ምርጥ ምርጥ አባባሎች|mirtababaloch
Open in Telegram
እንኳን በደህና መጡ ❤️ ወደ አስገራሚ ንግግሮች ቻናል ቁምነገር አዘል ንግግሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው
Show more1 634
Subscribers
No data24 hours
+187 days
+13830 days
Posts Archive
ባህሩን 🏄 እስክታልፈው፤
አዞውን 🐊ጓደኛህ አድርገው ወንድሙ🤝
@mirtababaloch1
@mirtababaloch1
🥀ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች 🖤
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
👉እንቁላል ከውጪ ሲሰበር መጨረሻው ሲሆን፤ከዉስጥ ሲሰበር ግን ህይወት ይሆናል። ልክ እንደዚሁ አንድን ነገር በጊዜው እንዲሆን ስትፈቅድለት እና ያለጊዜው ልትፈጥረው ስትሞክር ልዩነት አለው።
👉ጊዜ የሁሉም ነገር መልስ መሆኑን እወቅ።
@abufkr1621
ታዲያ Share ማድረግ
እንዳይረሳ 🙏🙏🙏
#ድጋሜ_መተዋወቅ_እንችላለን?
እንደድሮ ማታ ሰው ሁሉ
ከተኛ በኋላ ማውራት እንችላለን?
ያለንን ትርፍ ግዜ አብረን መዋል
የገባናቸውን ቃላት መቆየት ያለ ምንም
ጥል....በቃ ደስተኛ መሆን እንችላለን?
ድጋሜ መተዋወቅ እንችላለን?
“እግዚአብሔር ርቆኛል”
ብለህ ከመናገርህ በፊት...
በመጀመሪያ እርሱን
ትተኸው የሄድከው
አንተ መሆንህን አስብ።
ትላንት ነበር... አለፈ
ቃል ነበር ...ታለፈ🗣
ልብ ነበር...ተሰበረ 💔
ሰው ነበር...ተቀየረ 👤
ህይወት ግን ይቀጥላል😊...
@mirtababaloch1
@mirtababaloch1
🥀ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች 🖤
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
➣መስራት ባለብህ ሰዓት ካልሰራህ፤...
➤መሳቅ ባለብህ ሰዓት ታለቅሳለህ!🙌
@mirtababaloch1
@mirtababaloch1
🥀ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች 🖤
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ዛሬን ለመኖር እያሰቡ #ሳይደርሱ የቀሩ አሉ.... እኛ ግን ዛሬን #ለማየት በቅተናል 🙏
ሁላችንም ዛሬን ቀን እንድንኖራት #ለፈቀደልን አምላካችን እናመስግን 🙏
ደህና እደሩ
እያንዳንዱ ሰው በራሱ ሁኔታ ውስጥ ከራሱ ጋር እየታገለ ነው
So
Every Silent is Not Ego...!
ተመልሻለሁ🙌🏻
@mirtababaloch1
@mirtababaloch1
✨ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች💫
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━የችግርህን ትልቅነት ለፈጣሪ አታሳየው🤲 የፈጣሪህን ትልቅነት ለችግርህ አሳየው💪@mirtababaloch1 @mirtababaloch1 🥀ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች 🖤 ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
“የማንጭበጥ ነበልባል 🔥
እሳት ነን ለጠላታችን🫡
@mirtababaloch1
@mirtababaloch1
🥀ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች 🖤
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ለምትፈልገው ነገር ዋጋ የምትከፍል ከሆነ፤በምታጣው ነገር ልታዝን አይገባም!
➤ድል የሚገኘው ከመስዋዕት ቡኃላ ነውና!🙌
@mirtababaloch1
@mirtababaloch1
🥀ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች 🖤
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
«የሰው ልጅ ዋናው ነገር ሊባል የሚችለው ደስታን ማግኘት ወይም ህመምን ማስወገዱ ሳይሆን፤ በህይወቱ ውስጥ ትርጉም ያለው ነገር ማየት ነው። እናም መከራን ለመቀበል እንኳን ዝግጁ የሆነ ፍጡር ነው፤ በዚህም አንድ ሰው መከራው ትርጉም እንዳለው ሲረዳ ለስቃይ እራሱን ዝግጁ ያደርጋል!።»
―ቪክተር ፍራንክል
Imagination_officially
✈️@Enmare1988
✈️@Enmare1988+2
ሰው እንዲህ ወጣት ሆኖ ብዙ እቅድ እያለው ሲሞት ያሳዝናል 😭
ለቤተሰብ ለወዳጅ ዘመድ መፅናናትን እንመኛለን።
@amazing_fact_433
📌አትመላለስ🚶 ትረክሳለህ፤
አትጥፋ ትረሳለህ!🙌
@mirtababaloch1
@mirtababaloch1
🥀ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች 🖤
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ውሻ 🐕 አንተ ላይ መጮህ ከጀመረ...
ሌላ ሰው 👤 እየመገበው መሆኑን እወቅ!
@mirtababaloch1
@mirtababaloch1
🥀ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች 🖤
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
