራሳቸውን ህልም እና ፍላጎት በልባቸው ቀብረው የጭንቀት እስረኛ ይሆናሉ ቤተሰብን ለመለወጥ የሚደረገው ጥረት የልጆቹን ትከሻ አድክሞታል እያንዳንዱ ልጅ በቤቱ ውስጥ እየተፈጠረ ያለውን መፈራረስ እያየ የሚያድገው በዝምታ ነው the burden of being the only hope while watching their parents struggle is a mental weight that no child should carry
it is a constant battle to maintain dignity መካከለኛ መሆን ማለት እርዳታ የማይደረግልህ ነገር ግን አቅምህ ከኑሮ ውድነቱ ጋር የማይመጣጠንበት የህይወት ወጥመድ ነው ዛሬ መካከለኛ ቤተሰብ መሆን ማለት ቀድሞ የነበረውን ህይወት ጠብቆ ለማቆየት መጣር በጣም አስቸጋሪ የሆነበት ሁኔታ ነው and this struggle is real for many families in our city who are silently fighting to hold it all
Follow my channal @yinebeb_yisma
Repost from ꧁༒ 𝚈𝙸𝙽𝙴𝙱𝙴𝙱 𝚈𝙸𝚂𝙼𝙰 ༒꧂
ስልትሽን አይቼ ፥ ያካሄድሽን ነገር
የመውደቂያሽን 'ለት ፥ ተንብዬ ብናገር፣
ሟርተኛ ነው እያልሽ ፥ ታሚኛለሽ አሉ
ጠንቋይና አስተዋይ ፥ ተምታቶብሽ ውሉ።
---------//-----
@YINEBEB_Yisma
@yinebeb_yisma
