ch
Feedback
Purity Matters

Purity Matters

前往频道在 Telegram

"ትቀደሱ ዘንድ ፈልጉ ...(ዕብ12፥14) ቅድስና እግዚአብሔርን የምናይበት መንፈሳዊ ዐይናችን ነው።

显示更多
1 089
订阅者
+1324 小时
+337
+10830
帖子存档
“ኃጢአት ከቃሉ ያርቀናል አሊያ ቃሉ ከኃጢአት ያርቀናል ።” ከቃሉ ያራቀን ስፖርት ቢሆን ፣ ንግድ ቢሆን ኃጢአት ነው ።

ኢየሱስ ክርስቶስ ያስታረቀው ኀጢአተኞችንና እግዚአብሔርን እንጂ ኀጢአትንና እግዚአብሔርን አይደለም። ✝️🙏 📚የኅሩያን ሕይወት ✍ምናሴ ይርጉ

አማኒ እንደ ዮሴፍ ኃጢአትን አልሠራም ብሎ ሊታሰር ይገባል እንጂ ስለ ሠራው ግፍ ሊታሰር አይገባውም ። በተሳሳተ መንገድ ደስታን የሚፈልጉ ሰዎች ይበልጥ እያጡት ይመጣል ። በሬን ጨው እያላሱ ከፊቱ ይሮጣሉ ፣ እየጣመው ሲከተል መጨረሻ ቄራ ይደርሳል ። ሰይጣንም እያታለለ የሚሰርቅ ፣ እያሰባ የሚያርድ ክፉ ነው ። ስንቱ ሰው በምስጋና ፣ ክብር በሚመስል ነገር ፣ በሥልጣን እየሰባ ለእርድ ተዘጋጅቷል ። https://t.me/Nolawii

ከመረረን ኃጢአት የመውጣት ዕድል አለን ፣ ከጣፈጠን ኃጢአት ግን የትኛውም ነጻ አውጪ ነጻ አያወጣንም ። የድፍረት ኃጢአት ታላቅ ኃጢአት ነው ። የደፈረ ሰው የማይነካው የኃጢአት ዓይነት የለም ። ኃጢአት ሲለመድ ጽድቅ ይመስላል ይባላል ። ዲያቆን አሸናፊ መኰንን

እግዚአብሔር በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት፣ ከትሥጉቱ እስከ ስቅለቱ የገለጠው ታላቅና ጥልቅ ፍቅር፤ በቅድስና ሕይወት እንድንኖር ግድ የሚለን ዘመን አይሽሬ እውነት ነው። 📚የኅሩያን ሕይወት

photo content

ሰላም የተወደዳችሁ እንዴት አላችሁ? ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ወር የሚቈይ የቅድመ ሽያጭ እናደርጋለን። ስለሆነም፣ መጽሐፉን ቀድሞ ለማዘዝ የምትፈልጉ ሁሉ ከሥር ባለው አካውንት ብር በማስገባት ስክሪን ሹት
ሰላም የተወደዳችሁ እንዴት አላችሁ? ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ወር የሚቈይ የቅድመ ሽያጭ እናደርጋለን። ስለሆነም፣ መጽሐፉን ቀድሞ ለማዘዝ የምትፈልጉ ሁሉ ከሥር ባለው አካውንት ብር በማስገባት ስክሪን ሹት መላክ ትችላላችሁ። ዋጋ፦ 600 Minase Yirgu Gobena (1000297589548)

ሰላም ቅዱሳን እንዴት ናችሁ? በወሲባዊ ቅድስና ዙሪያ የጻፍኩትን ሁለተኛ መጽሐፍ ለማሳተም የገንዘብ ድጋፍ ያስፈልጋል። በገንዘብ በመደገፍ ከጐኔ መቈም የምትፈልጉ ሁሉ በዚህ አካውንት 1000297589
ሰላም ቅዱሳን እንዴት ናችሁ? በወሲባዊ ቅድስና ዙሪያ የጻፍኩትን ሁለተኛ መጽሐፍ ለማሳተም የገንዘብ ድጋፍ ያስፈልጋል። በገንዘብ በመደገፍ ከጐኔ መቈም የምትፈልጉ ሁሉ በዚህ አካውንት 1000297589548 መላክ ትችላላችሁ። ለትውልድ መታነፅ ስለምታበረክቱት አስተዋጽዖ ጌታ ይባርካችሁ🙏

photo content

ሰዎች ኃጢአት የሚሉት እነርሱ የማያደርጉትን ነው ። ሰው ሁሉንም ኃጢአት ሊፈጽም አይችልም ። ሰይጣን በአንዱ ደጋግሞ የሚጥለን ከሆነ በሌላው አይፈትነንም ። ዲ. አ. መ.

✅ሁለተኛ መጽሐፍ በቅርብ ቀን ይጠብቁን።
✅ሁለተኛ መጽሐፍ በቅርብ ቀን ይጠብቁን።

የወሲባዊ ቅድስና ጦርነቱ የሚጀምረው በሰውነታችን አደባባይ ወይንም በአይናችን መስኰት ሳይሆን በአእምሮአችን ውስጥ ነው🧠🔥፤ በአሳብ ደረጃ ኀጢአትን መጋደል የጀመረ ሰው፣ ድርጊቱን ከመፈጠሩ በፊት አስቀድሞ በመርታት ድልን የተቀዳጀ ሰው ነው🏆🛡️።

Repost from Purity Matters
ይኼን መጽሐፍ ያልገዛቹ ጥቂት ኮፒ ስለቀረ መግዛት ትችላላችሁ 🙏
ይኼን መጽሐፍ ያልገዛቹ ጥቂት ኮፒ ስለቀረ መግዛት ትችላላችሁ 🙏

ዳዊት በመከራ ወቅት ፍጹም ንጹሕ ነበር፤ በቤተ መንግሥት ተደላድሎ በሰነፈበት ወቅት ግን ወደቀ። ጠላት ሰይጣን ሰዎችን የሚያጠቃቸው በሥራ ተጠምደው ሳይሆን፣ እጃቸውን አጣጥፈው ሲቀመጡ ነው። የወሲብ ርኩሰት መግቢያ በር የስንፍና ሰዓት ነው። ማቲው ኼነሪ

ሥልጠናችንን ልንጀምር ስለሆነ ገባ ገባ እያላችሁ ቅዱሳን!

ሥልጠናችን ከአንድ ደቂቃ በኋላ እንጀምራለን። ተዘጋጁ!