ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
Open in Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Show more4 478
Subscribers
+824 hours
+657 days
+91030 days
Posts Archive
እኩይ ፍልስጣው ማን ነው?
"ፋኖ" የሚልን ክቡር ስም "ጃውሳ" በሚል የተንኮል ስም የጠራውና የግለሰቦችን ሰብእና ለማጠልሸት (Assassinating Character) የተጠቀመበትን "የትርክት ዕዳና በረከት" የሚል እኩይ ፍልስጣዊ ሰነድ ያዘጋጀው ሰውየ ስለእኩይ ፍልስጣ ጽፎ አነበብሁ። አናጋሪ።
ሰይፉ መታፈሪያ ፍሬው "የተጉዋጎጠ ልብ" በሚል በጻፈው ድንቅ የግጥም መድበሉ መግቢያ ላይ "Autobiography" የሚለውን ቃል "በእንተኔ" (በእንተ እኔ) የሚል የአማርኛ ቃል ፈጥሮለታል። "Biography" የሚለውን ደግሞ "በእንተሱ" (በእንተ እሱ) ብሎታል። ለጊዜው "በእንተኔ"ን ይዘን እንቀጥል።
ዳኒም ስለእኩይ ፍልስጣ ያጋራውን ጽሑፍ ርእስ "በእንተኔ" ቢለው ይስማማ ነበር። የጻፈው ስለራሱ ይመስለኛል። አፉን ከፍቶ ፊቱን ጸፍቶ አናግሮታል። አንዱን "ብሳና ይነቅዛል ወይ?" ብለው ቢጠይቁት "ለእንጨቱ ሁል ያስተማረው ማን ሆነና" አለ አሉ። ምሳሌው ጎደል ያለ ቢመስልም አንድ እንጨምር። "ጳጳሱ ካህን ናችው ወይ?" ቢሉት "እንዲያውም ተርፏቸው ይናኛሉ" አለ። ግሩም!
አሁን ስለእኩይ ፍልስጣነት ሌላውን የሚከሱ ሰዎች ተርፏቸው የሚናኙት ሰዎች ናቸው። በአንድ አካባቢ ሙጀሌ በልቶት እየተንሻፈፈ የሚሄድ ሰውየ ነበር አሉ። ታዲያ ከሰዎች ጋር ሊሰዳደብ ሲያምረው አስቀድሞ "አንት ሙጀሌያም!" ብሎ ሌሎችን መስደብ ይጀምራል። አንድ ሰው ራሱን ሰድቦ ከጀመረ ደግሞ አስቸጋሪ ነው።
በእኩይ ፍልስጣ ጉዳይ የሆነውም ተመሳሳይ ይመስለኛል። ጽሑፉ በሰይፉ 'ስታይል' "በእንተኔ" ነው። የጽሑፉ ሐሳብ እንደ ጳጳሱ ክህነት ከራስ ተርፎ የተናኘ ነው። ጽሑፉ የራስን "ሙጀሌያምነት" ለመሸፈን ሌሎቾን "እናንት ሙጀሌያሞች!" በሚል የስድብ መንገድ የቀረበ ነው። የዘፍጥረት መተርጉማን አበው "ዐመፃ ወጽኣት እመዛግብቲሃ" ያሉትን ያሳትታል፤ ያስተረጉማል፤ ያስተርካል።
ለመሆኑ እኩይ ፍልስጣው ማን ነው? ለርካሽ የፖለቲካ ትርፍ የተዛባ ትርክት የሚጽፉ አይደሉምን? እንዲህ ያሉ ሰዎች ራሳቸውን ንጹሐን አስመስለው ሌሎችን ሲወቅሱ ስናይ ስለሀገራችን እናዝናለን፤ ስለሕዝባችን እንጨነቃለን። መጠባበቅ ባለበት ተዋሕዶ ይኖር የነበረን ሕዝብ ለያይተው ሲያበቁ ካልተደመርህ ብለው የሚቀልዱ የፈሪሳውያኑን ድፍረት ስናይ እንሳቀቃለን። ያገነዛዝበን!
ደግ ደጉን ያስመልክተን፤ አሜን!
መስከረም 17/2018 ዓ.ም
ምንዋጋው ተመስገን
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ሁለቱ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች ናቸው ድምፃቸው አይሰማም በዚህ ሳምንት የአብይ አህመድ የእራስ ምታት ናቸው እስኪ ሃሳብ ስጧቸው።
#ፋኖ ወደ አዲስ እምርታ ተሸጋግሯል‼
አፋብኃ ሚኒሊክ እዝ ከደፈጣ የሽምቅ ውጊያ ወደ መደበኛ ኦንቬንሽናል ጦርነት ማድረግ ብቃት መሸጋገሩን አስመስክሯል። ለሳምንት በዘለቀው መደበኛ ውጊያ አገዛዙ ውርደት እየተከናነበ ይገኛል። ፋኖ፣ በአገዛዙ እጅ የነበሩ ነፃ የደጀን መሬቶችን እየተቆጣጠረ ሲሆን፣ በአንፃሩ የፋሽስቱ አገዛዝ እየተደመሰሰ፣ እየተማረከ እና እየሸሸ ነው። በጦርነቱ ድሮን መድፍ፣ ሞርታር እና ዙ-23 ከባድ የጦር መሳሪያዎች የተሳተፉ ሲሆን በውጤት ፋኖ በድል እና ምርኮ ተንበሽብሿል። በሚኒሊክ እዝ እየተደረጉ ያሉ የማጥቃት ውጊያዎች በሌሎች ቀጠናዎችም በተመሳሳይ ቢከፈቱ የአገዛዙን ጦር ያሳሳዋል ያሉት አስተያየት ሰጭዎች አሁንም ተመሳሳይ ማጥቃት ምልክቶች በሌሎች ቀጠናዎች መጀመራቸው እየተሰማ ነው።
በሚዲያ የሳይበር አየር ላይ ነብር ሆነው፣ አንዳንዴም የፋኖ የልዩነት አስተያየት በመስጠት የሚታወቁት የፋኖ አመራሮች ድምፃቸውን አጥፍተው በመሬት ላይ ትልቅ ውጤታማ ስራ መስራት እንደሚቻል የሚሊሊክ እዝ ፍሬያማ ዘመቻ ምስክር ነው።
17/ዐ1/2018 ዓ.ም
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+2
የአብይ አህመድ አገዛዝ የመጨረሻ ችሎታው እንደዚህ ንፁሀንንና እንስሳትን በግፍ መጨፍጨፍ ጆኖሳይድ መፈፀም ብቻ ነው። እግረኛው አመድ ሲሆንበት ኢላማቢስ ንፁሀንን ያነጣጠረ የድሮን ጥቃት ብቻ ነው እርምጃው!!
ጥንቃቄ አይለያችሁ አሁንም ⚠️
17/ዐ1/2018 ዓ.ም
ሰበር የድል ዜና !!
በዘመቻ አደም አሊ ( አባ ናደው ) ወደ መካነ ሰላም የተሻገረው የቴዎድሮስ ዕዝ 9ኛ ክፍለጦር አባይ ሸለቆ ብርጌድ ከምኒልክ ዕዝ ጋር በመተባበር መካነ ሰላም ከተማን ተቆጣጥሯል ።
ከየሰፈሩ ታፍሶ የገባው የአብይ አህመድ ሰራዊት አስክሬን እና ቁስለኛ ሳያነሳ እሩጫ ላይ ነው ።
ድል ለጀግናው አማራ !
ድል ለጀግናው ፋኖ !
አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ !!
©ማርሸት ፀሐይ
17/ዐ1/2018 ዓ.ም
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
#ራሳችንን_ከድሮን_እንጠብቅ‼️
ወልዲያ ላይ የድሮን ጥቃቱ ተጀምሯል ፣ 2 ድሮኖቾ አገልግሎት ላይ የዋሉ ሲሆን እየተፈፀሙ ባሉት ጥቃቶች እስከ አሁን 3 ህፃናት እንደተገደሉ መረጃዎች እየወጡ ነው‼️
ህዝባችን ሆነ ጦራችን የሚወሰዱ የጥንቃቄ አማራጮችን በሙሉ ይውሰድ‼️
17/ዐ1/2018 ዓ.ም
#ራሳችንን_ከድሮን_እንጠብቅ‼️
ወልዲያ ላይ የድሮን ጥቃቱ ተጀምሯል ፣ 2 ድሮኖቾ አገልግሎት ላይ የዋሉ ሲሆን እየተፈፀሙ ባሉት ጥቃቶች እስከ አሁን 3 ህፃናት እንደተገደሉ መረጃዎች እየወጡ ነው‼️
ህዝባችን ሆነ ጦራችን የሚወሰዱ የጥንቃቄ አማራጮችን በሙሉ ይውሰድ‼️
17/ዐ1/2018 ዓ.ም
ሰበር መረጃ
ቢቸና ከተማ የሚገኜው የአረመኔው አገዛዝ ወንበር ጠባቂ የአድማ ብተና አባላት እርስ በእርሳቸው ሲታኮሱ አድረዋል።
መስከረም 16/2018 ዓ.ም በቢቸና ከተማ ሌሊት በአደረጉት የእርስ በእርስ ተኩስ የአድማ ብተና አመራርን ጨምሮ ሁለት አድማ ብተና አባላት መሞታቸው ተረጋግጦል።በቢቸና ከተማ ኪዳነ-ምህረት ቤተክርስቲያን ሁለት አድማ ብተና መቀበራቸው ሲረጋገጥ አንድ አድማ ብተና ገብርኤል ሰፈር ወድቆ መገኜቱ ተረጋግጦል።
በሌላ መረጃ በወይራ ጠልማ ቀበሌ የሚገኜው የአረመኔው ሰራዊት አባላት እየፈራረሰ ይገኛል።
ቁምላቸው ብሬ እነፍሴሳር ምድር ተወላጅ ሲሆን መስከረም 16/2018 ዓ.ም ከእነማይ ወረዳ ጠልማ ቀበሌ ከሚገኜው አድማ ብተና አባላት በመክዳት አ.ፋ.ብ.ኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር አባ ኮስትር ብርጌድ ተቀላቅሏል።
መስከረም 17/2018 ዓ.ም
አዲስ ትውልድ፣አዲስ ተስፋ፣አዲስ አስተሳሰብ!!
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
update News!
ሔሊኮፍተሯ ቁስለኞችን አሳፍራ ወደ ባህርዳር ከተማ አቅጣጫ ተመልሳለች።
ዛሬ መስከረም 17/2018 ዓ/ም 3:30 ገደማ ጋሼና ከተማ ላይ አንድ የጦር ሔሊኮፍተር ማረፉን መረብ ሚዲያ በማሕበራዊ ትስስር ገፁ አስነብቦ ነበር።
በሰሜን ምስራቅ ዕዝ የ12ኛ ክ/ጦር አዛዥ ኮሎኔል ደመወዝና የክፍለጦሩ ኦርዲናንስ ኃላፊ እንዲሁም የውጊያ መኃንዲስ ቆስለው እያጣጣሩ ነበር።
በተጨማሪም በዕዙ ስር የ803ኛ ኮር ከፍተኛ አመራር የሆነ አንድ ኮሎኔል ኩልመስክ ዙሪያ በተደረገው ውጊያ ብልቱ ላይ እና አይኑን ተመትቶ በሞትና በሕይወት መካከል ይገኛል።
የተሻለ ሕክምና ለማገኘት ወደ ወልድያም ሆነ ወደ ጎንደር መንቀሳቀስ አልቻሉም ነበር። እናጅሬ ዙሪያ ገባውን ክርችም፣ ጥርቅም አድርገው ዘግተውታል።
ዛሬ አንዲት የጦር ሔሊኮፍተር ጋሼና በማረፍ፡ ቁስለኞችን አሳፍራ ወደ ባህርዳር ከተማ አቅጣጫ ይዛ መሄዷን የመረብ ሚዲያ ምንጮች ገልፀዋል።
የቤተ-አማራው ድል የስትራቴጅክ ድሎቻችን የመጀመሪያ ምዕራፍ ተደርጎ የሚወሰድ ነው። በዝርዝር ስናዬው:-
የሰራዊታችንን የማድረግ አቅም ለዓለም ያሳየንበት እንዲሁም በዓለም የጦርነት ታሪክ በሰዓታት ውጊያ ሁለት ነባር ክፍለ ጦሮችን በመደምሰስ አዲስ ነገር የተሰራበት፤
መከላከያውን በማመን ወገናቸውን ለአሸባሪ አሳልፈው ሆዳቸውን የሚሞሉ የአማራ ብልፅግና ካድሬወች ትልቅ ትምህርት የሚወስዱበት፤
የጀነራሎች ብዛት፣ የደረደሩት ማዕረግ እና ኮከብ፣ እንደ ነፍስ ወከፍ መሳሪያ በገፍ የታጠቁት ድሮን፣ መድፍ፣ ቢም፣ ታንክ እና ሚሳኤል ፅኑ ዓላማ ባለው ሰራዊት ፊት ምንም እንደሆነ የታየበት፤
በአዲስ አበባ የመንገድ ላይ መብራቶች ሊዳፈን የተሞከረው የአማራ ህዝብ ጀግንነት እና ተጋድሎ አቧራውን አራግፎ ለዓለም ያሳየበት፤ አብይ መንግስት ሆኖ ይቀጥል ይሆን ለሚለው የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጥያቄ በቂ ምላሽ የተሰጠበት፤
በእርግጥ ፋኖ ተራ ሸማቂ ወይስ የተደራጀ ሰራዊት ያለው ኃይል ነው ለሚለው የዲፕሎማቶች እና የኢንተለጀንሱ ዘርፍ ጠያቂወች የተግባር ምላሽ የተሰጠበት፤
የዓለም አቀፉን የጦርነት ህግ መሰረታዊያንን አክብረን ጠላትን ከህዝብ በመነጠል መደም*ሰስ የምንችል መሆኑን፣ ምርኮኞችን በሞራል የምንይዝ መሆኑን በእርግጥም ለትልቅ ህዝባዊ ዓላማ የምንዋደቅ መሆናችንን ያስመሰከርንበት፤
የአብይ አህመድ የጦርነት ፕሮጀክቶች ለበርካታ ዓመታት ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ የምርኮኛ ማዕበልን ለዓለም ከማስተዋወቃቸው በስተቀር አንዳችም ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ድል የማያመጡ የሽብር እቅዶች መሆናቸው የታዬበት፤
አየሩ በአንድነት መንፈስ ሲሞላ የሰራዊቱ ወኔ እና ጀግንነት ምን ያህል ከፍ እንዳለ ያዬንበት፤
ተጋድሏችንን እና አቅማችንን ለሶስተኛ ወገኖች ሊያሸጋግሩ የሚዳዳቸው ራስ ጠል አማሮችን አፍ ያስያዝንበት፣ በእርግጥም ፋኖ ተለጣፊ ሳይሆን የፀረ-አገዛዝ ትግሉ ፊታውራሪ መሆኑን ያረጋገጥንበት፤
ፅናት እና ቁርጠኝነትን ይዘን የማይደፈረውን ደፍረን ግዙፉን ኃይል አከርካሪውን ሰብረን ያሳየን እና ከድል በኋላ ለዘመናት ያልተረጋጋውን የቀንዱን ፖለቲካ የመለወጥ እድል እጃችን ላይ ያለ መሆኑን ለሚመለከተው ሁሉ ተጨባጭ መልዕክት ያስተላለፍንበት ነው።
አስረስ ማረ ዳምጤ
የአፋብኃ ማዕከላዊ ኮማንድ አባል
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
#ትንቅንቁ_ቀጥሏል💪
#አመራር_በየግንባሩ_ዳይፐር_ተጠቃሚ_ሆኗል ቀንድ አውጣው💪
👉 በደቡብ ወሎ መስተዳድር ዞን ተንታ ወረዳ ሙሉ በሙሉ በአናብስቶች ቁጥጥር ስር ገብታለች💪
👉አማራ ሳይንት ወረዳ ጀንሳ ከተማ የመሸገውን ጥምር ጦር የቀኝ አዝማች ይታገሱ አራጋው ልጆች ከ12 :00 ጀምሮ በሚገባው ቋንቋ እያናገሩት ይገኛሉ ሲሉ ለንስር አማራ ገልፀዋል።
አገዛዙ አርበኛ አደም አሊን የነካበትን ቀን #እየረገመ ነው‼️
17/ዐ1/2018 ዓ.ም
አንድኛው ድሮን ሙሉ ጀነቶን ይዞ ከዩኒቨርስቲው እስከ ሞላ ጊዮርጊስና መርጦ እንዲሁም መቻሬና ሰዋሜዳ፣ ውድመንና አከባቢው ድረስ...
ሌላኛው ድሮን ደግሞ ከጎንደር በር ጀምሮ ጉቦና ጦጣ ማደሪያውን ይዞ እስከ ጥቁር ውሃ፣ አላገዶ፣ አፍሪኬርና ቃሊም ድረስ።
አገዛዙ፡ ትናንት ከአፋር በኩል እንደ አዲስ አምጥቶ ወልድያ ላይ ካሰለፈው ሰራዊት በተጨማሪ ሁለት ሰው አልባ አውሮፕላን በማሰለፍ እራሱን ለመከላከል ሙከራ እያደረገ ቢሆንም፡ ነገር ግን ከወደ ፋኖ የተሰነዘረበትን ፀረ ማጥቃት መቋቋም አቅትቶ ከተማዋን ለቆ ሽሽት ላይ ይገኛል።
በርካታ ምሽጎች ተሰብረዋል።
መረብ ሚዲያ
+1
#ምሽጎች_እየተደረማመሱ_ነው💪
በላጎ ምሽግ ይመስክር ተሪክ እራሷን ወልዲያ ተራሮች ላይ እየደገመች ነው💪
📸በህልውና ዘመቻው በምስራቅ አማራ ፋኖ የተደረመሰው በላጎ ምሽግ
17/ዐ1/2018 ዓ.ም
ትኩስ ትኩስ መረጃዎችን ለማድረስ ዝግጁ ነን
https://t.me/abcdefghijklmnopqrstuvwxyz071167 join በማድረግ ለሌሎችም እንዲደረስ አድርጉ ፋኖ ያሸንፋል
አስቸኳይ መልዕክት!
ወልድያና ዙሪያውን ከሁለት በላይ ድሮን እየዞረ ነው።
ሁለት ሰው አልባ አውሮፕላኖች ቅኝት እያደረጉ ነው።
አስቸኳይ መረጃውን ለከተማው ማሕበረሰብ አድርሱ!
የአብይ አህመድ ጦር አናብስቱ አፋብኃ ፣ የሚዲያውን ጦር የአማራ ሚዲያዎች ነፍጠኞች አንገት አስደፍተነዋል💪 አሁንም በርትተን በተባበር ክንዳችን ዛሬ የቴሌግራም ገፃችን በትንሹ 2000 የማድረስ ዘመቻ እኛ ከግንባር እናተ ባላችሁበት እናካሂድ ገባ ገባ በሉ‼️
ይወዳጁን
ገፃችን
👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
