fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union

Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union

رفتن به کانال در Telegram

This is the official Channel of Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union.

نمایش بیشتر
4 435
مشترکین
-324 ساعت
-357 روز
-8630 روز
آرشیو پست ها
500 ብር ከጅማ -- ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! "ዱዓ አድርጉልኝ -- ከወንድሞቼ ጋር ያሰብኩትን አላህ እንዲያሳካልኝ ለቤተሰቦቼ -- አላህ ረጅም ሐያት ከስምምነት ጋር እንዲወፍቅ
500 ብር ከጅማ -- ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! "ዱዓ አድርጉልኝ -- ከወንድሞቼ ጋር ያሰብኩትን አላህ እንዲያሳካልኝ ለቤተሰቦቼ -- አላህ ረጅም ሐያት ከስምምነት ጋር እንዲወፍቅ --- ለዘመዶቼ --- እስልምናን እንዲወፍቃቸው --- ለእኔ --- መልካም የአላህ ባሪያ እንዲያደርገኝ!" ብላለች:: ዱዓ አድርጉላት አህባቢ --- ለራሷም ለቤተሰቧም ለዘመዶቿም ያሰበችውን ኸይር ነገር ሁሉ ያሳካላት:: በዱንያም በአኼራም መልካምን አይንጂ አያሳያት --- አሚንንንንን! እንሳተፍ አህባቢ !

اللهم صل على محمد عبدك ورسولك ! https://t.me/EHEMSU

ከAAU 201 + ከASTU 100 + ከአርሲ 100 = ለአምቦ ተማሪዎች መስጂድ ገብቷል የAAUው ጥሩ ስራ ደስታ ጤና መልካም ሚስት እና ጀነት ፈላጊ ነኝና ዱዓ አድርጉልኝ ብሏል --- ሁላቸውንም ኸይ
+2
ከAAU 201 + ከASTU 100 + ከአርሲ 100 = ለአምቦ ተማሪዎች መስጂድ ገብቷል የAAUው ጥሩ ስራ ደስታ ጤና መልካም ሚስት እና ጀነት ፈላጊ ነኝና ዱዓ አድርጉልኝ ብሏል --- ሁላቸውንም ኸይር ኸይሩን በዱንያም በአኼራም ይወፍቃቸው:: ቻሌንጅ 30Kን ጀምረን --- 30601 ብር ዘንድ ደርሰናል:: አሁን ጉዞው ወደ 40K ነው:: መች እንደርስ ይሆን? እነማን ያሟሉት ይሆን? ጉዞውም ሂደቱም በእናንተው ቅልጥፍና እና ፍጥነት ይወሰናል:: በአላህ ፈቃድ የጀመርነውን ሳንጨርስ ወደሗላ የለም:: በዩኒቨርሲቲዎች ዙሪያ ለሙስሊም ተማሪዎች መሰባሰቢያ የሚሆኑ ተሿማትን መገንባት የዚህ ትውልድ ሀላፊነት ነው:: በመብቱ የማይደራደርና የተቋምን ጥቅም ጠንቅቆ በመረዳት የሚከፈለውን ለመክፈል የማያመነታ ትውልድ ልንሰራ ግድ ነው:: ለአሁን አምቦ ላይ የጀመርነውን እንጨርስ!

እህታችን ከጅማ 3 ጊዜ አስገብታለች "አላህ ጀነትን እንዲወፍቀኝ ዱዓ አድርጉልኝ!" አለች በመጀመሪያው --- "አላህ እናት አባቶቼን ረጅም እድሜ እንዲሰጣቸውና በአኼራም በጀነት እንዲሰበስባቸው ዱዓ
+2
እህታችን ከጅማ 3 ጊዜ አስገብታለች "አላህ ጀነትን እንዲወፍቀኝ ዱዓ አድርጉልኝ!" አለች በመጀመሪያው --- "አላህ እናት አባቶቼን ረጅም እድሜ እንዲሰጣቸውና በአኼራም በጀነት እንዲሰበስባቸው ዱዓ አድርጉ!" አለች በሁለተኛው --- then "አላህ ለአለም የምጠቅም ምርጥዬ ዶክተር እንዲያደርገኝ ዱዓ አድርጉልኝ!" አለች በሶስተኛው:: ዱዓ አድርጉላት አህባቢ --- አላህ ለቤተሰቦቿ ረጅም እድሜ - ሙሉ ጤና -- ከሰፊ ሲሳይ እና ኢማን ጋር ይወፍቅ --- እርሷንም ሕልሞቿ ተሳክቶፈ ከራስ አልፋ ለቤተሰብ ከቤተሰብ አልፋ ለማህበረሰብ የምትጠቅም ያድርጋት --- ከወዳጆቿ ጋርም በጀነተል-ፊርደውስ ይሰብስባት:: እንሳተፍ አህባቢ! ለመስጂድ ነው --- ወደ ጀነት ነው!!

አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጀመዓ --- AASTU --- አላሁ አክበርር! የAASTU ጀመዓ ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ መስጂድ 5000 ብር ነይተዋል --- በአላህ ፈቃድም እንጨምራለን ብለዋል:: they are the first እንደ ጀመዓ በዚህ ንቅናቄ ውስጥ ተሳትፎ በማድረግ --- አላህ ይቀበላቸው --- በኸይር ነገር ሁሉ ቀዳሚ ያድርጋቸው --- ጀነትንም ይሸልማቸው! ሌሎች ወንድሞች --- ሌሎች ጀመዓዎች ነቃ ነቃ ነቃ እንበል! ለዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ መስጂድ ነው! አካውንት:- 1000699582976 (Bilal Ethiopian Higher Education Muslim Students Union) --- ያስገባችሁበትን screenshot @MOHAMMADAMMINM ላኩልን:: አላህ ለመልካም ለውጥ ሰበብ ያድርገንና! https://t.me/EHEMSU

100 ብሮች ተከታትለው ከተለያዩ ቦታዎች እየገቡ ነው! ቻለንጁ ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ነው --- አሁን 25200 ብር ደርሰናል --- ለዛሬ 30K ከደረስን ጥሩ ነው:: Just
100 ብሮች ተከታትለው ከተለያዩ ቦታዎች እየገቡ ነው! ቻለንጁ ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ነው --- አሁን 25200 ብር ደርሰናል --- ለዛሬ 30K ከደረስን ጥሩ ነው:: Just 48 ሰው 100 ብር or 1 ሰው 4800 ብር ቢሰጥ በቂ ነው! የሰጡትን ሁሉ አላህ በዱንያም በአኼራም ኸይራትን ይስጥልን!

ያ ጀመዓ --- እስካሁን 24740 ደርሰናል 30K ለመሙላት 5300 ብር ብቻ ይቀረናል! አንድ ሰው 5.3 or 53 ሰው መቶ ቢሰጥ ይሞላል! ለወንድም እህቶቻችን መስጂድ ነውና ተረባርበን እንሙላው --- then እንተኛ!

ሪከርዱ ተሰብሯል -- 2000 ብርርር! "አኼራ ላለው አያቴ ዱዓ አድርጉለት!" - ብላለች እህታችን:: መልካም ዘርን ተክሎ የማለፍን ትሩፋት አያችሁት አይደል? ወደአኼራ ሄዳችሁ እንኳ ሶደቃ ይሰደቅላ
ሪከርዱ ተሰብሯል -- 2000 ብርርር! "አኼራ ላለው አያቴ ዱዓ አድርጉለት!" - ብላለች እህታችን:: መልካም ዘርን ተክሎ የማለፍን ትሩፋት አያችሁት አይደል? ወደአኼራ ሄዳችሁ እንኳ ሶደቃ ይሰደቅላችሗል:: አላህ ለእርሷም መልካም ትዳር እና ሷሊህ ልጆችን ይወፍቃት:: የአያቷን ቀብር ያስፋ:: መሐርታን ይለግሰው:: በጀነት ይሞሽረው:: አሚንንን ! አሚንንንን!! አሚንንንን!!!

300 ብር ከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ! "Exit ተፈታኝ ነኝና ዱዓ አድርጉልኝ!" ብላለች:: አላህ ይቀበላት:: ፈተናዋን በጥሩ ሁኔታ የምታልፍ መልካም ስራም የምትወፈቅ ያድርጋት:: ዱንያ አኼራዋንም በሚ
300 ብር ከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ! "Exit ተፈታኝ ነኝና ዱዓ አድርጉልኝ!" ብላለች:: አላህ ይቀበላት:: ፈተናዋን በጥሩ ሁኔታ የምታልፍ መልካም ስራም የምትወፈቅ ያድርጋት:: ዱንያ አኼራዋንም በሚያማምሩ ኸይራት ይሙላላት:: ዱዓ አድርጉላት አህባቢ !

100+200 ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ! አላህ ይቀበላቸው:: ኸይር ጀዛቸውን ይክፈል:: እጥፍ ድርብ አድርጎ ይተካቸው:: በዱንያም በአኼራም መልካምን ነገር እንጅ አያሳያቸው::
+1
100+200 ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ! አላህ ይቀበላቸው:: ኸይር ጀዛቸውን ይክፈል:: እጥፍ ድርብ አድርጎ ይተካቸው:: በዱንያም በአኼራም መልካምን ነገር እንጅ አያሳያቸው::

200 ብር ከመቱ ዩኒቨርሲቲ በደሌ ካምፓስ! "Exit አለብኝ ዱዓ አድርጉልኝ!" ብላለች:: ዱዓ አድርጉላት አህባቢ:: አላህ መልካም ውጤትን ከመልካም ስራ እና ሕይዎት ጋር ይወፍቃት:: ኸይር ነገሮች
200 ብር ከመቱ ዩኒቨርሲቲ በደሌ ካምፓስ! "Exit አለብኝ ዱዓ አድርጉልኝ!" ብላለች:: ዱዓ አድርጉላት አህባቢ:: አላህ መልካም ውጤትን ከመልካም ስራ እና ሕይዎት ጋር ይወፍቃት:: ኸይር ነገሮችን በዱንያም በአኼራም አያሳልፋት:: ከመጥፎ ነገር ጋር ደግሞ በሁለቱም ሀገር አያገናኛት:: እንሳተፍ!

Challenge 30k gahudhaaf jene karoorfane,obbolesi Kenya university Madda walabu irra waan account irra qabu qar 20 ergun hirma
Challenge 30k gahudhaaf jene karoorfane,obbolesi Kenya university Madda walabu irra waan account irra qabu qar 20 ergun hirmate Jira. Masha'allah, Rabiin irra ha jalatu,bakka inii irra base Rabiin rizqii guddoo ha kenuf!

ቻለንጅ 30K በ300 ብር ተጀምሯል! አላህ ከዱንያም ከአኼራም ቻሌንጆች ነፃ ያድርጋት:: በዱንያም በአኼራም መልካምን ነገሮች ሁሉ ይስጣት:: Let us do it ahbabi. ከተባበርን ከባዱም ቀላ
ቻለንጅ 30K በ300 ብር ተጀምሯል! አላህ ከዱንያም ከአኼራም ቻሌንጆች ነፃ ያድርጋት:: በዱንያም በአኼራም መልካምን ነገሮች ሁሉ ይስጣት:: Let us do it ahbabi. ከተባበርን ከባዱም ቀላል ይሆናል - ለመስጂድ ነው - ለጀነት ነው -- ለአላህ ቤት ነው !

100 ከሐረማያ + 30 ከAAU ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! አሁን 21305 ብር ላይ ደርሰናል --- ይሄንን ምሽት ቢቻል 30K ገደማ እንድረስ --- Just 87 ሰው 100 ብር o
+1
100 ከሐረማያ + 30 ከAAU ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! አሁን 21305 ብር ላይ ደርሰናል --- ይሄንን ምሽት ቢቻል 30K ገደማ እንድረስ --- Just 87 ሰው 100 ብር or 1 ሰው 8.7K ቢሰጥ ይሞላል! የሰጡትን ሁሉ አላህ በዱንያም በአኼራም መልካምን ነገር ብቻ ይስጥልን! ተግባሩ የተማሪዎችን መስጂድ መገንባት ነው --- መንገዱ ወደ ጀነት የሚያደርስ ነው --- ውድድሩ ለአላህ ቤት ነው! እንሳተፍ!

500+200+100+100+100 ለአምቦ ተማሪዎች መስጂድ አዳሩን ገብቷል! 20Kን በ1K በልጠን 21K ደረስን ማለት ነው! የሰጡትን ሁሉ አላህ ይስጥልን --- በዱንያም በአኼራ የሚወደድ የሚያስደስት
+1
500+200+100+100+100 ለአምቦ ተማሪዎች መስጂድ አዳሩን ገብቷል! 20Kን በ1K በልጠን 21K ደረስን ማለት ነው! የሰጡትን ሁሉ አላህ ይስጥልን --- በዱንያም በአኼራ የሚወደድ የሚያስደስት ነገር ለእነርሱ ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጆቻቸው ሁሉ ይስጥልን:: የአላህን ቤት ለመገንባት ደፋ ቀና ብለዋልና የአኼራ ቤታቸውን በፊርደውሰል አዕላ ይገንባ:: ያልተሳተፍን እንሳተፍ --- የተሳተፍን እንድገም --- መልዕክቱን ላልሰሙት በማሰማት -- ላልደረሳቸው በማድረስ የኸይር ማዕዱ ተቋዳሽ እንዲሆኑ እናድርግ! የምንገኘው በተከበሩት የዙልሒጃ 10 ቀናት ውስጥ ነው --- መልካም ስራ ምንዳው እጥፍ ድርብ መሆኑን ልብ እንበል!

الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلا الله.. ‏الله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد https://t.me/EHEMSU

የቀረንን 1.5K ከአርባምንጭ አንድ ወዳጃችን ሞልቶ ቻሌንጅ 20Kን አልፈናል! አላህ ኸይር ጀዛውን ይክፈልልን -- መልካም ነገሮችን በዱንያም በአኼራም ሞላልቶ ይስጠው:: የኸይር መክፈቻ የሸር መዝጊ
የቀረንን 1.5K ከአርባምንጭ አንድ ወዳጃችን ሞልቶ ቻሌንጅ 20Kን አልፈናል! አላህ ኸይር ጀዛውን ይክፈልልን -- መልካም ነገሮችን በዱንያም በአኼራም ሞላልቶ ይስጠው:: የኸይር መክፈቻ የሸር መዝጊያም ያድርገው:: ቻሌንጅ 20K ተዘግቷል --- ግን 20K የእቅዳችን 10% ነው:: ቀሪውንም በአንድነት በህብረት በመተባበር መሙላት አለብን:: ሲነጋ ሰርፕርይዝ እንጠብቃለን:: ከየት ይሆን? ማን ይሆን? ውድድሩ ለመስጂድ ወደ ጀነት ነው!

600 + 300 ገብቷል --- left with only 1.5K ብር to finish the 20K birr challenge! አንድ ባለ 1.5K Or 15 ባለ 100 ብር ብቻ! ለሰጡት ሁሉ አላህ ይስጥልን --- በዱንያም በአኼራም መልካምን ብቻ ይወፍቃቸው! ከተባበርን መልካም አሻራን በደማቁ አሳርፈን እናልፋለን! አካውንት:- 1000699582976 (Bilal Ethiopian Higher Education Muslim Students Union) --- ያስገባችሁበትን screenshot @MOHAMMADAMMINM ላኩልን:: አላህ ለመልካም ለውጥ ሰበብ ያድርገንና! https://t.me/EHEMSU

200 ከዲላ + 300 ከAAU + 100 ለአምቦ ተማሪዎች መስጂድ! 20K ለመሙላት 2.4K ብቻ ቀረ ማለት ነው --- ይሞላ አህባቢ! ለሰጡት ሁሉ አላህ ይስጥልን --- በዱንያም በአኼራም መልካምን ብ
200 ከዲላ + 300 ከAAU + 100 ለአምቦ ተማሪዎች መስጂድ! 20K ለመሙላት 2.4K ብቻ ቀረ ማለት ነው --- ይሞላ አህባቢ! ለሰጡት ሁሉ አላህ ይስጥልን --- በዱንያም በአኼራም መልካምን ብቻ ይወፍቃቸው!

200 ብር ከዲላ --- ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ!
200 ብር ከዲላ --- ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ!