Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union
前往频道在 Telegram
This is the official Channel of Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union.
显示更多4 435
订阅者
-424 小时
-167 天
-9130 天
帖子存档
"ከአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነኝ! ፍሬሽ ተማሪ ነኝ -- ዱዓ አድርጉልኝ!" ያለ ወንድማችን 100 ብር አስገብቶ ቻሌንጅ 20Kን ተቀላቅሏል!
አላህ በትምህርቱ በውጤቱ በሁለንተናዊ ሕይዎቱ ስኬታማ ያድርገው:: ከራሱ አልፎ ቤተሰቡንና ማህበረሰቡን አብዝቶ የሚጠቅምም ያድርገው:: ዱንያ አኼራውንም በኸይር ነገር አብዝቶ ይሙላለት::
እንሳተፍ -- Let us make it !
100+300+100 ብር ለአምቦ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ገብቷል --- ቻሌንጅ 20Kም 16925 ብር ላይ ደርሷል!
ለ20K 3100 ብቻ ይቀረናል --- ወይ አንድ ባለ3.1K ወይ ደግሞ 31 ባለ 100 ብቻ ለዛሬ ያስፈልጋል! Let us his it!
አላህ ለሰጡት ሁሉ በዱንያም በአኼራም የሚወደድ የሚያስደስት ነገርን አብዝቶ ሞላልቶ ይስጥ!
ከተባበርን መልካም አሻራን በደማቁ አሳርፈን እናልፋለን!
አካውንት:- 1000699582976 (Bilal Ethiopian Higher Education Muslim Students Union) --- ያስገባችሁበትን screenshot @MOHAMMADAMMINM ላኩልን::
አላህ ለመልካም ለውጥ ሰበብ ያድርገንና!
https://t.me/EHEMSU
ቻሌንጅ 20Kን ከመቱ በ100 ብር ተከትሏል!
አላህ የሚወደዱ የሚያስደስቱ ነገሮችን ሁሉ በዱንያም በአኼራም ይወፍቀው!
Let us make it ahbabi! 3600 ብቻ ይቀረናል --- ለዛሬ::
ቻሌንጅ 20K በ300 ብር ተጀምሯል!
ንቅናቄው ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ነው --- የአላህን ቤት የገነባ የጀነት ቤቱን ለማስገንባት ዋስ ነው --- በህብረት በአንድነት በጋራ እናሳካው --- አሁን 16325 ብር ላይ ደርሰናል --- ለዛሬ 20K እንሙላ --- Just 3700 ብር ብቻ ማለት ነው የሚያስፈልገው!
የሰጠን አላህ ይስጠው --- ኸይርን ነገር ሁሉ ••• በዱንያም በአኼራ!
ከተባበርን መልካም አሻራን በደማቁ አሳርፈን እናልፋለን!
አካውንት:- 1000699582976 (Bilal Ethiopian Higher Education Muslim Students Union) --- ያስገባችሁበትን screenshot @MOHAMMADAMMINM ላኩልን::
አላህ ለመልካም ለውጥ ሰበብ ያድርገን!
https://t.me/EHEMSU
100 ብር ከአርሲ ዩኒቨርሲቲ --- ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ!
በጥቅሉ 16025 ብር ደርሰናል -- ይህንን ምሽት 20K እንሙላውና የእቅዳችንን 10% እንድረስ አህባቢ!
We just want 1 person with 4K Or 10 person with 400 or 40 person with 100 ብር.
የሰጡትን ሁሉ አላህ ይስጥልን:: ዱንያ አኼራቸውን የደስታ የስኬት ያድርግላቸው::
የህብረትን ጥንካሬ + የአንድነትን ውበት + ከመሰባሰብ የሚገኝን ተስፋ እያሳያችሁ ነው:: ለማህበረሰባችንም ሆነን ልናሳየው የሚገባው ይህንኑ ነው::
ከተባበርን መልካም አሻራን በደማቁ አሳርፈን እናልፋለን!
1500 ብርርር ከAAU ቴክኖሎጂ ግቢ -- ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ!
EXIT ተፈታኝ ነው -- ተመራቂ ነው --- ዱዓ አድርጉለት:: አላህ በመልካም ውጤት ከስኬት ጋር የሚመረቅ ያድርገው:: መልካም ትዳር - ሰፊ ሀብት - ከረጅም ሀያት እና ሙሉ ኢማን ጋር ይወፍቀው:: የአኼራ ቤቱንም በፊርደውሰል አዕላ ይገንባለት::
እንረባረብ አህባቢ -- በትብብር ትልቅ ታሪክ መስራት እንችላለን!
አካውንት:- 1000699582976 (Bilal Ethiopian Higher Education Muslim Students Union) --- ያስገባችሁበትን screenshot @MOHAMMADAMMINM ላኩልን::
አላህ ለመልካም ለውጥ ሰበብ ያድርገን!
https://t.me/EHEMSU
ሪሜዲያል ፈተና .... !
የትምህርት ሚኒስቴር ከዚህ ቀደም ለሪሜዲያል ተፈታኞች በኢደል- አድሃ ቀን ያወጣውን የትምህርት ክፍለ ጊዜ በማሻሻል ወደ ቅዳሜ ግንቦት 30 ማዛወሩ ተገልፇል::
ግን --- ሁልጊዜ እየተሳሳቱ የሚታረሙበት ስርዓት በዘላቂነት እስኪታረም መታገል ያሻል!
+1
150 ወራቤ + 200 AAU = ንቅናቄው እንደቀጠለ ነው --- ለአምቦ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ
12205 በድምሩ ደርሰናል --- ከእቃዳችን 6% ገደማ ማለት ነው!
ለሰጡት ዱዓ አድርጉላቸው:: አላህ ኸይር ጀዛቸውን ይክፈል:: እጥፍ ድርብ አድርጎ ይመንዳቸው:: ለኸይር ነገር ሁሉ መክፈቻ ያድርግላቸው:: ዱንያ አኼራቸውን ያሳምር ያስምር:: የአኼራ ቤታቸውን በፊርደውሰል አዕላ ይገንባ::
እንሳተፍ --- በህብረት በአንድነት ያቀድነውን በማሳካት ትልቅን ነገር እንስራ!
150 ብር ከዲላ - ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ!
አላህ ያስደስታት -- የሚወደድ የሚያስወድድ የሚያስደስት ነገሮችንም አብዝቶ ይስጣት:: የኸይር በሮችን ይክፈትላት:: ሰፊ እርዚቅ ሙሉ ጤና ከረጅም እድሜ እና ኢማን ጋር ይወፍቃት::
ከAAU ጥቁር አንበሳ --- 1000 ብር!
አላህ ይቀበላት - ለኸይር ነገር ሁሉ መክፈቻ ያድርግላት - እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላት:: ሙሉ ጤናን ከረጅም እድሜ ሰፊ ሀብት እና ሙሉ ኢማን ጋር ይወፍቃት:: የአኼራ ቤቷን በፊርደውሰል አዕላ ይገንባ::
+1
Qarshii 9940 geenyeerra.
Warraaqsi Fi sochiin Ijaarsa Masjiida Barattoota Yuunivarsitii Aamboo Kaampaasii Maammoo Mazammiriif godhamaa jiru gama Gamtaa Barattoota Muslimaa Itiyoophiyaatiin !..
Barattoonni Yuunivarsitii adda addarra jiran, hamma humna isaanitiin, qarshii 10.00 irraa jalqabuun kan hirmaatan jiran too Ta'u, hamma yoonaatti, Qarshii 9,940.00.
Qabsoon Kuni, Ijaarsa mana keenya kan Boriiti.
Harra keenyarraaz boruuf haa kaawwannu!
Akkaawuntiin Baankii
Baankii Daldala Itiyoophiyaa (CBE).1000699582976:
BILL ETHIOPIAN HIGHER EDUCATION MUSLIM STUDENTS UNION.
mallaqa galchitan, namootaa biroo jajjabeessuuf akka nu fayyadu, screenshots gochuun
@MOHAMMADAMMINM irratti juuf ergaa.
+1
9940 ብር ደርሷል ••• ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ የጀመርነው ንቅናቄ --- ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙስሊም ተማሪዎች --- በህብረታቸው በኩል!
በተለያየ ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ሙስሊም ተማሪዎች ለአንድ አላማ ተሰባሰቡ:: ከ10 ብር ጀምረው ያላቸውን ሳይሰስቱ ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ መስጂድ ሰጡ:: በዛም አነሰ ለአንድ አላማ በህብረት በተቋም ስር መቆም መቻል ትልቅ ፀጋ ነው::
አሁንም ንቅናቄያችን እንደቀጠለ ነው:: መስጂዱ የሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ነው:: ንቅናቄው ለጀነት የሚደረግ ጉዞ አካል ነው:: አለን እንበል --- ካለን ላይ ቀንሰን ወደ ጀነት አካውንታችን እናስገባ::
ተባብረን ጥሩ ታሪክ እንፅፋለን!
አካውንት:- 1000699582976 (Bilal Ethiopian Higher Education Muslim Students Union) --- ያስገባችሁበትን screenshot @MOHAMMADAMMINM ላኩልን::
አላህ ለመልካም ለውጥ ሰበብ ያድርገን!
https://t.me/EHEMSU
የዙልሒጃ ጨረቃ ታይታለች:: በዚህም መሰረት ኢደል-አድሐ ከአስር ቀናት ቡሐላ የመጪው ጁምዓ ሳምንት ይሆናል ማለት ነው::
መልካም የኢባዳ ጊዜ!
መልካም በዓል!
አላህ ያድርሰን!
@MohammadamminKassaw
ከAAU ጥቁር አንበሳ --- 1000 ብርርርር --- አላሁ አክበር!
አላህ ይቀበላቸው - እጥፍ ድርብ አድርጎ ይተካቸው --- ለኸይር ነገር ሁሉ መክፈቻ ያድርግላቸው --- ዱንያ አኼራቸውን የደስታ የትርፍ አለም ያድርግ::
1000 ብርርርር ከወሎ - ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ!
አላህ ይቀበለው:: ይውደድለት ያስወድደው:: ዱንያ አኼራውን ያሳምር ያስምር:: የአኼራ ቤቱን በፊርደውሰል አዕላ ይገንባ:: አሚንንንንን!
ሁሉም እየተሳተፈ ነው:: አርሲን ጠርተናል: AAU : ወራቤ አርባንምጭ ጅማ ሐረማያ ዲላ እና ሌሎችም ተሳትፈዋል:: ቀጣዩስ ከየት ይሆን? ማንስ ይሆን?
ውድድሩ ለጀነት ቤት ነው አህባቢ!
500 birr - ከAAU ለአምቦ መስጂድ!
ልጁ ተመራቂ ነው -- አላህ EXITን ገር በገር ያድርግለት:: መልካም ትዳርን ከበጎ ልጆች ሙሉ ጤና ሀብት እና ኢማን ጋር ይወፍቀው:: በአኼራም በፊርደውሰል አዕላ ይሞሽረው::
ከአባጅፋር ሀገር ጅማ ዩኒቨርሲቲ 100 ብር ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ!
አላህ ያስደስተው -- በዱንያም በአኼራም ስኬትን ይወፍቀው::
+1
100 + 200 ከአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ = ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ
አላህ ለሐጃዎቻቸው ሁሉ አለሁኝ ይበላቸው:: የደስታ ሕይዎትን በዱንያም በአኼራም ይወፍቃቸው::
እንረባረብ አህባቢ --- የእኛ ትውልድ በህብረት ቆሞ ተቋም መገንባት መቻልን ማስተማር አለበት:: ከተባበርን በአንድነት ደማቅ ታሪክ እንፅፋለን::
