Purity Matters
الذهاب إلى القناة على Telegram
"ትቀደሱ ዘንድ ፈልጉ ...(ዕብ12፥14) ቅድስና እግዚአብሔርን የምናይበት መንፈሳዊ ዐይናችን ነው።
إظهار المزيد1 089
المشتركون
+1324 ساعات
+337 أيام
+10830 أيام
أرشيف المشاركات
1 089
ኢየሱስ ክርስቶስ ያስታረቀው ኀጢአተኞችንና እግዚአብሔርን እንጂ ኀጢአትንና እግዚአብሔርን አይደለም። ✝️🙏
📚የኅሩያን ሕይወት
✍ምናሴ ይርጉ
1 089
አማኒ እንደ ዮሴፍ ኃጢአትን አልሠራም ብሎ ሊታሰር ይገባል እንጂ ስለ ሠራው ግፍ ሊታሰር አይገባውም ። በተሳሳተ መንገድ ደስታን የሚፈልጉ ሰዎች ይበልጥ እያጡት ይመጣል ። በሬን ጨው እያላሱ ከፊቱ ይሮጣሉ ፣ እየጣመው ሲከተል መጨረሻ ቄራ ይደርሳል ። ሰይጣንም እያታለለ የሚሰርቅ ፣ እያሰባ የሚያርድ ክፉ ነው ። ስንቱ ሰው በምስጋና ፣ ክብር በሚመስል ነገር ፣ በሥልጣን እየሰባ ለእርድ ተዘጋጅቷል ።
https://t.me/Nolawii
1 089
ከመረረን ኃጢአት የመውጣት ዕድል አለን ፣ ከጣፈጠን ኃጢአት ግን የትኛውም ነጻ አውጪ ነጻ አያወጣንም ። የድፍረት ኃጢአት ታላቅ ኃጢአት ነው ። የደፈረ ሰው የማይነካው የኃጢአት ዓይነት የለም ። ኃጢአት ሲለመድ ጽድቅ ይመስላል ይባላል ።
ዲያቆን አሸናፊ መኰንን
1 089
እግዚአብሔር በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት፣ ከትሥጉቱ እስከ ስቅለቱ የገለጠው ታላቅና ጥልቅ ፍቅር፤ በቅድስና ሕይወት እንድንኖር ግድ የሚለን ዘመን አይሽሬ እውነት ነው።
📚የኅሩያን ሕይወት
1 089
ሰላም የተወደዳችሁ እንዴት አላችሁ? ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ወር የሚቈይ የቅድመ ሽያጭ እናደርጋለን። ስለሆነም፣ መጽሐፉን ቀድሞ ለማዘዝ የምትፈልጉ ሁሉ ከሥር ባለው አካውንት ብር በማስገባት ስክሪን ሹት መላክ ትችላላችሁ።
ዋጋ፦ 600
Minase Yirgu Gobena (1000297589548)
1 089
ሰላም ቅዱሳን እንዴት ናችሁ? በወሲባዊ ቅድስና ዙሪያ የጻፍኩትን ሁለተኛ መጽሐፍ ለማሳተም የገንዘብ ድጋፍ ያስፈልጋል። በገንዘብ በመደገፍ ከጐኔ መቈም የምትፈልጉ ሁሉ በዚህ አካውንት 1000297589548 መላክ ትችላላችሁ። ለትውልድ መታነፅ ስለምታበረክቱት አስተዋጽዖ ጌታ ይባርካችሁ🙏
1 089
ሰዎች ኃጢአት የሚሉት እነርሱ የማያደርጉትን ነው ። ሰው ሁሉንም ኃጢአት ሊፈጽም አይችልም ። ሰይጣን በአንዱ ደጋግሞ የሚጥለን ከሆነ በሌላው አይፈትነንም ።
ዲ. አ. መ.
1 089
የወሲባዊ ቅድስና ጦርነቱ የሚጀምረው በሰውነታችን አደባባይ ወይንም በአይናችን መስኰት ሳይሆን በአእምሮአችን ውስጥ ነው🧠🔥፤ በአሳብ ደረጃ ኀጢአትን መጋደል የጀመረ ሰው፣ ድርጊቱን ከመፈጠሩ በፊት አስቀድሞ በመርታት ድልን የተቀዳጀ ሰው ነው🏆🛡️።
1 089
ዳዊት በመከራ ወቅት ፍጹም ንጹሕ ነበር፤ በቤተ መንግሥት ተደላድሎ በሰነፈበት ወቅት ግን ወደቀ። ጠላት ሰይጣን ሰዎችን የሚያጠቃቸው በሥራ ተጠምደው ሳይሆን፣ እጃቸውን አጣጥፈው ሲቀመጡ ነው። የወሲብ ርኩሰት መግቢያ በር የስንፍና ሰዓት ነው።
ማቲው ኼነሪ
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
