en
Feedback
Ethiopian ePassport Services

Ethiopian ePassport Services

Open in Telegram

🇪🇹 𝐎𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 This is the official channel of online passport services. https://t.me/Ics_digitalinvea

Show more
Ethiopia4 085The category is not specified
7 631
Subscribers
+424 hours
+217 days
-22130 days

Data loading in progress...

Attracting Subscribers
September '26
September '26
+62
in 0 channels
August '26
+59
in 0 channels
Get PRO
July '26
+33
in 0 channels
Get PRO
June '26
+55
in 0 channels
Get PRO
May '26
+6
in 0 channels
Get PRO
April '260
in 0 channels
Get PRO
March '260
in 0 channels
Get PRO
February '26
+2
in 0 channels
Get PRO
January '26
+3
in 0 channels
Get PRO
December '25
+1
in 0 channels
Get PRO
November '25
+3
in 0 channels
Get PRO
October '25
+6
in 0 channels
Get PRO
September '25
+11
in 1 channels
Get PRO
August '25
+11
in 0 channels
Get PRO
July '25
+37
in 1 channels
Get PRO
June '25
+39
in 1 channels
Get PRO
May '25
+96
in 0 channels
Get PRO
April '25
+151
in 1 channels
Get PRO
March '25
+176
in 2 channels
Get PRO
February '25
+172
in 2 channels
Get PRO
January '25
+112
in 1 channels
Get PRO
December '24
+145
in 2 channels
Get PRO
November '24
+234
in 0 channels
Get PRO
October '24
+539
in 4 channels
Get PRO
September '24
+549
in 6 channels
Get PRO
August '24
+771
in 6 channels
Get PRO
July '24
+773
in 2 channels
Get PRO
June '240
in 1 channels
Get PRO
May '24
+862
in 11 channels
Get PRO
April '24
+554
in 11 channels
Get PRO
March '24
+1 134
in 11 channels
Get PRO
February '24
+1 534
in 9 channels
Get PRO
January '24
+1 336
in 4 channels
Get PRO
December '23
+2 703
in 10 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
09 September+9
08 September+9
07 September+10
06 September+5
05 September+9
04 September+6
03 September+7
02 September+4
01 September+3
Channel Posts
ጳጉሜ 04፣ ጎንደር.pdf2.14 KB

2
ጳጉሜ 04፣ ጅማ.pdf
230
3
ጳጉሜ 04፣ ጅግጅጋ.pdf
232
4
ጳጉሜ 04፣ ደሴ.pdf
232
5
ጳጉሜ 04፣ ድሬ ዳዋ.pdf
233
6
ጳጉሜ 04፣ ወላይታ ሶዶ.pdf
230
7
ጳጉሜ 04፣ አዳማ.pdf
232
8
ጳጉሜ 04፣ ባሌ ሮቤ.pdf
226
9
ጳጉሜ 04፣ ባህር ዳር.pdf
226
10
ጳጉሜ 04፣ ሀዋሳ.pdf
219
11
ጳጉሜ 04፣ አዲስ አበባ.pdf
212
12
No text...
211
13
🔤
200
14
✅ ማስታወቂያ ለነገ ማክሰኞ ቀጠሮ የነበራችሁ ደንበኞቻችን በሙሉ፤ ዕሮብ ዕለት 20/12/2018 ዓ.ም ያለ ምንም የቅጣት ክፍያ መጥታችሁ መስተናገድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። የኢሚግሬሽንና ዜግ
✅ ማስታወቂያ ለነገ ማክሰኞ ቀጠሮ የነበራችሁ ደንበኞቻችን በሙሉ፤ ዕሮብ ዕለት 20/12/2018 ዓ.ም ያለ ምንም የቅጣት ክፍያ መጥታችሁ መስተናገድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ሁሉም ሰው የሚታወቅባት ኢትዮጵያ ! ———————— ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ድህረ -ገፆችንን ይጎብኙ ይወዳጁን ......                 ✅ http://t.me/Z_passport_info
870
15
🤓😌😌😛 😋😌😋😋 ✅አስደሳች ዜና 👀 አዲሱን ኢ-ፓስፖርት ከዛሬ ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ለማግኘት ማመልከት ይችላሉ ! 1.ሮም ፣ ጣልያን 2.አቡጃ ፣ ናይጄሪያ 3.ኩዌት ሲቲይ ፣ ኩዌት 4.ናይሮቢ ፣ ኬንያ 5.ጂቡቲ ሲቲ ፣ ጂቡቲ 6.ኒው ዴልሂ ፣ ህንድ 7.ፓሪስ ፣ ፍራንስ 8.ለንደን ፣ ዩናይትድ ኪንግደም 9.ቤሩት ፣ ሊባኖስ 10.አቡዳቢ ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ 11.ጄኔቫ ፣ ስዊዘርላንድ 12.ብራስልስ ፣ ቤልጅየም 13.ዶሃ ፣ ካታር  14.ቴል-አቪቭ ፣ እስራኤል 15.ሐርጌሳ ፣ ሶማሊያ 16.ዋሽንግተን ፣ አሜሪካ 17.ኦታዋ ፣ ካናዳ 18.ስቶኮልም ፣ ስውዲን 19.አንካራ ፣ ቱርክዬ 20.ማናማ ፣ ባህሪን 21.ካይሮ ፣ ግብፅ 22.መቋዲሾ ፣ ሶማሊያ 23.ዳሬሰላም ፣ ታንዛኒያ 24.ሐራሬ ፣ ዚምባብዌ 25.ጁባ ፣ ደቡብ ሱዳን 26.ሞስኮ ፣ ሩሲያ 27.ካንቤራ ፣ አውስትራሊያ 28.ካምፓላ ፣ ኡጋንዳ 29.ቤጅንግ ፣ ቻይና 30.ጋሮዌ ፣ ፑንትላንድ 31.ጅዳ ፣ ሳውዲ 32.ሪያድ ፣ ሳውዲ 33.ፕሪቶሪያ ፣ ደቡብ አፍሪካ 34.ዱባይ ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ 35.በርሊን ፣ ጀርመን የምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙሉ አዲሱን ኢ-ፓስፖርት ለማግኘት የማመልከቻውን አካውንት በመክፈት ማመልከት ይችላሉ ። በቅርቡ የምንሰጠውን አዲሱን ኢ-ፓስፖርት ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያለውን የመመዝገቢያ ሊንክ በመጠቀም በማመልከት ኢ-ፓስፖርት ማግኘት እንደሚችሉ ስንገልጽ በታላቅ ደሰታ እና አክብሮት ነው ። የመመዝገቢያ ሊንክ www.immigration.gov.et Application steps ፣ የማመልከቻ ሂደት 1. Create Account ፣ አካውንት መክፈት 2. Apply (fill the forms, upload required docs, select your nearest embassy,select appointment slot) ፣ አስፈላጊ መረጃ መሙላት ፣ በቅርብ ያለን ኤምባሲ መምረጥ 3. complete your payment ፣ ክፍያ መፈፀም 4. Submit ፣ ማመልከቻው ማስገባት ፣ ማሳሰቢያ በቀጣይ በሌሎች ሚስዮኖች አገልግሎቱን የምንሰጥ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን ! የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ሁሉም ሰው የሚታወቅባት ኢትዮጵያ ! ———————— ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ድህረ -ገፆችንን ይጎብኙ ይወዳጁን ...... Telegram: http://t.me/Z_passport_info
2 159
16
No text...
1 752
17
አስደሳች ዜና አዲሱን ኢ-ፓስፖርት ከዛሬ ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ለማግኘት ማመልከት ይችላሉ ! 1.ጄኔቫ ፣ ስዊዘርላንድ 2.ብራስልስ ፣ ቤልጅየም 3.ዶሃ ፣ ካታር  4.ቴል-አቪቭ እስራኤል 5.ሐርጌሳ ፣ ሶማሊያ 6.ዋሽንግተን ፣ አሜሪካ 7.ኦታዋ ፣ ካናዳ 8.ስቶኮልም ፣ ስውዲን 9.አንካራ ፣ ቱርክዬ 10.ማናማ ፣ ባህሪን የምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙሉ አዲሱን ኢ-ፓስፖርት ማግኘት ይችላሉ ። በቅርቡ የምንሰጠውን አዲሱን ኢ-ፓስፖርት ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያለውን የመመዝገቢያ ሊንክ በመጠቀም በማመልከት ኢ-ፓስፖርት ማግኘት እንደሚችሉ ስንገልጽ በታላቅ የአገልጋይነት አክብሮት ነው ። የመመዝገቢያ ሊንክ https:/immigration.gov.et Application steps ፣ የማመልከቻ ሂደት 1. Create Account ፣ አካውንት መክፈት 2. Apply (fill the forms, upload required docs, select your nearest embassy,select appointment slot) ፣ አስፈላጊ መረጃ መሙላት ፣ በቅርብ ያለን ኤምባሲ መምረጥ 3. complete your payment ፣ ክፍያ መፈፀም 4. Submit ፣ ማመልከቻው ማስገባት ፣ ማሳሰቢያ በቀጣይ በሌሎች ሚስዮኖች አገልግሎቱን የምንሰጥ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን ! የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ሁሉም ሰው የሚታወቅባት ኢትዮጵያ ! ———————— ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ድህረ -ገፆችንን ይጎብኙ ይወዳጁን ...... Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
1 067
18
No text...
876
19
አስቸኳይ ፓስፖርት ለማውጣት ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ወደ አገልግሎታችን ጎራ ይበሉ  እነሆ አገልግሎታችን የእናንተን ውድ ተገልጋዮች ፍላጎት ለሟሟላት ልዩ ልዩ የአገልግሎት አይነቶችን ከመቼውም ግዜ በላይ በላቀ አቀራረብ ፣ በቅርንጫፍ አድማስ ፣ በጥራት ፣ በዲጂታል አማራጭ ወደ እናተ ቀርቧል  ። ከመደበኛው ፓስፖርት ውጪ ዛሬ ላይ ከሪፎርሙ በኋላ ያላ ህክምና ማስረጃ የቦርድ ውሳኔ ፣ የድጋፍ ደብዳቤ ፣ አስቸኳይ ፓስፖርት በ2 ቀን እና በ5 ቀን እንዲሁም በ6 ሰአት ፕሪሜም የአስቸኳይ የኢ-ፓስፖርት አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል ፣ ለስራ ፣ ለህክምና ፣ ለትምህርት እና ለልዩ ልዩ ጉዳይ አስቸኳይ ፓስፖርት ከፈለጉ ወደ ተቋማችን ያለ ማንኛውም የ3ኛ አካል እርዳታ የተቋሙን ትክክለኛ የኢ-ፓስፖርት የኦንላየን አፕሊኬሽን  www.immigration.gov.et ብቻ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ ። ክፍያውን በክፍያ ኮድ (Order code) ተጠቅመው በባንክ ቅርንጫፍ፣በሞባይል ባንክንግ  ወይም በቴሌ ብር  ተመዝግበው 3 ሰዓት ሳያልፍ ፈፅመው ወረቀቱን ፕሪንት  በማድረግ  በቀጠሮ ቀን (Appointment date) ብቻ ያመለከቱበት የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና መስሪያ ቤት ፋይዳ መታወቂያ በመያዝ እና በአካል በመቅረብ ሂደቱ ይከወኑ ። በአስቸኳይ የሚሰጡ የኢ-ፓስፖርት አገልግሎቶችም አዲስ ፓስፖርት ማውጣት፣ የፓስፖርት እድሳት ማድረግ የጠፋ ፓስፖርት መተካት፣ የተበላሸ ፓስፖርት መቀየር የፓስፖርት እርማት ማድረግን በአስቸኳይ አገልገሎት ላይ ማግኘት ይችላሉ ። እንዲሁም በቀጠሮ ቀን ብቻ ጎተራ ከሚገኘው ዋናው የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት መገልገል ይችላሉ ። በኦንላይን ሲመዘገቡ የሚያያይዟቸው ሰነዶች በግልፅ የሚታዩና የሚነበቡ መሆን አለባቸው፡፡ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ሁሉም ሰው የሚታወቅባት ኢትዮጵያ ! ———————— ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ድህረ -ገፆችንን ይጎብኙ ይወዳጁን ...... Telegram: 🙋 http://t.me/Z_passport_info
1 022
20
No text...
920