en
Feedback
Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union

Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union

Open in Telegram

This is the official Channel of Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union.

Show more
4 474
Subscribers
-424 hours
-37 days
+2230 days
Posts Archive
100 ብሮች ተከታትለው ከተለያዩ ቦታዎች እየገቡ ነው! ቻለንጁ ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ነው --- አሁን 25200 ብር ደርሰናል --- ለዛሬ 30K ከደረስን ጥሩ ነው:: Just
100 ብሮች ተከታትለው ከተለያዩ ቦታዎች እየገቡ ነው! ቻለንጁ ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ነው --- አሁን 25200 ብር ደርሰናል --- ለዛሬ 30K ከደረስን ጥሩ ነው:: Just 48 ሰው 100 ብር or 1 ሰው 4800 ብር ቢሰጥ በቂ ነው! የሰጡትን ሁሉ አላህ በዱንያም በአኼራም ኸይራትን ይስጥልን!

ያ ጀመዓ --- እስካሁን 24740 ደርሰናል 30K ለመሙላት 5300 ብር ብቻ ይቀረናል! አንድ ሰው 5.3 or 53 ሰው መቶ ቢሰጥ ይሞላል! ለወንድም እህቶቻችን መስጂድ ነውና ተረባርበን እንሙላው --- then እንተኛ!

ሪከርዱ ተሰብሯል -- 2000 ብርርር! "አኼራ ላለው አያቴ ዱዓ አድርጉለት!" - ብላለች እህታችን:: መልካም ዘርን ተክሎ የማለፍን ትሩፋት አያችሁት አይደል? ወደአኼራ ሄዳችሁ እንኳ ሶደቃ ይሰደቅላ
ሪከርዱ ተሰብሯል -- 2000 ብርርር! "አኼራ ላለው አያቴ ዱዓ አድርጉለት!" - ብላለች እህታችን:: መልካም ዘርን ተክሎ የማለፍን ትሩፋት አያችሁት አይደል? ወደአኼራ ሄዳችሁ እንኳ ሶደቃ ይሰደቅላችሗል:: አላህ ለእርሷም መልካም ትዳር እና ሷሊህ ልጆችን ይወፍቃት:: የአያቷን ቀብር ያስፋ:: መሐርታን ይለግሰው:: በጀነት ይሞሽረው:: አሚንንን ! አሚንንንን!! አሚንንንን!!!

300 ብር ከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ! "Exit ተፈታኝ ነኝና ዱዓ አድርጉልኝ!" ብላለች:: አላህ ይቀበላት:: ፈተናዋን በጥሩ ሁኔታ የምታልፍ መልካም ስራም የምትወፈቅ ያድርጋት:: ዱንያ አኼራዋንም በሚ
300 ብር ከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ! "Exit ተፈታኝ ነኝና ዱዓ አድርጉልኝ!" ብላለች:: አላህ ይቀበላት:: ፈተናዋን በጥሩ ሁኔታ የምታልፍ መልካም ስራም የምትወፈቅ ያድርጋት:: ዱንያ አኼራዋንም በሚያማምሩ ኸይራት ይሙላላት:: ዱዓ አድርጉላት አህባቢ !

100+200 ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ! አላህ ይቀበላቸው:: ኸይር ጀዛቸውን ይክፈል:: እጥፍ ድርብ አድርጎ ይተካቸው:: በዱንያም በአኼራም መልካምን ነገር እንጅ አያሳያቸው::
+1
100+200 ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ! አላህ ይቀበላቸው:: ኸይር ጀዛቸውን ይክፈል:: እጥፍ ድርብ አድርጎ ይተካቸው:: በዱንያም በአኼራም መልካምን ነገር እንጅ አያሳያቸው::

200 ብር ከመቱ ዩኒቨርሲቲ በደሌ ካምፓስ! "Exit አለብኝ ዱዓ አድርጉልኝ!" ብላለች:: ዱዓ አድርጉላት አህባቢ:: አላህ መልካም ውጤትን ከመልካም ስራ እና ሕይዎት ጋር ይወፍቃት:: ኸይር ነገሮች
200 ብር ከመቱ ዩኒቨርሲቲ በደሌ ካምፓስ! "Exit አለብኝ ዱዓ አድርጉልኝ!" ብላለች:: ዱዓ አድርጉላት አህባቢ:: አላህ መልካም ውጤትን ከመልካም ስራ እና ሕይዎት ጋር ይወፍቃት:: ኸይር ነገሮችን በዱንያም በአኼራም አያሳልፋት:: ከመጥፎ ነገር ጋር ደግሞ በሁለቱም ሀገር አያገናኛት:: እንሳተፍ!

Challenge 30k gahudhaaf jene karoorfane,obbolesi Kenya university Madda walabu irra waan account irra qabu qar 20 ergun hirma
Challenge 30k gahudhaaf jene karoorfane,obbolesi Kenya university Madda walabu irra waan account irra qabu qar 20 ergun hirmate Jira. Masha'allah, Rabiin irra ha jalatu,bakka inii irra base Rabiin rizqii guddoo ha kenuf!

ቻለንጅ 30K በ300 ብር ተጀምሯል! አላህ ከዱንያም ከአኼራም ቻሌንጆች ነፃ ያድርጋት:: በዱንያም በአኼራም መልካምን ነገሮች ሁሉ ይስጣት:: Let us do it ahbabi. ከተባበርን ከባዱም ቀላ
ቻለንጅ 30K በ300 ብር ተጀምሯል! አላህ ከዱንያም ከአኼራም ቻሌንጆች ነፃ ያድርጋት:: በዱንያም በአኼራም መልካምን ነገሮች ሁሉ ይስጣት:: Let us do it ahbabi. ከተባበርን ከባዱም ቀላል ይሆናል - ለመስጂድ ነው - ለጀነት ነው -- ለአላህ ቤት ነው !

100 ከሐረማያ + 30 ከAAU ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! አሁን 21305 ብር ላይ ደርሰናል --- ይሄንን ምሽት ቢቻል 30K ገደማ እንድረስ --- Just 87 ሰው 100 ብር o
+1
100 ከሐረማያ + 30 ከAAU ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! አሁን 21305 ብር ላይ ደርሰናል --- ይሄንን ምሽት ቢቻል 30K ገደማ እንድረስ --- Just 87 ሰው 100 ብር or 1 ሰው 8.7K ቢሰጥ ይሞላል! የሰጡትን ሁሉ አላህ በዱንያም በአኼራም መልካምን ነገር ብቻ ይስጥልን! ተግባሩ የተማሪዎችን መስጂድ መገንባት ነው --- መንገዱ ወደ ጀነት የሚያደርስ ነው --- ውድድሩ ለአላህ ቤት ነው! እንሳተፍ!

500+200+100+100+100 ለአምቦ ተማሪዎች መስጂድ አዳሩን ገብቷል! 20Kን በ1K በልጠን 21K ደረስን ማለት ነው! የሰጡትን ሁሉ አላህ ይስጥልን --- በዱንያም በአኼራ የሚወደድ የሚያስደስት
+1
500+200+100+100+100 ለአምቦ ተማሪዎች መስጂድ አዳሩን ገብቷል! 20Kን በ1K በልጠን 21K ደረስን ማለት ነው! የሰጡትን ሁሉ አላህ ይስጥልን --- በዱንያም በአኼራ የሚወደድ የሚያስደስት ነገር ለእነርሱ ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጆቻቸው ሁሉ ይስጥልን:: የአላህን ቤት ለመገንባት ደፋ ቀና ብለዋልና የአኼራ ቤታቸውን በፊርደውሰል አዕላ ይገንባ:: ያልተሳተፍን እንሳተፍ --- የተሳተፍን እንድገም --- መልዕክቱን ላልሰሙት በማሰማት -- ላልደረሳቸው በማድረስ የኸይር ማዕዱ ተቋዳሽ እንዲሆኑ እናድርግ! የምንገኘው በተከበሩት የዙልሒጃ 10 ቀናት ውስጥ ነው --- መልካም ስራ ምንዳው እጥፍ ድርብ መሆኑን ልብ እንበል!

الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلا الله.. ‏الله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد https://t.me/EHEMSU

የቀረንን 1.5K ከአርባምንጭ አንድ ወዳጃችን ሞልቶ ቻሌንጅ 20Kን አልፈናል! አላህ ኸይር ጀዛውን ይክፈልልን -- መልካም ነገሮችን በዱንያም በአኼራም ሞላልቶ ይስጠው:: የኸይር መክፈቻ የሸር መዝጊ
የቀረንን 1.5K ከአርባምንጭ አንድ ወዳጃችን ሞልቶ ቻሌንጅ 20Kን አልፈናል! አላህ ኸይር ጀዛውን ይክፈልልን -- መልካም ነገሮችን በዱንያም በአኼራም ሞላልቶ ይስጠው:: የኸይር መክፈቻ የሸር መዝጊያም ያድርገው:: ቻሌንጅ 20K ተዘግቷል --- ግን 20K የእቅዳችን 10% ነው:: ቀሪውንም በአንድነት በህብረት በመተባበር መሙላት አለብን:: ሲነጋ ሰርፕርይዝ እንጠብቃለን:: ከየት ይሆን? ማን ይሆን? ውድድሩ ለመስጂድ ወደ ጀነት ነው!

600 + 300 ገብቷል --- left with only 1.5K ብር to finish the 20K birr challenge! አንድ ባለ 1.5K Or 15 ባለ 100 ብር ብቻ! ለሰጡት ሁሉ አላህ ይስጥልን --- በዱንያም በአኼራም መልካምን ብቻ ይወፍቃቸው! ከተባበርን መልካም አሻራን በደማቁ አሳርፈን እናልፋለን! አካውንት:- 1000699582976 (Bilal Ethiopian Higher Education Muslim Students Union) --- ያስገባችሁበትን screenshot @MOHAMMADAMMINM ላኩልን:: አላህ ለመልካም ለውጥ ሰበብ ያድርገንና! https://t.me/EHEMSU

200 ከዲላ + 300 ከAAU + 100 ለአምቦ ተማሪዎች መስጂድ! 20K ለመሙላት 2.4K ብቻ ቀረ ማለት ነው --- ይሞላ አህባቢ! ለሰጡት ሁሉ አላህ ይስጥልን --- በዱንያም በአኼራም መልካምን ብ
200 ከዲላ + 300 ከAAU + 100 ለአምቦ ተማሪዎች መስጂድ! 20K ለመሙላት 2.4K ብቻ ቀረ ማለት ነው --- ይሞላ አህባቢ! ለሰጡት ሁሉ አላህ ይስጥልን --- በዱንያም በአኼራም መልካምን ብቻ ይወፍቃቸው!

200 ብር ከዲላ --- ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ!
200 ብር ከዲላ --- ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ!

"ከአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነኝ! ፍሬሽ ተማሪ ነኝ -- ዱዓ አድርጉልኝ!" ያለ ወንድማችን 100 ብር አስገብቶ ቻሌንጅ 20Kን ተቀላቅሏል! አላህ በትምህርቱ በውጤቱ በሁለንተናዊ ሕይዎቱ ስኬታማ ያድርገ
"ከአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነኝ! ፍሬሽ ተማሪ ነኝ -- ዱዓ አድርጉልኝ!" ያለ ወንድማችን 100 ብር አስገብቶ ቻሌንጅ 20Kን ተቀላቅሏል! አላህ በትምህርቱ በውጤቱ በሁለንተናዊ ሕይዎቱ ስኬታማ ያድርገው:: ከራሱ አልፎ ቤተሰቡንና ማህበረሰቡን አብዝቶ የሚጠቅምም ያድርገው:: ዱንያ አኼራውንም በኸይር ነገር አብዝቶ ይሙላለት:: እንሳተፍ -- Let us make it !

100+300+100 ብር ለአምቦ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ገብቷል --- ቻሌንጅ 20Kም 16925 ብር ላይ ደርሷል! ለ20K 3100 ብቻ ይቀረናል --- ወይ አንድ ባለ3.1K ወይ ደግሞ 31 ባለ 100 ብቻ ለዛሬ ያስፈልጋል! Let us his it! አላህ ለሰጡት ሁሉ በዱንያም በአኼራም የሚወደድ የሚያስደስት ነገርን አብዝቶ ሞላልቶ ይስጥ! ከተባበርን መልካም አሻራን በደማቁ አሳርፈን እናልፋለን! አካውንት:- 1000699582976 (Bilal Ethiopian Higher Education Muslim Students Union) --- ያስገባችሁበትን screenshot @MOHAMMADAMMINM ላኩልን:: አላህ ለመልካም ለውጥ ሰበብ ያድርገንና! https://t.me/EHEMSU

ቻሌንጅ 20Kን ከመቱ በ100 ብር ተከትሏል! አላህ የሚወደዱ የሚያስደስቱ ነገሮችን ሁሉ በዱንያም በአኼራም ይወፍቀው! Let us make it ahbabi! 3600 ብቻ ይቀረናል --- ለዛሬ::
ቻሌንጅ 20Kን ከመቱ በ100 ብር ተከትሏል! አላህ የሚወደዱ የሚያስደስቱ ነገሮችን ሁሉ በዱንያም በአኼራም ይወፍቀው! Let us make it ahbabi! 3600 ብቻ ይቀረናል --- ለዛሬ::

ቻሌንጅ 20K በ300 ብር ተጀምሯል! ንቅናቄው ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ነው --- የአላህን ቤት የገነባ የጀነት ቤቱን ለማስገንባት ዋስ ነው --- በህብረት በአንድነት በጋራ እናሳካው --- አሁን 16325 ብር ላይ ደርሰናል --- ለዛሬ 20K እንሙላ --- Just 3700 ብር ብቻ ማለት ነው የሚያስፈልገው! የሰጠን አላህ ይስጠው --- ኸይርን ነገር ሁሉ ••• በዱንያም በአኼራ! ከተባበርን መልካም አሻራን በደማቁ አሳርፈን እናልፋለን! አካውንት:- 1000699582976 (Bilal Ethiopian Higher Education Muslim Students Union) --- ያስገባችሁበትን screenshot @MOHAMMADAMMINM ላኩልን:: አላህ ለመልካም ለውጥ ሰበብ ያድርገን! https://t.me/EHEMSU

100 ብር ከአርሲ ዩኒቨርሲቲ --- ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! በጥቅሉ 16025 ብር ደርሰናል -- ይህንን ምሽት 20K እንሙላውና የእቅዳችንን 10% እንድረስ አህባቢ! We jus
100 ብር ከአርሲ ዩኒቨርሲቲ --- ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! በጥቅሉ 16025 ብር ደርሰናል -- ይህንን ምሽት 20K እንሙላውና የእቅዳችንን 10% እንድረስ አህባቢ! We just want 1 person with 4K Or 10 person with 400 or 40 person with 100 ብር. የሰጡትን ሁሉ አላህ ይስጥልን:: ዱንያ አኼራቸውን የደስታ የስኬት ያድርግላቸው:: የህብረትን ጥንካሬ + የአንድነትን ውበት + ከመሰባሰብ የሚገኝን ተስፋ እያሳያችሁ ነው:: ለማህበረሰባችንም ሆነን ልናሳየው የሚገባው ይህንኑ ነው:: ከተባበርን መልካም አሻራን በደማቁ አሳርፈን እናልፋለን!