uk
Feedback
ምርጥ ምርጥ አባባሎች|mirtababaloch

ምርጥ ምርጥ አባባሎች|mirtababaloch

Відкрити в Telegram

እንኳን በደህና መጡ ❤️ ወደ አስገራሚ ንግግሮች ቻናል ቁምነገር አዘል ንግግሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው

Показати більше
1 606
Підписники
-124 години
+257 днів
+13230 днів
Архів дописів
ሞቼ የሚቀብረኝንማ እኮ... ታምሜ አየሁት!💔 @mirtababaloch1 @mirtababaloch1     🥀ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች 🖤 ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━

ወንድ ልጅ ከ2 ቀን በላይ ካኮረፈሽ... . . . . . ቀሚስሽን አውሽው!😌

በጣም ይቅርታ ትናንት አንድ ቮይስ ፖስት አርጌ ነበር እና ብዙዎችን እስከፍቼያለው እኔ በክፋት አስቤ አልነበረም ግን ሳላስበው ነገሩን ቀየሩብኝ በጣም ይቅርታ 💔 ሰላም ሁኑ ፤ ቆዩ

በጣም ይቅርታ ትናንት አንድ ቮይስ ፖስት አርጌ ነበር እና ብዙዎችን እስከፍቼያለው እኔ በክፋት አስቤ አልነበረም ግን ሳላስበው ነገሩን ቀየሩብኝ በጣም ይቅርታ 💔 ሰላም ሁኑ ፤ ቆዩ

የግድ አልፍልግህም እስክትባል አጠብቅ የማያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል 🤝 አንተ ካልፈለካቸው ማይፈልጉህ ከሆነ ባጣ ቆዬ ነህ! ሚስጥሩ 📚

ሁሉንም ነገር ያጣነው ቀን ነው የሚቆጨን!💔 @mirtababaloch1 @mirtababaloch1     🥀ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች 🖤 ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━

Finally እዚ ምድር ላይ ቃሉን ጠብቆ የኖረ ሰው እንደሌለ ትረዳለህ 💔🥀

ሰዎችን ማጣት ኪሳራ አይደለም። ሰላምን ለማግኘት የሚከፈል ዋጋ እንጂ!🙌 @mirtababaloch1 @mirtababaloch1     🥀ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች 🖤 ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━

አንድ የስድስት አመት ህፃን ልጅ እየተጫወተ እያለ እቃ ይሰብራል።...በዚህ ድርጊቱ የተናደደችው እናት አባቱ ማታ ሲገባ ትነግረዋለች።ሁለቱም ይመካከሩና ልጁን ለመቅጣት ሁለት እጆቹን አስረው ክፍሉ ው
አንድ የስድስት አመት ህፃን ልጅ እየተጫወተ እያለ እቃ ይሰብራል።...በዚህ ድርጊቱ የተናደደችው እናት አባቱ ማታ ሲገባ ትነግረዋለች።ሁለቱም ይመካከሩና ልጁን ለመቅጣት ሁለት እጆቹን አስረው ክፍሉ ውስጥ ይተውታል። በማግስቱ ጠዋት ከእንቅልፋቸው ተነስተው ወደ ልጃቸው ሲሄዱ የልጁ እጆች ወደ ሰማያዊነት ተቀይረዋል...ወድያውኑ ወደ ሆስፒታል ወሰዱት።በሚያሳዝን ሁኔታ ልጁ ሁለቱም እጆቹ ሞተዋል... በቀዶ ጥገናም ይቆረጣሉ። አባትዬው ከእስር ከተፈታ በኋላ በፀፀት እና በሀዘን ተሞልቶ ወደ ቤት መጣ... ልጁ አባቱን እንዳየው"አባዬ ዛሬ ምንም አላጠፋሁም እባክህን እጄን መልስልኝ...አለው። አንዳንድ ጊዜ በይቅርታ ብቻ ሊታለፉ የሚገቡ ጥፋቶችን ስናከብዳቸው ሊታረም የማይችል ስህተት እንሰራለን!!!! #ነፃሁኑልኝ✨✨✨✨
@NetsaAleme

የትንሹ ነጋዴ ሚሊዮን የሚባል ወጣት የራሱን ንግድ ለመጀመር በጣም ይፈልግ ነበር። ብዙ ገንዘብ ባይኖረውም ያለውን ጥቂት ገንዘብ አሰባስቦ ትንሽ ሱቅ ከፈተ። በመጀመሪያ ግን ነገሩ እንደጠበቀው አልሆነም። ብዙ ደንበኞች አይመጡለትም ነበር፤ አንዳንድ ቀንም ምንም ነገር ሳይሸጥ ይውል ነበር። ይህም በጣም አሳዘነው። “ምናልባት ንግዱን ትቼ ሌላ ሥራ ብፈልግ ይሻለኛል” ብሎ ማሰብ ጀመረ። ነገር ግን ተስፋ አልቆረጠም። ደንበኞቹን በጥሩ ሁኔታ ማስተናገድ ጀመረ፣ የሚሸጣቸውንም እቃዎች አሻሻለ። በየቀኑም ስለ ንግድ አዳዲስ ነገሮችን ይማር ነበር። ቀስ በቀስ ደንበኞቹ መጨመር ጀመሩ። ከጊዜ በኋላም ሱቁ በጣም ታወቀ። ሚሊዮንም በትዕግሥቱና በትጋቱ ተሳካለት። የታሪኩ ትምህርት፦ ችግር ሲያጋጥም ተስፋ መቁረጥ የለብንም። በትዕግሥትና በትጋት ከሠራን የምንፈልገውን ስኬት ማግኘት እንችላለን።

አንተን መራቅ የፈለገ ሰው ሁሌ ካንተ ትንሽ ስተትን ይፈልጋል ካንተ መራቅ የማይፈልግ ሰው ደግሞ ስተትህን አርሞ ሁሌ በንፁህ ፍቅሩ ያሸንፍሃል❤️ ስተት ፈላጊ🤚 #ሳይሆን ስተት አራሚ🤝እንሁን..!

“Slept, awoke, slept, awoke, miserable life. ተኛሁ..ነቃሁ..ተኛሁ..ነቃሁ... አሳዛኝ ህይወት። @mirtababaloch1 @mirtababaloch1 🥀ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግ
“Slept, awoke, slept, awoke, miserable life. ተኛሁ..ነቃሁ..ተኛሁ..ነቃሁ...  አሳዛኝ ህይወት። @mirtababaloch1 @mirtababaloch1     🥀ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች 🖤 ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━

በዚች ዓለም ሁለት አይነት ሌቦች አሉ ! ውድ ደንበኛችን እያሉ በክብር ሚሰርቁና በሀይል ከአጅ መንትፈው የሚሰርቁ 🙌

Be kind to your self ለመጀመሪያ ጊዜ ነው እየኖርን ያለነው ሁሉን ማወቅ : ሁሉን ማረግ perfect መሆን አንችልም we are learning ከትናንትናችን መሻላችንን ብቻ እርግጠኛ እንሁን.....ያ ነው ዋናው ቁም ነገሩ....be happy

POV 🗣️ What'?s Ur Fav Music Me:- 👆😁

"አንተን በመጉዳቱ ያሸነፈ የመሰለዉ ሰዉ የጊዜን ህግ አያዉቅም ! @mirtababaloch1 @mirtababaloch1     🥀ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች 🖤 ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━

"አንተን በመጉዳቱ ያሸነፈ የመሰለዉ ሰዉ የጊዜን ህግ አያዉቅም ! @mirtababaloch1 @mirtababaloch1     🥀ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች 🖤 ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━

አንተን በመጉዳቱ ያሸነፈ የመሰለዉ ሰዉ የጊዜን ህግ አያዉቅም !

ማደጌን ያወኩት ጥፋቴ እያስገረፈ ሳይሆን ወጋ እያስከፈለ ሲያስተምረኝ ነው📚❗️ @mirtababaloch1 @mirtababaloch1     ✨ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች💫 ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━

😭😭 አልፈታ አለኝ
😭😭 አልፈታ አለኝ