ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
Open in Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Show more4 486
Subscribers
+3524 hours
+997 days
+94030 days
Posts Archive
ሰላም ውድ የፍኖተ-አማራ ሚዲያ ቻናልና ግሩፕ በማነቸውም ኢትዮጵያ እንዲሁም ከአገር ውጭ የምትኖሩ ደጋፊዎቻችን በእያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሁሉም ደጋፊዎቼ ሁላችሁም አማራዊያን አድድ በማድረግ አብር እንድንሰራ በትህትና እጠይቃለሁ።
ፍኖተ_አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ከትግል ከግንባር ከጓዶች ፪ ከተላኩ መረጃዎች እንደወረዱ፡-
፩ “ቄለም ወለጋ ያለው የፋሽስቱ መከላከያ ሰራዊት ሙሉ በሙሉ ለቆ ወጥቶ ወደ አማራ ክልል እየገባ ነው።”
በአምሓራ ክልል ወሎ ወልደያ ላይ በፋኖ ክፉኛ የተመታው መከላከያ ሠራዊቱና ቅጥረኛ ባንዳ ሚሊሺያው ከሰሜ ወሎ የጦር ሜዳ እየሸሸ ወደ ደሴ እየተሰባሰበ ነው። ደሴ ዙሪያ ከፍተኛ ውጥረት አለ።”
18/ዐ1/2018 ዓ.ም
ፍኖተ_አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🔥#ህዝብና_ሀገር_ለማዳን_የሚከፈል_መስዎትነት‼️
ያነግሳታል እንጅ ደሙን እየዘራ
አፍርሷት አያቅም ኢትዮጵያን አማራ!
በኢትዮጵያ ምድር በአማራ ላይ ያልተፈፀመ በደል( ጭፍጨፋ) የለም ነገር ግን አሁን ኢትዮጵያን አማራን ብሎም ኢትዮጵያን ለማዳን የሚከፈለውን ሁሉ ሳይሰስት እየከፈለ ነው።
በነገራችን ላይ በሀገሩ ምሎ የተነሳንና የተበደለን ሰራዊት ምንም ምድራዊ ኃይል አያስቆመውም‼️
🎬አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ አናብስቶች💪
18/ዐ1/2018 ዓ.ም
ባለፉት ቀናት #የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሃይል የምስራቅ አማራ እዝ ሃይሎች በ #አብይአህመድ አገዛዝ ስራዊት ላይ ክፍተኛ ኪሳራ አድርሰዋል፡፡ በአይነቱ የተለየ ድል አስመዝግበዋል።
የአማራ ፋኖ በወታደራዊ ዘርፍ አገዛዙን ስራዊት ማንበርከክ እንደሚችል በተደጋጋሚ አረጋግጦአል። #በጎጃም ፣ #በጎንደር፣ #በሽዋ የተናበቡ ፣ የተቀናጅ ተመሳሳይ ወታደራዊ ዘመቻዎች ከተደረጉ የአብይ አህመድ ሰራዊት ሊዋጋ የሚችልበት ስሜቱም ፣ ሞራሉም፣ ፍላጎቱም፣ ፈጽሞ እንደሌለው እርግጠኛ መሆን የሚቻልበት ደረጃ ላይ ተደርሶአል። ይህ ማለት ከአማራ ክልል ጠራርጎ ማስወጣት ይቻላል።
በእርግጥም ፋኖ ይችላል!! ስለሆነም በውጭ የሚገኙ የአማራ አደረጃጀቶች እንዲሁም የትግሉ ወገንተኛ ሚዲያዎች፣ የሶሻል ሚዲያ ተጽእኖ ፈጣሪዎች ሁሉ ገንቢ ሚና መጫወት ፣ ህብረቱ እውን እንዲሆን ጫና ማድረግ ግዜው አሁን ነው።
አሁን የሚታየው ሰፊ ክፍተትና ጉድለት የፋኖ ሃይሎች ለስትራቴጂካዊ ወታደራዊና ፓለቲካዊ ግንባር እስካሁን አለመፈጠሩ ብቻ ነው። ይህን ማርሽ ቀያሪ እርምጃ እንዲወስዱ።
እንዲተባበሩ ሁላችንም የምንችለውን ሁሉ ግፊት ማደረግ ድሉን ያፋጥናል፣ የአማራ ህዝብ የተሸከመውን መከራ ያሳጥራል።
ድል ለአማራ ህዝብ !
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ !
ፍኖተ_አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ፅንፈኛው_ፋኖ_ወልድያ_ዙሪያ_ተደመሰሰ‼️
መሬት ላይ ድል የራቀው የአሸባሪው የብልፅግና ቡድን የሚዲያ ሚሊሻውን አሰማርቶ ፅንፈኛው ፋኖ ላይ ድል እየተቀዳጀ ነው። አይገርምም😂
ፍኖተ- አማራ የአብይ አህመድ የሚዲያ ሰራዊት የውሸት መረጃዎችን እንደሚያጋራ ህዝቡ ይገነዘብ ዘንድ በማስረጃ እናቀርባለን!!
የብልፅግና የሚዲያ ሚሊሾች ዛሬ ወልድያ ላይ የፈጠሩት ድል ከዛሬ 7 ወር በፊት ጎንደር ላይ የተፈጠረ ድል ነው። ቢያንስ እንኳን ፎቶ ቀያይሩ እንጅ የሚዲያ አጥብ አይለብሴ ሚሊሻዎች ፣ ደግሞ በጣም ግርም የሚለው ላስታ አሳምነው ኮር ሙጃ ላይ የማረከውን መሳሪያ እኛ ማረክነው ብለው መጡ😂
በተግባር ያጣኸው ድል #ወሬው ምን ይጠቅማል😂
ምኒሊክ ዕዝ ይችላል 💪
ለማንኛውም እኛ ወደ 4ኪሎ እየመጣን ነው💪
17/ዐ1/2018 ዓ.ም
ፍኖተ_አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
#ዘመቻ_አባ_ናደው💪
ደቡብ ወሎ 11-ወረዳወች ነፃ ወጥተዋል።
12ተኛ ,61ኛ እና 65ተኛክ/ጦሮች ሙሉ በሙሉ ተደምስሰዋል ( ታሪክ ሆነዋል)‼️
#አርበኛ_አበበ_ፈንታው የአፋብኃ ምስ/አማራ ምኒሊክ ዕዝ ህ/ግንኙነት
17/ዐ1/2018 ዓ.ም
አማራ ነፃ ሳይወጣ ፍኖተ-አማራ ሚዲያ በስራ ላይ ነን
5 ኦራል እና 1 ከይሱዚ ግትልትል ሰራዊት አሁን ከደሴ ወደ ሀይቅ አቅጣጫ እንደወጣ መረጃ ደርሶናል ።ይሰማል የዋርካው ልጆች
ፍኖተ_አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ሰበር ዜና!
ለአገዛዙ ባሳየው ተላላኪነት የተነሳ የደቡብ ወሎ ዞን ፀጥታ ቢሮን እንዲመራ ታጭቶ የነበረው የደሴ ዙሪያ ወረዳ ሚሊሻ አዛዥ ተገደለ!
አዛዡ ትናንት ምሽቱን ከደሴ በቅርብ ርቀት በተደረገ ውጊያ ነው በፋኖ ስናይፐር ተኳሾች መኃል አናቱን ተመቶ የተገደለው።
በልጅ እያሱ ኮር ስር ከቤተ አምሓራ ክፍለጦር አንድ ሻለቃና ከዕዙ ተወርዋሪ አንድ ሻለቃ የተወጣጡ የፋኖ አባላት በጋራ በመሆን በወሰዱት እርምጃ ነው የሚሊሻ አዛዡን ጨምሮ በርካታ የአገዛዙ ወታደሮችን በመግደል ድል መጎናፀፋቸውን የመረብ ሚዲያ የግምባር ዘጋቢዎች ለማረጋገጥ ችለዋል።
በውጊያው፡ 019 ቀሌ አስግዶ ቀበሌን ጨም ከደሴ ከተማ በውስን ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኙ፦
020 ሞቴ ቀበሌ
022 አያታ ቀበሌ
026 ፀዲ ገበያ ቀበሌ
028 ቀበሌ
027 ግልብጤ ቀበሌ
029 እሁዲት ቀበሌ
030 አጥንት መስበሪያ ቀበሌ እና
ቀይ ገደል ቀበሌ በፋኖ ቁጥጥር ስር መግባታቸው ታውቋል።
የፋኖ አባላቱ ከውጊያው ጎን ለጎን በቁጥጥራቸው ባስገቧቸው አከባቢዎች የሲቪል መዋቅር እያዋቀሩ ይገኛሉ።
"እንደምነው ደሴ ወገብ ከወገቡ:
እንደምነው ጦሳ ወገብ ከወገቡ:
የነሸግየ ሀገር የነ አይጠገቡ"
ደሴ ዙሪያ ገባው በፋኖ ጥርቅም ተድጎ ተይዟል።
በከተማዋ ዙሪያ ፋኖ ጥብቅ ቁጥጥር እያደረገ ነው።የፍተሻ ኬላዎች ተዘርግተዋል።
የደቡብ ወሎ ዞን ካድሬዎች አንድ ሁለት እያሉ ከተማዋን ለቀው እየወጡ ነው።እንዲሁም፡ ደሴ ከተማ የነበሩ የአገዛዙ አሸርጋጅ ባለሀብቶችና የባለስልጣን ገፅታ ገንቢ አክቲቪስቶች ዛሬ ማለዳ ጀምሮ ከተማዋን ለቀው እየወጡ ነው።
ደሴ ከተማ ብልፅግና ከሚባል እድፍ ታጥባ ታጥና ልጇቿን እየጠበቀች ነው።
17/ዐ1/2018 ዓ.ም
🔥#የድሮን_ጥቃት_የጥንቃቄ_መረጃ‼️
መርሳ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታሉን ዛሬ አዳሩን ወይንም በጠዋት የፋኖ ቁስለኛ ይኖራል በሚል ሀሳብ ሆስፒታሉን በድሮን ለመደብደብ ታቅዷልና ከአየር ኃይል መንደር ለንስር አማራ የጥንቃቄ መልዕክት ተልኳል‼️
#ጥንቃቄ_ይደረግ‼️
17/ዐ1/2018 ዓ.ም
የአማራ ፋኖ ኃይሉን እየገነባ የሚገኘው የብልፅግናውን መንግስት ከመገርሰስ ባሻገር በድህረ ብልፅግናም ለህዝቡ ዘብ ለማቆም ነው::
+3
#ገቢ_ሆነዋል💪
ዛሬም ገቢ ሆነዋል እንደተለመደው አንዳንዴም ተግደርደሩ እንጅ ወገን😂
#ጅላ_የምርኮ_ስልጠና_ብቻ_ነው_የሚያሰለጥነው?🤔
መስከረም /ዐ1/2018 ዓ.ም
ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የነ ዉባንተ አባተን መስዋትነት አልረሳነዉም!!!
መታወቅ ያለበት አንድ አውነት ቢኖር በገባንበት የህልዉና ትግል ዉስጥ አፋብሃ በ ማንም ሊተካ የማይችል የ አማራው ወካይ ድርጅት ነው : :
ለ አፋብሃ ዛሬ መኖር በተለይ ደሞ ሰሜን አማራ በላይ ዘለቀ አዝ ዉስጥ የ አፋህድን ተንኮልና ሴራ ተረድተው መስዋአትነት ከፍለው ዛሬ ላይ የድርጅቱ መሪ የሆኑ ሰወች ቀድሞ መንቃት የ አማራን ትግል አድኖታል አሁን አርቅ ይደረግ አንድ አንሁን ማለት አንድ ነገር ሁኖ ነገር ግን ያን ባሉ ማግስት ሌላ ጦርነት መክፈት ደሞ ሩቅ የሚያስኬድ መንገድ አይደለም ለ ዉባንተ አባተ ያልተመለሰ አካል ለ ሀብቴ ወልዴ ይመለሳልም የሚል አምነት የለኝም
ስለዚህ አርበኛ ደረጀ በላይም ልጆቹን የገበረበትን ትግል እንዳይጠፋ አላስፈላጊ መስዋትነም አንዳይከተል ሰከን ማለት የተሻለ አማራጭ ነው አንላለን ::
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ወታደራዊ የጥንቃቄ መረጃ !
ከጊንባ ወደ መካነሰላም 5ት ካሶኒ መከላከያ እየመጣ ነው። ድሮንም እንደተጠየቀ የመረጃ ምንጮች ገልፀዋል።
ንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር ተናበብ !
+2
🔥#እናታለም_ደሴ ...#አይዞሽ_አትሽኮርመሚ‼️
"ጦሳ ተራራ ላይ ስሩልኝ ሰገነት
ከአፋፉ ላይ ቁሜ ዋርካውን ልይበት"የደሴ ሕዝብ!
የደሴ ዙሪያ ወረዳ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል።
አርበኛ ኑረዲን አበበና ጓዶቹ
17/ዐ1/2018 ዓ.ም
ሰበር ዜና!
ለአገዛዙ ባሳየው ተላላኪነት የተነሳ የደቡብ ወሎ ዞን ፀጥታ ቢሮን እንዲመራ ታጭቶ የነበረው የደሴ ዙሪያ ወረዳ ሚሊሻ አዛዥ ተገደለ!
አዛዡ ትናንት ምሽቱን ከደሴ በቅርብ ርቀት በተደረገ ውጊያ ነው በፋኖ ስናይፐር ተኳሾች መኃል አናቱን ተመቶ የተገደለው።
በልጅ እያሱ ኮር ስር ከቤተ አምሓራ ክፍለጦር አንድ ሻለቃና ከዕዙ ተወርዋሪ አንድ ሻለቃ የተወጣጡ የፋኖ አባላት በጋራ በመሆን በወሰዱት እርምጃ ነው የሚሊሻ አዛዡን ጨምሮ በርካታ የአገዛዙ ወታደሮችን በመግደል ድል መጎናፀፋቸውን የመረብ ሚዲያ የግምባር ዘጋቢዎች ለማረጋገጥ ችለዋል።
በውጊያው፡ 019 ቀሌ አስግዶ ቀበሌን ጨም ከደሴ ከተማ በውስን ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኙ፦
020 ሞቴ ቀበሌ
022 አያታ ቀበሌ
026 ፀዲ ገበያ ቀበሌ
028 ቀበሌ
027 ግልብጤ ቀበሌ
029 እሁዲት ቀበሌ
030 አጥንት መስበሪያ ቀበሌ እና
ቀይ ገደል ቀበሌ በፋኖ ቁጥጥር ስር መግባታቸው ታውቋል።
የፋኖ አባላቱ ከውጊያው ጎን ለጎን በቁጥጥራቸው ባስገቧቸው አከባቢዎች የሲቪል መዋቅር እያዋቀሩ ይገኛሉ
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
Repost from Tesfaye Woldesilassie
በአርበኛ ዘመነ ካሴ እና በአርበኛ ዋርካው ምሬ ወዳጆ ልጆች ተጋድሎ ከጠላት መንጋጋ ነፃ የወጣችው መካነ ሰላም የደስታ ማዕበል ውጧታል።
ድሉም ተጋድሎውም ይቀጥላል አማራነት ያሸንፋል።
እየሄድን ጓዶች!!
