ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

الذهاب إلى القناة على Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

إظهار المزيد
4 478
المشتركون
+824 ساعات
+657 أيام
+91030 أيام
أرشيف المشاركات
ኮማንዶው አዝማች መቶ አለቃ ኤርሚያስ ግጨው ጠላትን አያጋጨው ነው። 9ኛ ቀኑን በያዘው የአንፆኪያ ገምዛ ግሼራቤል አውደ ውጊያ በተራራው አስቴጉማ ክፍለጦር ወታደራዊ የበላይነት ቀጥሏል። የተቀጣጣይ ፈ
ኮማንዶው አዝማች መቶ አለቃ ኤርሚያስ ግጨው ጠላትን አያጋጨው ነው። 9ኛ ቀኑን በያዘው የአንፆኪያ ገምዛ ግሼራቤል አውደ ውጊያ በተራራው አስቴጉማ ክፍለጦር ወታደራዊ የበላይነት ቀጥሏል። የተቀጣጣይ ፈንጂ አምራቹ አስቴጉማ ክፍለጦር የሚስመዘግበውን እጅ በአፍ የሚያስጭን ድል የተመለከቱ ወንድም አደረጃጀቶች በቦታው ተገኝተው ድሉን የጋራ አድርውታል። ያዝ ሸዋ 💪 ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

ኮማንዶው አዝማች መቶ አለቃ ኤርሚያስ ግጨው ጠላትን አያጋጨው ነው። 9ኛ ቀኑን በያዘው የአንፆኪያ ገምዛ ግሼራቤል አውደ ውጊያ በተራራው አስቴጉማ ክፍለጦር ወታደራዊ የበላይነት ቀጥሏል። የተቀጣጣይ ፈንጂ አምራቹ አስቴጉማ ክፍለጦር የሚስመዘግበውን እጅ በአፍ የሚያስጭን ድል የተመለከቱ ወንድም አደረጃጀቶች በቦታው ተገኝተው ድሉን የጋራ አድርውታል። ያዝ ሸዋ 💪 ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

አገዛዙ ሰሜን ወሎ ላይ ሲርመሰመስ ደቡቡ ወሎን አስረክቦ ተቆርጦ ቀረ‼😂 ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

Tesfaye Woldesilassie: መካነሰላም አፋብሐ ምኒሊክ ዕዝ እና ቴዎድሮስ ዕዝ የአባይ ሸለቆ ልጆች ድንቅ ጥምረት ፍሬ እነሆ፤ ለወቅቱ ቁልፍ የአንድነት አጀንዳ ትልቅ ብርታት የፈጠረ የድል እ
Tesfaye Woldesilassie: መካነሰላም አፋብሐ ምኒሊክ ዕዝ እና ቴዎድሮስ ዕዝ የአባይ ሸለቆ ልጆች ድንቅ ጥምረት ፍሬ እነሆ፤ ለወቅቱ ቁልፍ የአንድነት አጀንዳ ትልቅ ብርታት የፈጠረ የድል እንድርድሪት ነው። ይቀጥላል ህልውናችን በክንዳችን ! አዲስ ትውልድ ! አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ ! የመቅደላ ወረዳ መቀመጫ ማሻ  ከተማ እና ደብረ ዘይት ከተማ በፋኖ ቁጥጥር ገብተዋል!

ጥብቅ መረጃ አገዛዙ በወልድያ የገጠመውን ውጊያ መቋቋም አቅቶታል። በማንኛውም ሰዓትና ሁኔታ ፋኖ ወልድያን ሊቆጣጠር ይችላል። በተለይም የምዕራብ ወሎ ፋኖ መነሳቱ ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ ከቷቸዋል። በመሆኑም አገዛዙ ወልድያን ላለመልቀቅ በከተማው ውስጥ የሚገኙ ታላላቅ የኃይማኖት አባቶችን፣ ታዋቂ ግለሰቦችን አልያም ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎችን መርጦ በመግደል የውጊያውን የትኩረት አቅጣጫ ለማስቀየስ እያሴረ መሆኑን ከውስጥ ምንጮች አረጋግጠናል። በወልድያ ከተማ የምትገኙ የኃይማኖት አባቶች፣ የአገር ሽማግሌዎችና ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎች እባካችሁ ደህንነታችሁን ጠብቁ። ይህ ጥብቅ መረጃ ለሁሉም ይዳረስ ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

ይህን ለአባታችን በአማራ ህዝብ ስም አድርሱልኝ!! ከትንሳኤ በፊት ሞት አለ። ከሞት በፊት ገዳዮች አሉ። ገዳዮችን የፈጠረው ደግሞ የክፋት ምክር ነው። ክርስቶስን ስለመግደል እና ስለመስቀል ምክር የተጀመረው ከስቅለት ሳምንት ውስጥ ባለው የመጀመሪያው ሰኞ ነው።  በዚህ እለት የካህናት አለቆች እና ፀሐፍት ቀያፋ በሚባለው የሊቀ ካህናቱ አደባባይ ምክክራቸውን ጀመሩ። ገዳዮች እየሱስን ለመስቀል የፈለጉት የቤተ-መቅደሱን ግቢ የንግድ ማከናወኛ በማድረግ የአባቱን ቤት ያረከሱትን በማባረር በቤተ መቅደሱ ወንጌልን በመስበኩ እና ህዝቡን በማስተማር በመጀመሩ ምክንያት ነበር።  የካህናቱ ምክረ ሃሳብ ይሳካ ዘንድ ከአይሁዳዊያን ወገን የሆነውን እየሱስን አሳልፎ የሚሰጥ ሌላ አይሁዳዊ ያስፈልግ ነበር። የክርስቶስ ደቀ መዝሙር የነበረው ይሁዳ ለክርስቶስ በተቀባ ሽቱ ምክንያት ያጣውን 30 ዲናር ለማግኘት እና ወንጀለኛውን በርባንን ከቅጣት ለማዳን ሲል ክርስቶስን አሳልፎ ሰጠ። የዘመናችን የካህናት አለቆች እና ፀሐፍት ከአማራ ሕዝብ ጀርባ ምክር ጀምረዋል። የህማማቱ ሳምንት እነሆ ተጀማምሯል። የዘመናችን ይሁዳወችም የዛፍ ላይ እንቅልፍ ለሆነው ስልጣን ሲሉ የህዝብ ልጆችን ህይወት በመቅጠፍ በህዝባቸው መሰረታዊ ጥቅም እና ፍላጎት ላይ ሊቆምሩ ከጫፍ ደርሰዋል። በእርግጥ ይሁዳ በ30 ዲናር ጌታውን በመክዳቱ ተፀፅቶ ራሱን አጥፍቷል። ከጥፋታቸው የማይማሩት የእድሜ ዘመን ይሁዳወች ግን ከስህተታቸዉ ሊማሩ የሚችሉባቸውን ተደጋጋሚ እድሎች በመጠቀም ፋንታ በተለመደው የክህደት መንገዳቸው ላይ ናቸው። ሆኖም የተከባራችሁ ውድ አባቶች ከቻላችሁ እንደ አቡነ ጲጥሮስ ሁኑ ካልቻላችሁ አርፋችሁ ብጥቀመጡ በፈጣሪ ቤት ምን ያህል ክብር ባገኛችሁ ነበር። ዳዊት ነኝ ከትግል ሚዳ ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

ሰበር መረጃ❗ "ጉራጌ ላይ ህዝባዊ እምቢተኝነትን ያዘለ አመፅ ተቀስቅሷል ። ከተማዋ ላይ የሚገኝ የመሳሪያ ግምጃ ቤቶች ተሰብረው አመፁን በአቀጣጠሉት ወጣቶች መሳሪያ በአይነት በአይነቱ ዘግነው ወደ ጫ
+2
ሰበር መረጃ❗ "ጉራጌ ላይ ህዝባዊ እምቢተኝነትን ያዘለ አመፅ ተቀስቅሷል ። ከተማዋ ላይ የሚገኝ የመሳሪያ ግምጃ ቤቶች ተሰብረው አመፁን በአቀጣጠሉት ወጣቶች መሳሪያ በአይነት በአይነቱ ዘግነው ወደ ጫካ የሸሹ ሲሆን ይኼነንን ለመከላከል የሞከሩ አብዛኞቹ ፖሊሶች ጉዳት ሲያስተናግዱ ሁለት ፖሊሶች መሞ*ታቸው ታውቋል። የመረረው ህዝብ በአገዛዙ ላይ እየጨከነ ይገኛል❗

አባ ግዴለም ከዚህ ነገር ይውጡ የአማራ ህዝብ እንዳያዝንብዎ አሁን ወልዲያ ላይ እያረጉት ያለውን ሰምተናል እና እውነት ከሆነ እንዳናዝንብዎ ፊታችንን እንዳናዞርቦት ይቅርብዎ! እባከዎን በእሜታች እንለ
አባ ግዴለም ከዚህ ነገር ይውጡ የአማራ ህዝብ እንዳያዝንብዎ አሁን ወልዲያ ላይ እያረጉት ያለውን ሰምተናል እና እውነት ከሆነ እንዳናዝንብዎ ፊታችንን እንዳናዞርቦት ይቅርብዎ! እባከዎን በእሜታች እንለምነዎት ከአማራ ህይወት ይዉጡ

#አባቶች_በአገዛዙ_ሴራ_ተጠልፋችሁ_አትውደቁ‼️ "አባቶች የሽምግልና የድርድር ንግግር አታድርጉ ጀስት ከቻላችሁ እንደ አቡነ ጴጥሮስ ሁኑ!!" አባታችን ብ/ጀነራል አሳምነው ፅጌ መልዕክቱ ከአገዛዙ ጋር ለሚልከሰከሱ የሀይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማገሌዎች ይሁን! 17/ዐ1/2018 ዓ.ም

🔥የሰሜን ወሎ ዞን ሀገረ ስብከት አመራሮች በከተማዋ እየዞሩ "#ከተማዋ_ሰላም_ናት" የሚል ፕሮፖጋንዳ እንዲሰሩ መመሪያ ወርዷል‼️ እግረ መንገድ በሐይማኖት አባቶች ላይ ጥቃት የሚፈፅም ቡድንም ተዘጋጅቷል። ይህ ቡድን የፋኖ መለዮ ልብስ(የቀድሞው የምስራቅ አማራ ፋኖ ዩኒፎርም) እንዲለብስና ገፅታው ፋኖን እንዲመስል ሜካፕ ተሰርቶ በተጠንቀቅ ቆሟል። የሐይማኖት አባቶች ከዞኑ በተሰጣቸው መመሪያ መሠረት "ከተማዋ ሰላም ናት" እያሉ በከተማዋ እስከ ምሽት ባለው በተደጋጋሚ ይዞራሉ። ዋና አላማው፡ ሕዝቡ የሐይማኖች አባቶችን መልዕክት ሰምቶ እንቅስቃሴ እንዲጀምርና የንግድ ተቋማትም እንዲከፈቱ ነው። በተጨማሪም እንቅስቃሴ የሚጀምሩ የከተማዋ ነዋሪዎች በሚካሄደው ውጊያ ተባራሪ ጥይት ቢመታቸው "ፋኖ ንፁኋን ላይ ጥቃት ፈፀመ" የሚል ፕሮፖጋንዳ ለመስራ ነው። ነገር ግን ሕዝቡ ከሐይማኖች አባቶች የሚተላለፈውን መልዕክት ሰምቶም እንቅስቃሴ የማይጀምር ከሆነ፡ ቀድሞ የተዘጋጀው ቡድን በሐይማኖች አባቶች ላይ ጥቃት ይፈፅምባቸዋል። ከዚያም "ፋኖ የሐይማኖት አባቶች ላይ ጥቃት ፈፀመ" በሚል የስም ማጥፋት ዘመቻ ለማካሄድ ለሚዲያ ሰራዊቱ ስምሪት ተሰጥቶታል። ©መረብ ሚዲያ 17/ዐ1/2018 ዓ.ም

#የሄሊኮፕተር_እንቅስቃሴ‼️ ከ15 ደቂቃ በፊት #ከደብረዘይት አየር ኃይል ጣቢያ ሰራዊት የጫኑ ከ3 በላይ ሄሊኮፕተር ወደ አማራ ምድር ተንቀሳቅሰዋል ሲሉ የንስር አማራ ምንጮች ገልፀዋል። እነዚህ ሄሊ
#የሄሊኮፕተር_እንቅስቃሴ‼️ ከ15 ደቂቃ በፊት #ከደብረዘይት አየር ኃይል ጣቢያ ሰራዊት የጫኑ ከ3 በላይ ሄሊኮፕተር ወደ አማራ ምድር ተንቀሳቅሰዋል ሲሉ የንስር አማራ ምንጮች ገልፀዋል። እነዚህ ሄሊኮፕተር መዳረሻቸው ወሎ ኮምቦልቻ ሊሆን እንደሚችል ይገመታል‼️ ከቀኑ 8:50 17/ዐ1/2018 ዓ.ም

ራሱ በጫረው ምሽግ የአብይ ግሪሳ ወልዲያ ተራራ ላይ ተቀበረበት
+2
ራሱ በጫረው ምሽግ  የአብይ ግሪሳ ወልዲያ ተራራ ላይ ተቀበረበት

🔥#አሳዛኝ_ዜና‼️ ፋሽስቱ አገዛዝ ሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ሳንቃ ከተማ ጤና ጣቢያ ላይ የድሮን ጥቃት በመፈፀም ሃኪሞችን ጨምሮ በርካታ ንፁሃኖች ጨፈጨፈ:: ፋሽስቱ አገዛዝ የፋኖን ምት መቋቋ
+4
🔥#አሳዛኝ_ዜና‼️ ፋሽስቱ አገዛዝ ሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ሳንቃ ከተማ ጤና ጣቢያ ላይ የድሮን ጥቃት በመፈፀም ሃኪሞችን ጨምሮ በርካታ ንፁሃኖች ጨፈጨፈ:: ፋሽስቱ አገዛዝ የፋኖን ምት መቋቋም ሲያቅተውና ወልድያ ከተማን በፋኖ እንዳይያዝብኝ በሚል ዙሪያውን ከ10 ጊዜ በላይ የድሮን ጥቃት ፈፅሟል:: ሌሎች አካባቢዎች ላይ የደረሰውን ጥቃትም እያጣራን የምናደርስ ይሆናል! 17/ዐ1/2018 ዓ.ም

🔥#የጥንቃቄ_መልዕክት‼️ ወሎ ቀጠና ፋኖ በተቆጣጠራቸው ከተሞች ከሚገኙ ማንኛውም ተቋምት እንራቅ !! መሰባሰብ፣ ተሽከርካሪ መጠቀም ፣ በዓልን ለማክበር የሚደረጉ ዝግጅት ፈፅሞ መኖር የለበትም‼️ #
🔥#የጥንቃቄ_መልዕክት‼️ ወሎ ቀጠና ፋኖ በተቆጣጠራቸው ከተሞች ከሚገኙ ማንኛውም ተቋምት እንራቅ !! መሰባሰብ፣ ተሽከርካሪ መጠቀም ፣ በዓልን ለማክበር የሚደረጉ ዝግጅት ፈፅሞ መኖር የለበትም‼️ #ከድሮን_ጥቃት_ራሳችንን_እንጠብቅ‼️ 17/ዐ1/2018 ዓ.ም

#ሪፎርም‼️ ከመስከረም 10/2018 ዓ.ም _መስከረም 16/2018 ዓ.ም ለተከታታይ 7ቀናት የባህርዳር ብርጌድን ከሻንበል መሪ ጀምሮ ያሉትን ሻለቃ መሪ የብርጌድ አመራሮችን እና የህግ አገልግሎቶችን በመጨመር በሰፊው እና በጥልቀት ከሻለቃ ጀምሮ ያሉ ችግሮቾን በመለየት ሂስ እና ግለሂስ በማድረግ እንደ አዲስ የማደራጀት ስራ የተሰራ ሲሆን ድርጅታዊ አቅጣጫወችን በማስቀመጥ  ለቀጣይ ትልቅ ተልዕኮወችን ለመፈፀም  የጋራ ተልዕኮ ተሰጥቷል። ፕሮግራሙን የተሰው ጎዶችን በህሌና ፀሎት በማሰብ  እንዲጀመር ተደርጎል በዚህም የተገኙ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴድሮስ ዕዝ ከፍተኛ አመራሮች እና የክፍለጦር አመራሮች በተገኙበት እንደ አዲስ የማዋቀር ስራ ተሰርቷል ። """"""""""""""===""""""==="""""======== 1 በላይ ዘለቀ.........ሰብሳቢ 2 ይኸነው ላቄ .........ም/ሰብሳቢ 3 ትልቅሰው አበባው .....ፅ/ቤት 4 ዳዊት ሽፈራው ..........ህ/ግንኙነት 5 ተመስገን ፈንታቢል .....ፓለቲካ ዘርፍ 6 መሰረት ግዛት............የሰው ሀይል 7 ካሳሁን ምንታይ............ሎጅስቲክ 8 አለምነህ ሙጨ...................አደረጃጀት 9 መቶ አለቃ አስተራይ አለምነው ......ስልጠና ዘርፍ 10 ገደፋው አይዘንጋው ...........ጦር አዛዥ 11 10 አለቃ መኳንት ማንደፍሮ ........ም/ጦር አዛዥ 12 10አለቃ ቢኒያም ጋሻው............. ዘመቻ 13 አዳሙ ተስፋ ................ም/ዘመቻ 1410 አለቃ ወርቅነህ ማናየ .........ወ/አስተዳደር 15 ሹምበላይ ፈንታቢል ..............ኦርዲናስ 16 ሀይሌ ንጋት ..............ቀጠና ትስስር 17 መላኩ አየነው ..............ጤና ሀላፊ 18 ሹመት ሙጨ እና ጌታነህ አስማማው.........ፋይናስ 19 ጌታ አንሙት ..........ገንዘብ ያዥ 20 ሰለሞን አሸብር............ግዥ 21 አድኛ አንተነህ ..............ኦዲተር 22 ምረቱ አለሙ ........ሂሳብሹም 23  ጣማለው ሰንደቅ.......... እስረኛ አስተዳደር አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ    ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴድሮስ ዕዝ 1ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት 17/ዐ1/2018 ዓ.ም ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

አስቸኳይ መረጃ‼️ በአውሮፕላን ከምቦልቻ ላይ የተራገፈው የአገዛዙ ለብለብ ጦር በባስ ወደ ደሴ ጉዞ ጀምሯል፤ ስለሆነም ከከምቦልቻ ደሴ የሚወስደው መንገድ በደፈጣ ይጠበቅ። #መረጃው_ይዛመት ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎