en
Feedback
አስገራሚ ንግግሮች

አስገራሚ ንግግሮች

Open in Telegram

እንኳን በደህና መጡ ❤️ ወደ አስገራሚ ንግግሮች ቻናል ቁምነገር አዘል ንግግሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው

Show more
1 472
Subscribers
+1124 hours
+107 days
+10330 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+34
in 1 channels
August '26
+155
in 0 channels
Get PRO
July '26
+56
in 0 channels
Get PRO
June '26
+92
in 0 channels
Get PRO
May '26
+126
in 2 channels
Get PRO
April '26
+197
in 2 channels
Get PRO
March '26
+137
in 7 channels
Get PRO
February '26
+124
in 7 channels
Get PRO
January '26
+256
in 12 channels
Get PRO
December '25
+176
in 6 channels
Get PRO
November '25
+280
in 4 channels
Get PRO
October '25
+186
in 2 channels
Get PRO
September '250
in 0 channels
Get PRO
August '250
in 1 channels
Get PRO
July '250
in 0 channels
Get PRO
June '250
in 0 channels
Get PRO
May '250
in 0 channels
Get PRO
April '250
in 0 channels
Get PRO
March '25
+206
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
07 September+2
06 September+11
05 September+3
04 September+4
03 September+4
02 September+5
01 September+5
Channel Posts
እንዴት አደራቹሁ ቤተሰብ ከቀናቹሁ ያማረ ይሁን ለሰራተኞች መልካም የስራ ቀን ከአስገራሚ ንግግሮች ቻናል ❤️🥰

2
The best picture of the year 🔥
The best picture of the year 🔥
143
3
ጊዜያችንን ኖረው ከኛ እየጨለፉ "ለሁሉም ጊዜ አለው" ብለውን አለፉ።🤷‍♀😒 @AsgeramiNigigroch @AsgeramiNigigroch     🥀አስገራሚ ንግግሮች 🖤 ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
181
4
እንደዚች ምሽት ያማረ ምሽት ይሁንልን 🫶🙂‍↔️
እንደዚች ምሽት ያማረ ምሽት ይሁንልን 🫶🙂‍↔️
231
5
ግጥም🤓 ዘጠኝና አራት ይሆናል አስራሶስት ውዱ ጓደኛዬ አብራልኝ hotspot ከእኔ ላንተ
232
6
ኧረ ግፍ😭🥀
ኧረ ግፍ😭🥀
239
7
ወንድሜ በሂወትህ እነዚን 3 ነገሮች አትርሳ! 1, ወንጀል ወይም ሃጥያት ካልሆነ ማንኛውንም ስራ ስራ💪🏻 2, አንድ ወንድ ለአንድ ሴት ነው🙌🏻 3, በስኬትህ ግዜ ለፈጣሪ ምስጋናን ማቅረብ አትርሳ🙏🏼
230
8
፨ዛሬ ከአውደ ምህረቱ እንዲ ሚል ቃል ሰማው:- ከእግዚአብሔር የምናገኘውን መፍትሔ ከሰው አንጠብቅ ከኛ በላይ ለኛ እሱ ቅርባችን ነውና። እለተ ሰንበት እንዴት ነው ቤተሰብ????
235
9
ሰው የሚያየውን እንጂ፣ እኔ የማውቀውን አያውቅም።” 🖤🥶 @AsgeramiNigigroch @AsgeramiNigigroch 🥀አስገራሚ ንግግሮች 🖤 ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ሰው የሚያየውን እንጂ፣ እኔ የማውቀውን አያውቅም።” 🖤🥶 @AsgeramiNigigroch @AsgeramiNigigroch     🥀አስገራሚ ንግግሮች 🖤 ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
246
10
እንዲህም አለ፦ “ራቁቴን ከእናቴ ማኅፀን ወጥቻለሁ፥ ራቁቴንም ወደዚያ እመለሳለሁ፤ እግዚአብሔር ሰጠ፥ እግዚአብሔርም ነሣ፤ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን።” መፅሀፈ ኢዮብ 1:21 መልካም እለተ ሰንበት ❤️‍🔥🫶
249
11
የምትወደውን ሰው አስተምረው እንጂ፤ በሌላ አትቀይረው! @AsgeramiNigigroch @AsgeramiNigigroch     🥀አስገራሚ ንግግሮች 🖤 ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
275
12
ልካችሁን በማያውቅ ሰው አትዘኑ... እውርም አልማዝ💎 ቢያገኝ ድንጋይ ነው ብሎ ይጥልዋልና❕🙌🏻 @AsgeramiNigigroch @AsgeramiNigigroch     🥀አስገራሚ ንግግሮች 🖤 ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
287
13
ነፍሴ አትደሰች ብዙ ይቀርሻል ለጨለማው ቤትሽ ምን አዘጋጅተሻል‼
ነፍሴ አትደሰች ብዙ ይቀርሻል ለጨለማው ቤትሽ ምን አዘጋጅተሻል‼
299
14
አማራጭ ካለው ሰው ጋር እኩል አትራመድ አንድ ቀን ጠልፎ ይጥልሃል!🙌
282
15
መምህር ምህረታብ 𝚜𝚊𝚒𝚍 ☦️ ትላንት ወዳጆች ነበሩ ሄዱ ዛሬም ያሉት ይሄዳሉ ነገም የሚመጣው ይሄዳልመጥቶ       የማይሄደው  መድሀኒአለም ወዳጅ አድርጉት  💕🙏 @AsgeramiNigigroch @AsgeramiNigigroch    ✨አስገራሚ ንግግሮች 💗 ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
301
16
"ደስተኛ መሆን ውሳኔ እንጂ ዕድል አይደለም"!✌️🏼
312
17
ሞት ያስመኘን ሰው በመኖር ይረሳል። የጊዜ ⏳ጉዳይ ነው!
312
18
ለአንድ ቀን ደስታ ተብሎ የዘላለም ሰላም አይሸጥም🙌 @AsgeramiNigigroch @AsgeramiNigigroch     ✨አስገራሚ ንግግሮች ✨ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
318
19
መርከብ ላይ ተረጋግተህ ትጓዛለህ ካፒቴኑን ግን አታቀዉም ? አውሮፕላን ላይ ተረጋግተህ ትበራለህ አብራሪው  አታቅውም? ታክሲ ላይ ተረጋግተህ ትሳፈራለህ ሹፌሩን አታቀውም? መንገድ ያስጀመረህ ሳታውቀው ያወቀህ፤ሳትወደው የወደድህ እግዚአብሔር ነዉና በህይወት ጉዞ ውስጥም በፍፁም አትናወጥ ! @AsgeramiNigigroch @AsgeramiNigigroch     🥀አስገራሚ ንግግሮች 🖤 ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
331
20
ባለቀሳችሁበት ቦታ ሳቃችሁ ይሰማ!
297