Purity Matters
Open in Telegram
"ትቀደሱ ዘንድ ፈልጉ ...(ዕብ12፥14) ቅድስና እግዚአብሔርን የምናይበት መንፈሳዊ ዐይናችን ነው! 📖 የጸሐፊው የታተሙ መጻሕፍት፦ 1️⃣ ፖርኖርሽኝ (የፖርኖግራፊ መርዝ፣ መዘዝ እና መድኃኒት) 2️⃣ የኅሩያን ሕይወት (የወሲባዊ ቅድስና መጽሐፍ ቅዱሳዊ መርሖዎች እና አተገባበራቸው) 📩 መጻሕፍቱን ለማዘዝና ለመግዛት፦ • በቴሌግራም፦ @minassieyirgu • በስልክ ቁጥር፦ 0986552076
Show more1 287
Subscribers
+524 hours
+87 days
+4530 days
Posts Archive
1 287
Repost from ከቃሉ ማዕድ
〰〰〰〰〰〰ከ⃠ቃ⃠ሉ⃠ማ⃠ዕ⃠ድ⃠〰〰〰〰〰〰
🎙 SEXUAL PURITY LIVE SEMINAR 💻
ዕብራውያን 12:14-15 14 ከሰው ሁሉ ጋር ሰላምን ተከታተሉ ትቀደሱም ዘንድ ፈልጉ፥ ያለ እርሱ ጌታን ሊያይ የሚችል የለምና። 15 የእግዚአብሔር ጸጋ ለማንም እንዳይጎድለው፥ ብዙዎቹም የሚረክሱበት አንድ መራራ ሥር ወደ ላይ በቅሎ እንዳያስጨንቅ፥ ሴሰኛም የሚሆን እንዳይገኝ፥🕯 ሰላም ለእናንተ ይሁን🙌 የዚህ ቻናል ተከታታዮች በድጋሚ ዕለተ ዓርብ በወሲባዊ ቅድስና ዙሪያ የቴሌግራም ቀጥታ ስርጭት📻 ፕሮግራም ከአገልጋይ ምናሴ ይርጉ ጋር "ፖርኖግራፊ እና ማስተርቤሽን የወሲብ ፍላጎትን ለማርካት መልስ ሊሆን አይችልም "በሚል አርዕስት የምንማር ይሆናል። 📚 የስልጠና ጊዜ 📝 🗞 የፀሎት ጊዜ 🛐 ════════════════════════════ 🗒 እንዲዳሰስ የምትፈልጉት ጥቄዎች ካሉ👇 📌👉 @Nopornography_bot👈
💥ያለምንም Privacy🔐ስጋት መጠቀም ትችላላችሁ።════════════════════════════ 📆 ዓርብ ነሀሴ 22 / 2018 ዓ.ም ⏰ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ⏳ ¶ LIVE🎙PROGRAM👇Link🔗👇 https://meet.google.com/mud-sjad-cfb #SEXUAL_PURITY_WEBINAR #GOOGLE 📍 #Day_2 ¶ Follow | Share @kekalu_maid
1 287
እግዚአብሔር ሰውን እንዴት እንደ ወደደው ፣ ስደተኛውን አዳም እንዴት እንዳከበረው ነገረ ተዋሕዶ ያስረዳናል ። ለዚህ ጌታ እንኳን መኖር ብንሞትለትም የሚያንሰው ነው !
ዲ. አ. መ.
1 287
📌 ድባቴ (Depression) በቀላሉ የሚታለፍ ጊዜያዊ የኀዘን ስሜት ሳይሆን፣ በአእምሯችን፣ በአካላችን እና በዕለት ተዕለት ሕይወታችን ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ የሚያሳድር የሥነ-ልቦና ሁኔታ ነው።
✅ ለአሠልጣኞች፣ ለካውንስለሮች፣ ለአገልግሎት ሰጪዎች እና የሥነ-ልቦና እውቀታቸውን ማሳደግ ለሚፈልጉ ሁሉ የተዘጋጀ ሙሉ እና በፕሮፌሽናል መልኩ የተዋቀረ የE book Pdf በ 299 ብር ብቻ ይውሰዱ!
1 287
✅ ከሰዎች ጋር ያለን አቀራረብ፣ የፍቅር እና የጓደኝነት ግንኙነታችን ስኬት ወይም ውጥረት መነሻው የቁርኝት ባህሪያችን (Attachment Style) እንደሆነ ያውቃሉ?
ለአሰልጣኞች፣ ለካውንስለሮች፣ ለሥነ-ልቦና ተማሪዎች እና ለግል እድገት ፈላጊዎች የተዘጋጀ ሙሉ እና ደረጃውን የጠበቀ የE book pdf ከነጻ የሥልጠና ዕድል ጋአ ቀርቦልዎታል።
🎯 ይህ ፒዲኤፍ ለማን ይጠቅማል?
✅ ለሥነ-ልቦና እና ካውንስሊንግ አሰልጣኞች (Trainers & Counselors)
✅የወጣቶች እና የጥንዶች አስተማሪዎች / መካሪዎች
✅በግል ሕይወታቸውና ግንኙነታቸው ላይ ለውጥ ማምጣት ለሚፈልጉ ሁሉ
1 287
ከውድቀት በኋላም የቅድስና ሕይወት ምርጫ ነው ። ሰዎች ከገዛ ፍላጎታቸውና ከቤተሰባቸው ተለይተው ለእግዚአብሔር ሕይወታቸውን ይሰጣሉ ። የሚሰጡት ሕይወታቸውን ነውና የሚቀራቸው ምንም ነገር የለም ። በዚህም መለየትና መጠላትን ያስተናግዳሉ ። ቅድስና በምድር ላይ የሚያሸልም ሳይሆን መቀደስ ባልቻሉ ሰዎች የመጠላት ርእስ ነው ። አቤል ከአዳምና ከሔዋን እንዲሁም ከቃየን ተለይቶ ተቀደሰ ። ቅድስና ከቤተሰብ እንማረዋለን እንጂ አንወርሰውም ። ሕይወት ምርጫ መሆንዋን የሚነግረን ቅድስና ነው ። የአዳም ልጅ አቤል ቅዱስ ፣ የቅዱሱ የዳዊት ልጆች ርኵስ የሆኑት ሕይወት ምርጫ ስለሆነ ነው ።
ዲ.አ. መ.
1 287
"ቅድስና በመታዘዝ ውስጥ የሚገለጥ ሕያው ምልልስ ነው፤ ይኽ መታዘዝ ደግሞ በራሱ ታላቅ መለኮታዊ በረከትን ያዘለ ነው።"
📚 የኅሩያን ሕይወት
1 287
" ቅድስና ማለት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እንደተገለጸው፣ የእግዚአብሔርን ዐሳብ በመረዳት ከርሱ ጋር አንድ አእምሮ የመሆን ልማድ ነው፡፡ ርሱ የሚጠላውን መጥላት፣ ርሱ የሚወደውን መውደድ፣ እንዲሁም በዚኽ ዓለም ውስጥ ያለውን ነገር ሁሉ በእግዚአብሔር ቃል ሚዛን መለካት ከእግዚአብሔር ፍርድ ጋር ስምም (የተስማማ) የመሆን ልማድ ነው፡፡ ከእግዚአብሔር ጋር ፈጽሞ የሚስማማ ሰዉ ርሱ እጅግ ቅዱስ ሰዉ ነው፡፡”
ጄ. ሲ ራይል
1 287
ኀጢአት" የሚለው ቃል በአሁኑ ዘመን ካለንበት መዝገበ ቃላት ውስጥ ፈጽሞ ጠፍቷል። በምትኲ ግን፣ ያንን የድሮውን ‟ነውር„ እና ‟ኀጢአት„ ዛሬ ‟ሕመም„፣ ‟የባሕርይ መዛባት"፣ ወይም ‟ማኅበራዊ አለመስማማት" እያልን መጥራት ጀምረናል። ኀጢአትን በዚህ መልክ በሳይንሳዊ ስሞች ስንሸፍነው፣ ሰዉ ለድርጊቱ ያለበትን የሞራል ተጠያቂነት አብረን እያጠፋን መሆናችንን አንረዳውም።”
ካርል ማኒንገር
1 287
ድባቴን ማሸነፍ (overcoming depression)
ዋጋ፦ 399 ብር ብቻ ከነጻ ሥልጠና ጋር
የዚህ ፒዲኤፍ ሥልጠናችን ዛሬ ማታ ሦስት ሰዓት ይጀምራል። በቅናሽ ይግዙ! በነጻ ይሠልጥኑ!
1 287
🎉 ልዩ የሳምንቱ የቅናሽ ጥሪ! 🎉
📚 "የፖርኖግራፊ/የፖርኖርሽኝ" መጽሐፍ 2ኛ ዕትም በልዩ ዋጋ ቀረበ!
ለብዙዎች የውስጥ ፈውስ፣ የአእምሮ እድሳትና የመንፈሳዊ ነፃነት ምክንያት የሆነውና በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያገኘው መጽሐፋችን 2ኛው ዕትም ታትሞ/ተዘጋጅቶ ቀርቧል።
ይህን ሁለተኛ ዕትም ምክንያት በማድረግ ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ሳምንት ብቻ የሚቆይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገንላችኋል!
💰 የዋጋ ቅናሽ፦
ነጠላ ዋጋ፦ 600 ብር
ልዩ የቅናሽ ዋጋ፦ 480 ብር ብቻ! (የ120 ብር ቅናሽ!)
⏳ የቅናሹ ጊዜ፦ ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ሳምንት ብቻ!
💡 በዚህ 2ኛ ዕትም ውስጥ ምን ያገኛሉ?
ከስውር የሱሰኝነት እሥራትና ከበደለኛነት ስሜት በፍጹም ነፃ የመውጫ መንገዶች
የዶፓሚንና የአእምሮ አሠራር ሥነ-ልቦናዊ/ሳይንሳዊ ማብራሪያ
ዘላቂ ቅድስናንና የውስጥ ሰላምን የሚያስጨብጡ መንፈሳዊና ተግባራዊ መፍትሔዎች
✨ ራስዎን ወይም የሚወዱትን ሰው ከዚህ እሥራት ነፃ ለማውጣት ይሄን አጋጣሚ አይለፉ!
📩 አሁኑኑ በቅናሽ ዋጋ ለማዘዝ በውስጥ መስመር ይጻፉልን፦
👉 @Minassieyirgu
1 287
ጸሎት
ጌታ ሆይ፣ ለእንጀራ የምሮጠውን ያህል ለቃልህ ግን ደካማ የሆንሁትን ልጅህን አቤቱ ይቅር በለኝ። ላንተ የምሰጠው አሥራት በኩራት ከድሮ የሱስና የኀጢአት ወጪዬ ጋር ሲመዛዘን በጣም ትንሽ ነው። እኔ ግን ለጽድቅ ሲሆን ሂሳብ እሠራለሁ። ዋጋ መክፈልን እየጠላሁ መጥቻለሁ። ሰማዕትነት ቢመጣ እንዴት ልሆን ነው? እባክህን ክርስትናን በዋጋው ልክ እንድይዘው ርዳኝ። ለዘላለሙ አሜን።
📚የዕለቱ መና (ገጽ 95)
