en
Feedback
Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union

Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union

Open in Telegram

This is the official Channel of Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union.

Show more
4 474
Subscribers
-424 hours
-37 days
+2230 days
Posts Archive
1500 ብርርር ከAAU ቴክኖሎጂ ግቢ -- ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! EXIT ተፈታኝ ነው -- ተመራቂ ነው --- ዱዓ አድርጉለት:: አላህ በመልካም ውጤት ከስኬት ጋር የሚመረቅ ያ
1500 ብርርር ከAAU ቴክኖሎጂ ግቢ -- ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! EXIT ተፈታኝ ነው -- ተመራቂ ነው --- ዱዓ አድርጉለት:: አላህ በመልካም ውጤት ከስኬት ጋር የሚመረቅ ያድርገው:: መልካም ትዳር - ሰፊ ሀብት - ከረጅም ሀያት እና ሙሉ ኢማን ጋር ይወፍቀው:: የአኼራ ቤቱንም በፊርደውሰል አዕላ ይገንባለት:: እንረባረብ አህባቢ -- በትብብር ትልቅ ታሪክ መስራት እንችላለን! አካውንት:- 1000699582976 (Bilal Ethiopian Higher Education Muslim Students Union) --- ያስገባችሁበትን screenshot @MOHAMMADAMMINM ላኩልን:: አላህ ለመልካም ለውጥ ሰበብ ያድርገን! https://t.me/EHEMSU

ሪሜዲያል ፈተና .... ! የትምህርት ሚኒስቴር ከዚህ ቀደም ለሪሜዲያል ተፈታኞች በኢደል- አድሃ ቀን ያወጣውን የትምህርት ክፍለ ጊዜ በማሻሻል ወደ ቅዳሜ ግንቦት 30 ማዛወሩ ተገልፇል:: ግን ---
ሪሜዲያል ፈተና .... ! የትምህርት ሚኒስቴር ከዚህ ቀደም ለሪሜዲያል ተፈታኞች በኢደል- አድሃ ቀን ያወጣውን የትምህርት ክፍለ ጊዜ በማሻሻል ወደ ቅዳሜ ግንቦት 30 ማዛወሩ ተገልፇል:: ግን --- ሁልጊዜ እየተሳሳቱ የሚታረሙበት ስርዓት በዘላቂነት እስኪታረም መታገል ያሻል!

150 ወራቤ + 200 AAU = ንቅናቄው እንደቀጠለ ነው --- ለአምቦ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ 12205 በድምሩ ደርሰናል --- ከእቃዳችን 6% ገደማ ማለት ነው! ለሰጡት ዱዓ አድርጉላቸው:: አላህ
+1
150 ወራቤ + 200 AAU = ንቅናቄው እንደቀጠለ ነው --- ለአምቦ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ 12205 በድምሩ ደርሰናል --- ከእቃዳችን 6% ገደማ ማለት ነው! ለሰጡት ዱዓ አድርጉላቸው:: አላህ ኸይር ጀዛቸውን ይክፈል:: እጥፍ ድርብ አድርጎ ይመንዳቸው:: ለኸይር ነገር ሁሉ መክፈቻ ያድርግላቸው:: ዱንያ አኼራቸውን ያሳምር ያስምር:: የአኼራ ቤታቸውን በፊርደውሰል አዕላ ይገንባ:: እንሳተፍ --- በህብረት በአንድነት ያቀድነውን በማሳካት ትልቅን ነገር እንስራ!

150 ብር ከዲላ - ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! አላህ ያስደስታት -- የሚወደድ የሚያስወድድ የሚያስደስት ነገሮችንም አብዝቶ ይስጣት:: የኸይር በሮችን ይክፈትላት:: ሰፊ እርዚቅ ሙ
150 ብር ከዲላ - ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! አላህ ያስደስታት -- የሚወደድ የሚያስወድድ የሚያስደስት ነገሮችንም አብዝቶ ይስጣት:: የኸይር በሮችን ይክፈትላት:: ሰፊ እርዚቅ ሙሉ ጤና ከረጅም እድሜ እና ኢማን ጋር ይወፍቃት::

ከAAU ጥቁር አንበሳ --- 1000 ብር! አላህ ይቀበላት - ለኸይር ነገር ሁሉ መክፈቻ ያድርግላት - እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላት:: ሙሉ ጤናን ከረጅም እድሜ ሰፊ ሀብት እና ሙሉ ኢማን ጋር ይወፍ
ከAAU ጥቁር አንበሳ --- 1000 ብር! አላህ ይቀበላት - ለኸይር ነገር ሁሉ መክፈቻ ያድርግላት - እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላት:: ሙሉ ጤናን ከረጅም እድሜ ሰፊ ሀብት እና ሙሉ ኢማን ጋር ይወፍቃት:: የአኼራ ቤቷን በፊርደውሰል አዕላ ይገንባ::

Qarshii 9940 geenyeerra. Warraaqsi Fi sochiin Ijaarsa Masjiida Barattoota Yuunivarsitii Aamboo Kaampaasii Maammoo Mazammiriif
+1
Qarshii 9940 geenyeerra. Warraaqsi Fi sochiin Ijaarsa Masjiida Barattoota Yuunivarsitii Aamboo Kaampaasii Maammoo Mazammiriif godhamaa jiru gama Gamtaa Barattoota Muslimaa Itiyoophiyaatiin !.. Barattoonni Yuunivarsitii adda addarra jiran, hamma humna isaanitiin, qarshii 10.00 irraa jalqabuun kan hirmaatan jiran too Ta'u, hamma yoonaatti, Qarshii 9,940.00. Qabsoon Kuni, Ijaarsa mana keenya kan Boriiti. Harra keenyarraaz boruuf haa kaawwannu! Akkaawuntiin Baankii Baankii Daldala Itiyoophiyaa (CBE).1000699582976: BILL ETHIOPIAN HIGHER EDUCATION MUSLIM STUDENTS UNION. mallaqa galchitan, namootaa biroo jajjabeessuuf akka nu fayyadu, screenshots gochuun @MOHAMMADAMMINM irratti juuf ergaa.

9940 ብር ደርሷል ••• ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ የጀመርነው ንቅናቄ --- ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙስሊም ተማሪዎች --- በህብረታቸው በኩል! በተለያየ ዩኒቨርሲቲ
+1
9940 ብር ደርሷል ••• ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ የጀመርነው ንቅናቄ --- ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙስሊም ተማሪዎች --- በህብረታቸው በኩል! በተለያየ ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ሙስሊም ተማሪዎች ለአንድ አላማ ተሰባሰቡ:: ከ10 ብር ጀምረው ያላቸውን ሳይሰስቱ ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ መስጂድ ሰጡ:: በዛም አነሰ ለአንድ አላማ በህብረት በተቋም ስር መቆም መቻል ትልቅ ፀጋ ነው:: አሁንም ንቅናቄያችን እንደቀጠለ ነው:: መስጂዱ የሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ነው:: ንቅናቄው ለጀነት የሚደረግ ጉዞ አካል ነው:: አለን እንበል --- ካለን ላይ ቀንሰን ወደ ጀነት አካውንታችን እናስገባ:: ተባብረን ጥሩ ታሪክ እንፅፋለን! አካውንት:- 1000699582976 (Bilal Ethiopian Higher Education Muslim Students Union) --- ያስገባችሁበትን screenshot @MOHAMMADAMMINM ላኩልን:: አላህ ለመልካም ለውጥ ሰበብ ያድርገን! https://t.me/EHEMSU

የዙልሒጃ ጨረቃ ታይታለች:: በዚህም መሰረት ኢደል-አድሐ ከአስር ቀናት ቡሐላ የመጪው ጁምዓ ሳምንት ይሆናል ማለት ነው:: መልካም የኢባዳ ጊዜ! መልካም በዓል! አላህ ያድርሰን! @Mohammadammi
የዙልሒጃ ጨረቃ ታይታለች:: በዚህም መሰረት ኢደል-አድሐ ከአስር ቀናት ቡሐላ የመጪው ጁምዓ ሳምንት ይሆናል ማለት ነው:: መልካም የኢባዳ ጊዜ! መልካም በዓል! አላህ ያድርሰን! @MohammadamminKassaw

300 ብር --- ከአባጅፋሯ ጅማ (JUMJ) !
300 ብር --- ከአባጅፋሯ ጅማ (JUMJ) !

ከAAU ጥቁር አንበሳ --- 1000 ብርርርር --- አላሁ አክበር! አላህ ይቀበላቸው - እጥፍ ድርብ አድርጎ ይተካቸው --- ለኸይር ነገር ሁሉ መክፈቻ ያድርግላቸው --- ዱንያ አኼራቸውን የደስታ የ
ከAAU ጥቁር አንበሳ --- 1000 ብርርርር --- አላሁ አክበር! አላህ ይቀበላቸው - እጥፍ ድርብ አድርጎ ይተካቸው --- ለኸይር ነገር ሁሉ መክፈቻ ያድርግላቸው --- ዱንያ አኼራቸውን የደስታ የትርፍ አለም ያድርግ::

1000 ብርርርር ከወሎ - ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! አላህ ይቀበለው:: ይውደድለት ያስወድደው:: ዱንያ አኼራውን ያሳምር ያስምር:: የአኼራ ቤቱን በፊርደውሰል አዕላ ይገንባ:: አ
1000 ብርርርር ከወሎ - ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! አላህ ይቀበለው:: ይውደድለት ያስወድደው:: ዱንያ አኼራውን ያሳምር ያስምር:: የአኼራ ቤቱን በፊርደውሰል አዕላ ይገንባ:: አሚንንንንን! ሁሉም እየተሳተፈ ነው:: አርሲን ጠርተናል: AAU : ወራቤ አርባንምጭ ጅማ ሐረማያ ዲላ እና ሌሎችም ተሳትፈዋል:: ቀጣዩስ ከየት ይሆን? ማንስ ይሆን? ውድድሩ ለጀነት ቤት ነው አህባቢ!

500 birr - ከAAU ለአምቦ መስጂድ! ልጁ ተመራቂ ነው -- አላህ EXITን ገር በገር ያድርግለት:: መልካም ትዳርን ከበጎ ልጆች ሙሉ ጤና ሀብት እና ኢማን ጋር ይወፍቀው:: በአኼራም በፊርደውሰ
500 birr - ከAAU ለአምቦ መስጂድ! ልጁ ተመራቂ ነው -- አላህ EXITን ገር በገር ያድርግለት:: መልካም ትዳርን ከበጎ ልጆች ሙሉ ጤና ሀብት እና ኢማን ጋር ይወፍቀው:: በአኼራም በፊርደውሰል አዕላ ይሞሽረው::

ከጅማ - ለአምቦ መስጂድ -- 100 ብር!
ከጅማ - ለአምቦ መስጂድ -- 100 ብር!

ከአባጅፋር ሀገር ጅማ ዩኒቨርሲቲ 100 ብር ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! አላህ ያስደስተው -- በዱንያም በአኼራም ስኬትን ይወፍቀው::
ከአባጅፋር ሀገር ጅማ ዩኒቨርሲቲ 100 ብር ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! አላህ ያስደስተው -- በዱንያም በአኼራም ስኬትን ይወፍቀው::

100 + 200 ከአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ = ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ አላህ ለሐጃዎቻቸው ሁሉ አለሁኝ ይበላቸው:: የደስታ ሕይዎትን በዱንያም በአኼራም ይወፍቃቸው:: እንረባረብ አህባ
+1
100 + 200 ከአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ = ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ አላህ ለሐጃዎቻቸው ሁሉ አለሁኝ ይበላቸው:: የደስታ ሕይዎትን በዱንያም በአኼራም ይወፍቃቸው:: እንረባረብ አህባቢ --- የእኛ ትውልድ በህብረት ቆሞ ተቋም መገንባት መቻልን ማስተማር አለበት:: ከተባበርን በአንድነት ደማቅ ታሪክ እንፅፋለን::

1000 ከጅማ + 120 ከዲላ = ለአምቦ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ አላህ ይቀበላቸው:: የርዚቅን በር አስፍቶ ይክፈትላቸው:: ሙሉ ጤናን ከረጂም እድሜ እና እውቀት ጋር ይስጣቸው:: የጀነት ቤታቸውን
+1
1000 ከጅማ + 120 ከዲላ = ለአምቦ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ አላህ ይቀበላቸው:: የርዚቅን በር አስፍቶ ይክፈትላቸው:: ሙሉ ጤናን ከረጂም እድሜ እና እውቀት ጋር ይስጣቸው:: የጀነት ቤታቸውን በጀነተል-ፊርደውስ ውስጥ ይገንባ::

ከጅማ + መቱ እና አርባምንጭ = ለአምቦ መስጂድ 5320 ደርሰናል - ከእቅዳችን 2.5% ማለት ነው:: ለሰጡት አላህ ይስጥልን:: ለወንድም እህቶቻቸው መስጂድ አለን ብለዋልና ጌታዬ አለሁ ይበላቸው::
+4
ከጅማ + መቱ እና አርባምንጭ = ለአምቦ መስጂድ 5320 ደርሰናል - ከእቅዳችን 2.5% ማለት ነው:: ለሰጡት አላህ ይስጥልን:: ለወንድም እህቶቻቸው መስጂድ አለን ብለዋልና ጌታዬ አለሁ ይበላቸው:: ዱንያቸውን ያሳምር:: ከራሳቸው አልፈው ለማህበረሰቡ የሚጠቅሙ ያድርጋቸው:: አኼራቸውንም በጀነተል-ፊርደውስ ያድርግ::

50 ከአርሲ (መጀመሪያ ላይ አስገብቶ የጀመረልን ወንድም ዳግም) + 250 + 50 + 300 + 50 = ለአምቦ ተማሪዎች መስጂድ ዱዓ አድርጉልን ብለዋልና በዱዓችን እናስታውሳቸው አህባቢ:: ለአላህ ቤ
+4
50 ከአርሲ (መጀመሪያ ላይ አስገብቶ የጀመረልን ወንድም ዳግም) + 250 + 50 + 300 + 50 = ለአምቦ ተማሪዎች መስጂድ ዱዓ አድርጉልን ብለዋልና በዱዓችን እናስታውሳቸው አህባቢ:: ለአላህ ቤት አስተዋፅዖ አድርገዋልና የአኼራ ቤታቸውን በጀነተል-ፊርደውስ ይገንባ:: በዱንያም ሰፊ እርዚቅ - መልካም ትዳር - ረጅም እድሜ - ከሙሉ ኢማንና ጤና ጋር ይወፍቃቸው:: በድምሩ 4020 ብር ደርሰናል - የእቅዳችንን 2% ማለት ነው:: ወደፊት -- ኢንሻ አላህ ይሳካል! ተባብረን ያማረ ታሪክ እንፅፋለን! አካውንት:- 1000699582976 (Bilal Ethiopian Higher Education Muslim Students Union) --- ያስገባችሁበትን screenshot @MOHAMMADAMMINM ላኩልን:: አላህ ለመልካም ለውጥ ሰበብ ያድርገን! https://t.me/EHEMSU

Ijaarsi Masjiida Barattoota Yuunivarsitii Aamboo, Kaampaasii Maammoo Mazammir, Deeggarsa Fi hirmaannaa keenya barbaada. Barat
+1
Ijaarsi Masjiida Barattoota Yuunivarsitii Aamboo, Kaampaasii Maammoo Mazammir, Deeggarsa Fi hirmaannaa keenya barbaada. Barattooni, Yuunivarsitii Aamboo Kaampaasii Maammoo Mazammir yeroo dheeraaf, iddoo itti gamtaan salaatan, barnoota amantaa itti baratan Fi gamtaa isaanii itti cimsatan dhabuun rakkachaa turan. Masjiidni sadarkaa jalqabbiirratti argitan kun, obboleeyyan keenyaf furmaata waaraa Fi itti fufnaa ta'e qabatee sadarkaa abdachiisaa irra gaheera. Kanaaf nutis, hanga humna keenyaa Birmannaa fi hirmaannaa hoo'aa Akka goonu isin affeerra. Akkaawuntiin Baankii Baankii Daldala Itiyoophiyaa (CBE).1000699582976: BILL ETHIOPIAN HIGHER EDUCATION MUSLIM STUDENTS UNION. mallaqa galchitan, namootaa biroo jajjabeessuuf akka nu fayyadu, screenshots gochuun @Abduw99 irratti juuf ergaa. https://t.me/EHEMSU

Ijaarsi Masjiida Barattoota Yuunivarsitii Aamboo, Kaampaasii Maammoo Mazammir, Deeggarsa Fi hirmaannaa keenya barbaada. Barattooni, Yuunivarsitii Aamboo Kaampaasii Maammoo Mazammir yeroo dheeraaf, iddoo itti gamtaan salaatan, barnoota amantaa itti baratan Fi gamtaa isaanii itti cimsatan dhabuun rakkachaa turan. Masjiidni sadarkaa jalqabbiirratti argitan kun, obboleeyyan keenyaf furmaata waaraa Fi itti fufnaa ta'e qabatee sadarkaa abdachiisaa irra gaheera. Kanaaf nutis, hanga humna keenyaa Birmannaa fi hirmaannaa hoo'aa Akka goonu isin affeerra. Akkaawuntiin Baankii Baankii Daldala Itiyoophiyaa (CBE).1000699582976: BILL ETHIOPIAN HIGHER EDUCATION MUSLIM STUDENTS UNION. mallaqa galchitan, namootaa biroo jajjabeessuuf akka nu fayyadu, screenshots gochuun @Abduw99 irratti juuf ergaa. https://t.me/EHEMSU