es
Feedback
አስገራሚ ንግግሮች ✍️

አስገራሚ ንግግሮች ✍️

Ir al canal en Telegram

እንኳን በደህና መጡ ❤️ 🔥 Request to Join 👇 በሉ 🔥

Mostrar más
1 362
Suscriptores
-324 horas
+57 días
+5630 días
Archivo de publicaciones
የከፋኝ ቀን ፈገግ ያልኩት በሱ ነው የኔ ሚካኤል🥹❤️‍🩹

አርብ ዕለት ድግስ ነው ዘመድ አዝማድ ጥሩ ያሳደገን መልዓክ ይነግሳል ደብሩ!🥹😇

ማርያምን ግን አንዳንዴ ዝም ማለት የሆነ የሚሰጣቹ ሰላም አለ!

በጥፊ ማለት የነበረብንን ሰዎችን ነው ሰላም እያልን ሰላማችንን ያጣነው‼️

በጥፊ ማለት የነበረብንን ሰዎችን ነው ሰላም እያልን ሰላማችንን ያጣነው‼️

"ብድሩን የማይመልስ ወንድ አይወለድ።" ብላው ነበር እናቴ ለወንድሜ! 😤💪

የምትችለውን እየሞከርክ ነው??? ያ በቂ ነው እራስህን አታስጨንቀው

ጉዳዩ ወደ ክብራቹ ከመጣ የነበራቹን ቅርበት ወዲያው የምትረሱ ሁኑ ም/ቱም ክብርን ከምንም ጋር ልታወዳድረው አትችልማ!🙌

ወይ ጥረትህን ጨምሮ ወይ ፍላጎትህን ቀንስ።

በራስህ መተማመን ካልቻልክ በራሳቸው ለሚተማመኑት ባሪያ ትሆናለህ አለቀ።🙌

"በልጅነታችን ንፁህ ልብ እንጂ ንፁህ ልብስ አልነበረንም፤ዛሬ ግን ልብሳችን ፀድቶ ልባችን ቆሽሿል!"💔😣

ትንሽ ስትጠፋ ስለደህንነትህ የሚጠይቁ ሰዎችን አትርሳ እነሱ ናቸው ያንተ ትክክለኛ ሰዎች!🙌

ምርጫህ ሁሌም ከፍታ ቢሆንም አንዳንዴ የምትፈልገውን ለማግኘት ዝቅ ማለት ይኖርብሃል።

When you choose peace It comes with a lot of good bay's ❤️‍🩹👌

ሞክር ሞክር እምብኝ ካለ ደግመህ ሞክር 💪 Never give up 😞

IF THERE IS EVEN A 1% CHANCE, FIGHT🫡

ብዙ ማስረዳታችን እኮ ነው ይባስ እንዳይረዱን ያደረገው።🫩

የማንም እከካም ስማቹን እንዲያጠፋማ አትፍቀዱለት ዝም ብላቹ leave it okay!

ምናልባት ዛሬ ተኝቼ ነገ ባልነቃ..🥺 የሚያስብሉ ቀናቶችን አልፈን ዛሬ ላይ ደርሰናል ! ነውራችን ሸፍኖ እዚህ ያደረሰን ፈጣሪ ይመስገን🤲🏾