Ethiopian ePassport Services
Open in Telegram
🇪🇹 𝐎𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 This is the official channel of online passport services. https://t.me/Ics_digitalinvea
Show moreEthiopia4 085The category is not specified
7 628
Subscribers
+424 hours
+217 days
-22130 days
Posts Archive
Repost from Mekelle ICS
✅ ማስታወቂያ
ለነገ ማክሰኞ ቀጠሮ የነበራችሁ ደንበኞቻችን በሙሉ፤ ዕሮብ ዕለት 20/12/2018 ዓ.ም ያለ ምንም የቅጣት ክፍያ መጥታችሁ መስተናገድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
ሁሉም ሰው የሚታወቅባት ኢትዮጵያ !
————————
ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ድህረ -ገፆችንን ይጎብኙ ይወዳጁን ......
✅ http://t.me/Z_passport_info
🤓😌😌😛 😋😌😋😋
✅አስደሳች ዜና 👀
አዲሱን ኢ-ፓስፖርት ከዛሬ ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ለማግኘት ማመልከት ይችላሉ !
1.ሮም ፣ ጣልያን
2.አቡጃ ፣ ናይጄሪያ
3.ኩዌት ሲቲይ ፣ ኩዌት
4.ናይሮቢ ፣ ኬንያ
5.ጂቡቲ ሲቲ ፣ ጂቡቲ
6.ኒው ዴልሂ ፣ ህንድ
7.ፓሪስ ፣ ፍራንስ
8.ለንደን ፣ ዩናይትድ ኪንግደም
9.ቤሩት ፣ ሊባኖስ
10.አቡዳቢ ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ
11.ጄኔቫ ፣ ስዊዘርላንድ
12.ብራስልስ ፣ ቤልጅየም
13.ዶሃ ፣ ካታር
14.ቴል-አቪቭ ፣ እስራኤል
15.ሐርጌሳ ፣ ሶማሊያ
16.ዋሽንግተን ፣ አሜሪካ
17.ኦታዋ ፣ ካናዳ
18.ስቶኮልም ፣ ስውዲን
19.አንካራ ፣ ቱርክዬ
20.ማናማ ፣ ባህሪን
21.ካይሮ ፣ ግብፅ
22.መቋዲሾ ፣ ሶማሊያ
23.ዳሬሰላም ፣ ታንዛኒያ
24.ሐራሬ ፣ ዚምባብዌ
25.ጁባ ፣ ደቡብ ሱዳን
26.ሞስኮ ፣ ሩሲያ
27.ካንቤራ ፣ አውስትራሊያ
28.ካምፓላ ፣ ኡጋንዳ
29.ቤጅንግ ፣ ቻይና
30.ጋሮዌ ፣ ፑንትላንድ
31.ጅዳ ፣ ሳውዲ
32.ሪያድ ፣ ሳውዲ
33.ፕሪቶሪያ ፣ ደቡብ አፍሪካ
34.ዱባይ ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ
35.በርሊን ፣ ጀርመን
የምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙሉ አዲሱን ኢ-ፓስፖርት ለማግኘት የማመልከቻውን አካውንት በመክፈት ማመልከት ይችላሉ ።
በቅርቡ የምንሰጠውን አዲሱን ኢ-ፓስፖርት ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያለውን የመመዝገቢያ ሊንክ በመጠቀም በማመልከት ኢ-ፓስፖርት ማግኘት እንደሚችሉ ስንገልጽ በታላቅ ደሰታ እና አክብሮት ነው ።
የመመዝገቢያ ሊንክ www.immigration.gov.et
Application steps ፣ የማመልከቻ ሂደት
1. Create Account ፣ አካውንት መክፈት
2. Apply (fill the forms, upload required docs, select your nearest embassy,select appointment slot) ፣ አስፈላጊ መረጃ መሙላት ፣ በቅርብ ያለን ኤምባሲ መምረጥ
3. complete your payment ፣ ክፍያ መፈፀም
4. Submit ፣ ማመልከቻው ማስገባት ፣
ማሳሰቢያ በቀጣይ በሌሎች ሚስዮኖች አገልግሎቱን የምንሰጥ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን !
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
ሁሉም ሰው የሚታወቅባት ኢትዮጵያ !
————————
ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ድህረ -ገፆችንን ይጎብኙ ይወዳጁን ......
Telegram:
http://t.me/Z_passport_info
አስደሳች ዜና
አዲሱን ኢ-ፓስፖርት ከዛሬ ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ለማግኘት ማመልከት ይችላሉ !
1.ጄኔቫ ፣ ስዊዘርላንድ
2.ብራስልስ ፣ ቤልጅየም
3.ዶሃ ፣ ካታር
4.ቴል-አቪቭ እስራኤል
5.ሐርጌሳ ፣ ሶማሊያ
6.ዋሽንግተን ፣ አሜሪካ
7.ኦታዋ ፣ ካናዳ
8.ስቶኮልም ፣ ስውዲን
9.አንካራ ፣ ቱርክዬ
10.ማናማ ፣ ባህሪን
የምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙሉ አዲሱን ኢ-ፓስፖርት ማግኘት ይችላሉ ።
በቅርቡ የምንሰጠውን አዲሱን ኢ-ፓስፖርት ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያለውን የመመዝገቢያ ሊንክ በመጠቀም በማመልከት ኢ-ፓስፖርት ማግኘት እንደሚችሉ ስንገልጽ በታላቅ የአገልጋይነት አክብሮት ነው ።
የመመዝገቢያ ሊንክ https:/immigration.gov.et
Application steps ፣ የማመልከቻ ሂደት
1. Create Account ፣ አካውንት መክፈት
2. Apply (fill the forms, upload required docs, select your nearest embassy,select appointment slot) ፣ አስፈላጊ መረጃ መሙላት ፣ በቅርብ ያለን ኤምባሲ መምረጥ
3. complete your payment ፣ ክፍያ መፈፀም
4. Submit ፣ ማመልከቻው ማስገባት ፣
ማሳሰቢያ በቀጣይ በሌሎች ሚስዮኖች አገልግሎቱን የምንሰጥ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን !
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
ሁሉም ሰው የሚታወቅባት ኢትዮጵያ !
————————
ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ድህረ -ገፆችንን ይጎብኙ ይወዳጁን ......
Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
አስቸኳይ ፓስፖርት ለማውጣት ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ወደ አገልግሎታችን ጎራ ይበሉ እነሆ አገልግሎታችን የእናንተን ውድ ተገልጋዮች ፍላጎት ለሟሟላት ልዩ ልዩ የአገልግሎት አይነቶችን ከመቼውም ግዜ በላይ በላቀ አቀራረብ ፣ በቅርንጫፍ አድማስ ፣ በጥራት ፣ በዲጂታል አማራጭ ወደ እናተ ቀርቧል ።
ከመደበኛው ፓስፖርት ውጪ ዛሬ ላይ ከሪፎርሙ በኋላ ያላ ህክምና ማስረጃ የቦርድ ውሳኔ ፣ የድጋፍ ደብዳቤ ፣ አስቸኳይ ፓስፖርት በ2 ቀን እና በ5 ቀን እንዲሁም በ6 ሰአት ፕሪሜም የአስቸኳይ የኢ-ፓስፖርት አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል ፣ ለስራ ፣ ለህክምና ፣ ለትምህርት እና ለልዩ ልዩ ጉዳይ አስቸኳይ ፓስፖርት ከፈለጉ ወደ ተቋማችን ያለ ማንኛውም የ3ኛ አካል እርዳታ የተቋሙን ትክክለኛ የኢ-ፓስፖርት የኦንላየን አፕሊኬሽን www.immigration.gov.et ብቻ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ ።
ክፍያውን በክፍያ ኮድ (Order code) ተጠቅመው በባንክ ቅርንጫፍ፣በሞባይል ባንክንግ ወይም በቴሌ ብር ተመዝግበው 3 ሰዓት ሳያልፍ ፈፅመው ወረቀቱን ፕሪንት በማድረግ በቀጠሮ ቀን (Appointment date) ብቻ ያመለከቱበት የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና መስሪያ ቤት ፋይዳ መታወቂያ በመያዝ እና በአካል በመቅረብ ሂደቱ ይከወኑ ።
በአስቸኳይ የሚሰጡ የኢ-ፓስፖርት አገልግሎቶችም
አዲስ ፓስፖርት ማውጣት፣ የፓስፖርት እድሳት ማድረግ
የጠፋ ፓስፖርት መተካት፣ የተበላሸ ፓስፖርት መቀየር
የፓስፖርት እርማት ማድረግን በአስቸኳይ አገልገሎት ላይ ማግኘት ይችላሉ ።
እንዲሁም በቀጠሮ ቀን ብቻ ጎተራ ከሚገኘው ዋናው የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት መገልገል ይችላሉ ።
በኦንላይን ሲመዘገቡ የሚያያይዟቸው ሰነዶች በግልፅ የሚታዩና የሚነበቡ መሆን አለባቸው፡፡
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
ሁሉም ሰው የሚታወቅባት ኢትዮጵያ !
————————
ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ድህረ -ገፆችንን ይጎብኙ ይወዳጁን ......
Telegram:
🙋 http://t.me/Z_passport_info
