en
Feedback
ካራ አሎ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት Karalo

ካራ አሎ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት Karalo

Open in Telegram

ይህ ቻናል ታማኒና ወቅታዊ መልእክቶች ፣ሞደል ፈተናዎች ፣ ወርክሽቶች እንድሁም አስተማሪ መለዕክቶችን ያገኛሉ።

Show more
4 452
Subscribers
-324 hours
-387 days
+2930 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
Oct '26
October '26
+10
in 1 channels
September '26
+153
in 0 channels
Get PRO
August '26
+118
in 0 channels
Get PRO
July '26
+257
in 0 channels
Get PRO
June '26
+148
in 0 channels
Get PRO
May '26
+132
in 0 channels
Get PRO
April '26
+85
in 0 channels
Get PRO
March '26
+61
in 0 channels
Get PRO
February '26
+76
in 0 channels
Get PRO
January '26
+101
in 0 channels
Get PRO
December '25
+93
in 0 channels
Get PRO
November '25
+94
in 0 channels
Get PRO
October '25
+85
in 1 channels
Get PRO
September '25
+150
in 0 channels
Get PRO
August '25
+118
in 1 channels
Get PRO
July '25
+203
in 0 channels
Get PRO
June '25
+160
in 0 channels
Get PRO
May '25
+129
in 0 channels
Get PRO
April '25
+131
in 0 channels
Get PRO
March '25
+130
in 0 channels
Get PRO
February '25
+115
in 1 channels
Get PRO
January '25
+236
in 4 channels
Get PRO
December '24
+202
in 0 channels
Get PRO
November '24
+168
in 1 channels
Get PRO
October '24
+267
in 7 channels
Get PRO
September '24
+452
in 4 channels
Get PRO
August '24
+230
in 1 channels
Get PRO
July '24
+762
in 12 channels
Get PRO
June '24
+293
in 7 channels
Get PRO
May '24
+1 715
in 9 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
07 October0
06 October+4
05 October+1
04 October+2
03 October0
02 October+1
01 October+2
Channel Posts
2
https://youtu.be/Cuo_rO3Xcxo?si=dzMjBqU3EpgIAvyL ​🔗 ዩቲዩብ (Subscribe):https://youtube.com/@abebetalema 🔗 ቴሌግራም (Join): @abech1221
955
3
https://youtu.be/5WpLJjir4GQ?si=xs7k6ClmsQhRxkv2
877
4
📢 የውድ ልጆችዎን የአካዳሚክ ስኬትና ሁለንተናዊ እድገት በሳይንሳዊ መንገድ ይደግፉ! ​በዩቲዩብ እና በቴሌግራም ቻናሎቻችን፡ የልጆችን እድገት ያገናዘቡ ሳብጀክት ተኮር ትምህርቶች፣ የልምምድ ጥያቄዎች፣ አስተማሪ ይዘቶች፣ ወቅታዊ የትምህርት መረጃዎች እንዲሁም የወላጅነት (Parenting) ሙያዊ ምክሮችን ያገኛሉ። አሁኑኑ Subscribe፣ Join እና Share በማድረግ ይቀላቀሉን! ለምናውቃቸው ዘመድ ወዳጅ ጓደኛ ያጋሩ ቻናሎቻችን 👇👇👇👇👇👇 ​🔗 ዩቲዩብ (Subscribe): https://youtube.com/@abebetalema 🔗 ቴሌግራም (Join): @abech1221
719
5
https://youtu.be/HJ8PXJfMdxE?si=hgZGrkShneWSuDs8
823
6
ከ1 እስከ 5 ያሉ ቁጥሮች ልዩ ልዩ ቀላል ማባዛት ዘዴ ለህፃናት ክፍል አንድ
141
7
https://youtu.be/yCZANnXY4hE?si=zv2RZIbALDAQhnMP
287
8
https://youtube.com/shorts/A9BgwpypJ4M?si=n9Vh8HnFuHRJpjya
1 665
9
https://youtube.com/shorts/d8-9FLRL1Kc?si=CmBeYimfeN4sNSOa
634
10
https://youtu.be/wUp05L4PZvs?si=k-ByY8PYroTp42yy
1 592
11
⭐️በትምህርት ስኬታማ ለመሆን ጠንክሮ ማጥናት ብቻ በቂ አይደለም - በብልሃት ማጥናት ነው። ✅ ጥረትን ወደ ውጤት የሚቀይሩ ውጤታማ የአጠናን ስልቶቹ የሚከተሉት ናቸው:- 🌟 1. ስታጠኑ ግልጽ የሆነ
⭐️በትምህርት ስኬታማ ለመሆን ጠንክሮ ማጥናት ብቻ በቂ አይደለም - በብልሃት ማጥናት ነው። ✅ ጥረትን ወደ ውጤት የሚቀይሩ ውጤታማ የአጠናን ስልቶቹ የሚከተሉት ናቸው:- 🌟 1. ስታጠኑ ግልጽ የሆነ ዓላማ  ይኑራችሁ ✅የምታጠኑትን መጽሐፍ ወይም ደብተር እንዲሁ አትግለጡት- መጀመሪያ ለምን እንደምታጠኑ እወቁ። ✅እራሳችሁን እንዲህ ብላችሁ ጠይቁ፡- በዚህ የጥናት ጊዜዬ ምን መረዳት ወይም ማሳካት እፈልጋለሁ? ✅በዓላማ የሚያጠና ተማሪ በትኩረት ያነባል፣ የተሻለ ያስታውሳል፣ ጊዜውን አያባክንም። ➡️ ምሳሌ፡- “ሳይንስ ወይም ባዮሎጂ አጠናለሁ” ከማለት ይልቅ “የሰው ልጅ ልብ እንዴት እንደሚሰራ ••• እረዳለሁ” በሉ። 🇪🇸 2. ተግባራዊ የንባብ ስልትን ተጠቀሙ፣ እንዲሁ ለማንበብ አትሞክሩ ✔️ማንበብ ብቻውን በቂ አይደለም። አእምሮ በንቃት ሲሳተፍ አንድን ነገር በተሻለ ሁኔታ መረዳት ትችላላችሁ። ለምሳሌ ይህንን ሞክሩ፦ ➡️ ያነበባችሁትን ነገር በራሳችሁ አገላለጽ ወይም ቃላት ከልሱት። ➡️ ፅንሰ-ሀሳቡን ለጓደኞቻችሁ አስረዱ። ➡️ በምታጠኑበት ጊዜ ለራሳችሁ ጥያቄዎችን ጠይቁ። 📌 አንድን ፅንሰ-ሀሳብ በቀላሉ ማስረዳት ከቻላችሁ፣ በትክክል ተረድታችሁታል ማለት ነው። ⏰ 3. ጊዜያችሁን በጥበብ አስተዳድሩ ✅ጊዜ ትልቁ ሀብት ነው። ስኬታማ ተማሪዎች ተነሳሽነትን አይጠብቁም - የራሳቸውን የጥናት መርሃ ግብር አዘጋጅተው በዚያ ይመራሉ። 📌 ጊዜያችሁን በጥበብ ለመጠቀም የሚከተሉትን ቴክኒኮች/ዘዴዎች ተጠቀሙ፦ ➡️ አእምሮአችሁን ሰብሰብ አድርጋችሁ ከ25–50 ደቂቃዎች ያህል በትኩረት አጥኑ። ➡️ በመካከል አጭር እረፍት ውሰዱ። ➡️ ከባድ ለሆኑ ትምህርቶች ቅድሚያ ስጡ #️⃣አስተውሉ: በየቀኑ የሚደረጉ ትናንሽ ነገር ግን ወጥ የሆኑ ጥረቶች በመጨረሻ ሰአት ላይ የሚኖር መጨናነቅን ይበልጣሉ። 🗓 4. አስቀድማችሁ በማቀድ በተደራጀ ሁኔታ አጥኑ 🔤ግልጽ የሆነ እቅድ ጭንቀትን ይቀንሳል፤ በራስ መተማመንንም ይጨምራል። ➡️ ማስታወሻ ደብተር ወይም እቅድ ማውጫ ተጠቀሙ። ➡️ ትላልቅ የጥናት ተግባራትን ወደ ትናንሽ ደረጃዎች ከፋፍሏቸው። ➡️ ዕለታዊ እና ሳምንታዊ የጥናት ግቦችን አዘጋጁ። 📌 ጊዜያችሁን ስታቅዱ፣ የወደፊት ሕይወታችሁን ትቆጣጠራላችሁ። 🔁 5. አዘውትራችሁ ከልሱ 🔤መርሳት ተፈጥሯዊ ነው—ነገር ግን ክለሳ መርሳትን ይፋለመዋል። ➡️ በጥናት ወቅት የምታዘጋጇቸውን ማስታወሻዎቻችሁን ምንጊዜም በ24 ሰዓታት ውስጥ ከልሱ። ➡️ ከዚህ በፊት የተጠኑ የተለያዩ ርዕሶችን በየሳምንቱ እንደገና ለማየት ሞክሩ። ➡️ ያለፉ ጥያቄዎችን በመስራት ተለማመዱ #️⃣አስተውሉ:  አንድን ነገር መደጋገም ችሎታን ይገነባል። ✅ 6. ማንበብ ብቻ ሳይሆን ለልምምድ ትኩረት ስጡ ✔️በተለይ እንደ ሂሳብ፣ ፊዚክስ ወይም ኬሚስትሪ ላሉ ትምህርቶች ልምምድ ሁሉም ነገር ነው። ➡️  ኘሮብሌሞችን ለመፍታት ጥረት አድርጉ Solve Problems ➡️ ማስታወሻዎችን (notes) ሳትመለከቱ እራሳችሁን ፈትሹ ➡️ ከስህተቶቻችሁ ተማሩ 📌 ስህተቶች ውድቀቶች አይደሉም—ምርጥ አስተማሪዎች ናቸው። ✔️ 7. ትኩረትን የሚከፋፍሉ ነገሮችን አስወግዱ አካባቢያችሁ ስኬታችሁን ይቀርፃል። ➡️ ስልካችሁን ከአጠገባችሁ አርቁ ወይም ድምፁን አጥፉት። ➡️ ጸጥ ያለ የጥናት ቦታ ምረጡ። ➡️ በአንዴ ብዙ ነገሮችን ከማከናወን ተቆጠቡ። 📌  ባለንበት ሃሳብን በሚከፋፍል ዓለም ውስጥ #ትኩረት ማድረግ ሃይልን የሚያጎናፅፍ ልማድ ነው። 💪 8. ሰውነታችሁን እና እምሮዎአችሁን ተንከባከቡ ✔️የደከመ አእምሮ ውጤታማ በሆነ መንገድ መማር አይችልም። ➡️ በቂ እንቅልፍ አግኙ ➡️ ጤናማ ምግብ ተመገቡ ➡️ በየጊዜው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አድርጉ 📌 ጠንካራ ሰውነት ጠንካራ አእምሮን ይፈጥራል። 🚀 9. በየጊዜው አቅማችሁን ማሻሻል እንደምትችሉ እምነት ይኑራችሁ 👌ብዙ ተማሪዎች የሚወድቁት ከሌሎች ያነሰ የማሰብ ችሎታ ስላላቸው ሳይሆን በራሳቸው እምነት ስለሌላቸው ነው። አስታውሱ፡- 📌ብልህነት (የማሰብ/የመማር አቅም) በጥረት ያድጋል። 🌟 እያንዳንዱ ስኬታማ የሆነ ባለሙያ በአንድ ወቅት ጀማሪ ነበር። 🌟ያለፈው ውጤታችሁ የወደፊቱን አይገልጽም። 🌟 ለራሳችሁ እንዲህ በሉ፡- “ማንኛውንም ትምህርት መማር እችላለሁ። አሻሽላለሁ።”
1 355
12
ሰላም ? አርብ በ22/01/2019 ዓ.ም ትምህርት ስለማይኖር ከወድሁ መረጃው ለሁሉም  እንዲደርስ እንድታደርጉ።
2 289
13
የትምህርት ሚኒስቴር የአጠቃላይ ትምህርት መምህራን የደረጃ እድገት አፈጻጸም መመሪያን ይፋ አደረገ። የትምህርት ሚኒስቴር በመንግሥት ትምህርት ቤቶች ከቅድመ አንደኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ በሚያስተምሩ መምህራን ላይ ተፈጻሚ የሚሆን "የአጠቃላይ ትምህርት መምህራን የደረጃ እድገት አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 1148/2018" አውጥቷል። ሚኒስቴሩ በአጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ቁጥር 1368/2017 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ያዘጋጀው ይህ መመሪያ፣ በማስተማር ሥራቸው የላቀ ውጤት የሚያስመዘግቡ መምህራንን ለማበረታታት፣ የሥራ ተነሳሽነታቸውን ለማሳደግ እንዲሁም አጠቃላይ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ያለመ መሆኑ ተገልጿል። በመመሪያው ድንጋጌ መሠረት የአጠቃላይ ትምህርት መምህራን የእድገት መሰላል በሰባት ደረጃዎች የተከፋፈለ ሲሆን፤ እነሱም ፦ - ጀማሪ መምህር፣ - መለስተኛ መምህር፣ - መምህር፣ - ከፍተኛ መምህር፣ - ተባባሪ መሪ መምህር፣ - መሪ መምህር እና ከፍተኛ መሪ መምህር ናቸው። በመመሪያው የተቀመጠው የቆይታ ጊዜም ከጀማሪ ወደ መለስተኛ መምህርነት ለመሸጋገር 2 ዓመት፣ በቀጣዮቹ ደረጃዎች ደግሞ በእያንዳንዱ እርከን የ3 ዓመታት ቆይታ የሚጠይቅ ነው። ይሁን እንጂ አንድ መምህር በተከታታይ ወይም በተለያየ ጊዜ በውድድር ሁለት ጊዜ እድገት ማግኘት ካልቻለ ለሦስተኛ ጊዜ የመወዳደር ዕድል እንደማይኖረው በመመሪያው ተደንግጓል። መምህራን ለደረጃ እድገት ውድድር ብቁ ለመሆን ማሟላት ከሚገባቸው የጋራ መስፈርቶች መካከል በመምህርነት ሙያ ዕውቅና ካለው ተቋም የተመረቁ መሆን፣ የሙያ ፈቃድ ምስክር ወረቀት መያዝ፣ እንዲሁም ለጀማሪ መምህራን የመውጫ ምዘና ማለፍ በዋናነት ተቀምጠዋል። ከዚህ በተጨማሪም አንድ መምህር ለደረጃ እድገት ለመብቃት ከሚያስተምራቸው ተማሪዎች ውስጥ ቢያንስ 75 በመቶ የሚሆኑት 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት ማስመዝገባቸው በገለልተኛ አካል መረጋገጥ እንዳለበት ሰነዱ ያትታል። በተጨማሪም ጀማሪ መምህራን ቢያንስ የ40 ሰዓታት፣ ከመለስተኛ መምህር ጀምሮ ያሉት ደግሞ የ60 ሰዓታት ሙያ ተኮር አጫጭር ሥልጠናዎችን መከታተልና የተከታታይ ሙያ ማሻሻያ (CPD) ዕቅዳቸውን በአግባቡ መፈጸም ይጠበቅባቸዋል። ወደ ከፍተኛ የእድገት እርከኖች ለመሸጋገር የተቀመጡት መመዘኛዎች የማስተማር ብቃትን ብቻ ሳይሆን የምርምርና የማኅበረሰብ አገልግሎት ተሳትፎንም ያካተቱ ናቸው። በዚህም መሠረት መምህራን ከደረጃ ወደ ደረጃ ሲሸጋገሩ ከ70 እስከ 90 በመቶ የሚደርስ የሥራ አፈጻጸም ውጤት ማስመዝገብ፣ የተደራጀ ማኅደረ-ተግባር (Portfolio) መያዝ፣ ጀማሪ መምህራንን በአማካሪነት መደገፍ እንዲሁም ልዩ ፍላጎት ያላቸውንና ተጋላጭ ተማሪዎችን መርዳት ግዴታ ተጥሎባቸዋል። በተለይም ከመካከለኛ ደረጃ ጀምሮ ባሉት ከፍተኛ እርከኖች ለመወዳደር የመማሪያና የመምሪያ መጻሕፍትን መገምገም፣ አጋዥ የትምህርት ጽሑፎችን ማዘጋጀት እና በመማር ማስተማር ችግሮች ዙሪያ ተግባራዊ ጥናትና ምርምሮችን (Action Research) ማካሄድ የግድ እንደሚል ሰነዱ በዝርዝር አስቀምጧል። አዲሱ መመሪያ የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ መምህራን የተፋጠነ የደረጃ እድገት የሚሰጥበትን አሠራርም አስተዋውቋል። በዚህም መሠረት ከመምህርነት እስከ መሪ መምህርነት ባለው እርከን የሚገኝ ማንኛውም መምህር የሚያስተምራቸው ተማሪዎች በሙሉ 85 በመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት በተከታታይ ሁለት ዓመታት እንዲያስመዘግቡ ካደረገ እና ይህም በገለልተኛ አካል ሲረጋገጥ፣ የሦስት ዓመት የቆይታ ጊዜውን ሳይጠብቅ በሁለት ዓመት ውስጥ እንዲያድግ ይደረጋል። በተመሳሳይም የተማሪዎቹን ውጤት 90 በመቶ እና ከዚያ በላይ ለተከታታይ ሦስት ዓመታት ያደረሰ መምህር አንድ የደረጃ መሰላል ዘሎ እንዲያድግ የሚፈቀድ ሲሆን፤ በከፍተኛ መሪ መምህርነት ደረጃ ላሉት ደግሞ የሁለት እርከን ደመወዝ ጭማሪ እንደሚሰጥ ተመላክቷል። በሌላ በኩል መመሪያው የወሊድ ፈቃድ ላይ ያሉ መምህራንን፣ በጤና እክል ምክንያት በቦርድ ውሳኔ ከክፍል የተገለሉ ባለሙያዎችን እና በመምህራን ማኅበራት በአመራርነት የሚያገለግሉ አባላትን የደረጃ እድገት አፈጻጸም በልዩ ሁኔታ አካቷል። የደረጃ እድገቱ በየዓመቱ በሁለት ዙር ማለትም በጥር አንድ እና በሐምሌ አንድ ቀን ተግባራዊ የሚደረግ ሲሆን፣ ሂደቱም በትምህርት ቤት ቴክኒክ ኮሚቴና በደረጃ እድገት ኮሚቴ ተጣርቶ በወረዳ ትምህርት ጽሕፈት ቤት አማካይነት ይጸድቃል። አሠራሩ ፍትሐዊና ገለልተኛ እንዲሆን የጥቅም ግጭትን የሚከላከሉ ድንጋጌዎች የተካተቱበት ሲሆን፣ በውሳኔው ላይ ቅሬታ ያላቸው መምህራንም ደብዳቤው በደረሳቸው በ10 የሥራ ቀናት ውስጥ አቤቱታ ማቅረብ እንደሚችሉ ተደንግጓል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ መስከረም 17 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia
1
14
+7
grade 1.xlsx
4 234
15
+2
KG 1.xlsx
3 424
16
ማስታወቂያ.docx
3 105
17
ማስታወቂያ በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመማር ለተማዘገባችሁ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ተማሪዎች በሙሉ፤ ለፈተና መስጫ ማዕከልነት የተመረጡት፤  አዲስ አበባ ዩኒቨርቲ (6 ኪ
ማስታወቂያ በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመማር ለተማዘገባችሁ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ተማሪዎች በሙሉ፤ ለፈተና መስጫ ማዕከልነት የተመረጡት፤  አዲስ አበባ ዩኒቨርቲ (6 ኪሎ ካምፓስ)  የመነን አዳሪ ት/ቤት  ሚኒኒክ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ስለሆኑ ለፈተና የተመረጣችሁ ተማሪዎች ዛሬ ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም ከ9:00 ጀምሮ በእነዚህ የፈተና መስጫ ማዕከላት ተገኝታችሁ የሙከራ ፈተና እንድትወስዱ እናሳስባለን።
3 516
18
+1
No text...
3 771
19
ማስታወቂያ! (ነሀሴ 22/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በምስራቅ ጎህ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ለመማር ለተመዘገባች
ማስታወቂያ! (ነሀሴ 22/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በምስራቅ ጎህ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ለመማር ለተመዘገባችሁና ፈተና ለወሰዳችሁ ተማሪዎች ከዛሬ ከ22/12/2018 ዓ.ም ጀምሮ በተመዘገባችሁበት ሊንክ እየገባችሁ ውጤታችሁን ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የተመረጣችሁ ተማሪዎች የፊታችን እሮብ በ27/12/2018 ዓ.ም በምስራቅ ጎህ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሳይንስ ልህቀት ማዕከል በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።
3 030
20
ማስታወቂያ! (ነሀሴ 15/2018 ዓ.ም) በምስራቅ ጎህ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፦ የተመደባችሁበትን የመግቢያ ፈተና መውሰጃ ጣቢያ በማየ+9
ማስታወቂያ!   (ነሀሴ 15/2018 ዓ.ም) በምስራቅ ጎህ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፦ የተመደባችሁበትን የመግቢያ ፈተና መውሰጃ ጣቢያ በማየት የፊታችን እሮብ በ20/12/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 1:30 ጀምሮ በመገኘት የመግቢያ ፈተናውን እንድትወስድ እያሳወቅን ሞባይልና መሰል ግብዓቶችን ይዞ መገኘት የተከለከለ መሆኑን እንገልፃለን። BEEKSISA! Barattoota Giddugala Saayinsiifi Kalaqaa Misiraaggoo Sad.2ffaatti Barachuuf Galmooftan hundaaf Bakka qorumsa seensaa itti fudhattanitti Roobii dhufu jechuun gaafa 20/12/2018A.L.Itti waaree dura sa’aaatii 1:30 buufatalee qormaataatti akka argamtan jechaa yeroo dhuftan waraqaa eenyuummaa keessaan ibsu qabattan akka argamtan jedhaa meeshaalee elkitiroonikisii kanneen akka moobayili qabattan argamuun dhorkaadha. Nagaa wajjin! ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
3 902