en
Feedback
Ethiopian Red Cross Society

Ethiopian Red Cross Society

Open in Telegram

This is Ethiopian Red Cross Society Headquarters' Telegram channel, which was set up to discuss humanitarian issues and the organization's humanitarian assistance efforts.

Show more
7 100
Subscribers
+10324 hours
+1987 days
+63130 days
Posts Archive
የማኅበሩና የፌዴሬሽኑ የትብብር መረብ የጋራ ዕቅድ ግምገማና የተሞክሮ ልውውጥ ዐውደ ጥናት ተካሄደ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበርና የዓለም አቀፉ የቀይ መስቀልና የቀይ ጨረቃ ማኅበራት ፌዴሬሽን የትብ
+9
የማኅበሩና የፌዴሬሽኑ የትብብር መረብ የጋራ ዕቅድ ግምገማና የተሞክሮ ልውውጥ ዐውደ ጥናት ተካሄደ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበርና የዓለም አቀፉ የቀይ መስቀልና የቀይ ጨረቃ ማኅበራት ፌዴሬሽን የትብብር መረብ በቀጣዩ የአውሮፓውያኑ ዓመት ተግባራዊ ለሚያደርጉት የጋራ ዕቅድ የግምገማ፣ የማጽደቂያና የተሞክሮ ልውውጥ ዐውደ ጥናት አካሔደዋል። ለተጨማሪ፡- https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid02kCUPkyWU7gJpFofVsnuzE8SSqLMKvNgVKAhzB1V2YmFchXz44iJ7EQfHmBzVdXoil ለሰብዓዊነት እንኖራለን! ------------------------------- ERCS-IFRC Network 2027 Unified Plan Review, Validation and Learning Workshop Held The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) and the International Federation of Red Cross and Red Crescent Societies (IFRC) are holding a 2027 Unified Plan Review, Validation and Learning Workshop, bringing together ERCS management, program and technical teams, the IFRC Secretariat, Partner National Societies, and members of the Technical Working Group. For more: https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid02kCUPkyWU7gJpFofVsnuzE8SSqLMKvNgVKAhzB1V2YmFchXz44iJ7EQfHmBzVdXoil We Live for Humanity! #EthiopianRedCrossSociety #ERCS #IFRC #Unifie

በማኅበሩ የሶማሌ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከትምህርት ቤቶች ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሶማሌ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጅግጅጋ ከተማ ከሚገኙ ሁለት ትምህርት ቤቶች
+4
በማኅበሩ የሶማሌ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከትምህርት ቤቶች ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሶማሌ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጅግጅጋ ከተማ ከሚገኙ ሁለት ትምህርት ቤቶች ጋር በትምህርት ቤቶች የቀይ መስቀል እንቅስቃሴን ለማጠናከርና በተማሪዎችና በመምህራን ዘንድ የበጎ ፈቃደኝነት ባህልን ለማሳደግ የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ (MoU) ተፈራርሟል። ለተጨማሪ፡- https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid0wgSKa4nJk3jUtHdUgvnyjTCVk3VNPLbGgqtyjnyqkmbd1v96Bg3q2wZSd5nqr63hl ለሰብዓዊነት እንኖራለን! ------------- ERCS Somali Regional Branch Signs MoU with Schools in Jigjiga The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Somali Regional Branch has signed a Memorandum of Understanding (MoU) with two schools in Jigjiga City to strengthen Red Cross activities in schools and promote volunteerism among students and teachers. For more: https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid0wgSKa4nJk3jUtHdUgvnyjTCVk3VNPLbGgqtyjnyqkmbd1v96Bg3q2wZSd5nqr63hl We Live for Humanity! #EthiopianRedCross #ERCS #SomaliRegionalBranch #RedCrossClubs #YouthVolunteerism #Volunteerism #FirstAid #DisasterPreparedness #HumanitarianAction

በማኅበሩ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ ቤት ለዞን አመራሮችና ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ ቤት ለዞን አስተባባሪዎች፣ ለአባላት፣
+4
በማኅበሩ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ ቤት ለዞን አመራሮችና ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ ቤት ለዞን አስተባባሪዎች፣ ለአባላት፣ በጎ ፈቃደኞችና የትምህርተ- ቀይ መስቀል ባለሙያዎች እንዲሁም ለወጣት በጎ ፈቃደኞች ኮሚቴ ሰብሳቢዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጥቷል። ለተጨማሪ፡- https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid0CQgMuKaW3a8tWSycHmHjHVvPDRkBnqNgxRaY2sL4HcUsUchWzX4ruRXtJM9hPDmXl ለሰብዓዊነት እንኖራለን! -------------------- ERCS Addis Ababa Branch Conducts Capacity-Building Training for Zonal Officers, Experts, and Youth Leaders The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Addis Ababa Branch has successfully conducted a targeted capacity-building training workshop for Zonal Heads, Membership, Volunteer & Red Cross Education Officers, and Youth Volunteer Committee Chairpersons. For more: https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid0CQgMuKaW3a8tWSycHmHjHVvPDRkBnqNgxRaY2sL4HcUsUchWzX4ruRXtJM9hPDmXl #EthiopianRedCrossSociety #AddisAbabaBranch #CapacityBuilding #YouthLeadership #VolunteerLeadership #VolunteerManagement #DigitalTransformation

ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ለሂሳብ ባለሙያዎች የፋይናንስ ስርአትን ማዘመን ላይ ያተኮረ ስልጠና ሰጠ በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የትግራይ ማዕከላዊ ዞን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በማኅበሩና በፊንላንድ ቀይ መስቀል
+9
ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ለሂሳብ ባለሙያዎች የፋይናንስ ስርአትን ማዘመን ላይ ያተኮረ ስልጠና ሰጠ በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የትግራይ ማዕከላዊ ዞን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በማኅበሩና በፊንላንድ ቀይ መስቀል ትብብር በትግራይ የሁለትዮሽ የሰብዓዊ እርዳታ ኦፕሬሽን 2026 ፕሮጀክት (TBHO 2026) በኩል በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ከክልሉ ሁሉም የዞን ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ለተውጣጡ 16 የሂሳብ ባለሙያዎች የፋይናንስ ስርዓትን ማዘመን (SAP) ላይ ያተኮረ ስልጠና ከመስከረም 11-13 ቀን 2019 ዓ.ም. በአክሱም ከተማ ሰጥቷል። ለተጨማሪ፡- https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid0GCdQsVcbnDhh6yAgjtpnDMCrB7WcDxH6xv6vBEp4qHX5APjUD2CRE96hwAdMofCMl ለሰብዓዊነት እንኖራለን! ----------------- ERCS Tigray Central Zone Branch Provides SAP Finance Training for Accountants The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Tigray Central Zone Branch, through the ERCS–Finnish Red Cross Tigray Bilateral Humanitarian Operation 2026 Project (TBHO 2026), conducted a three-day training on the SAP Finance System for 16 accountants from regional and zonal branch offices in Tigray. Formore: https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid0GCdQsVcbnDhh6yAgjtpnDMCrB7WcDxH6xv6vBEp4qHX5APjUD2CRE96hwAdMofCMl We Live for Humanity!

በማኅበሩ የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ዘመናዊ የፍሳሽ ማስወገጃ ተሽከርካሪ ተረከበ በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በ38 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገዛ ዘመናዊ የፍሳሽ ማ
+8
በማኅበሩ የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ዘመናዊ የፍሳሽ ማስወገጃ ተሽከርካሪ ተረከበ በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በ38 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገዛ ዘመናዊ የፍሳሽ ማስወገጃ ተሽከርካሪን ከብሔራዊ ማኅበሩ ተረክቧል። ለተጨማሪ፡ https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid02kDM1x8GTrxcMHgcG5Gt6Ct6BnGSUL9yJnGMYbiLUmdNbe7dYwD8jZTty8Gr584Kql ለሰብዓዊነት እንኖራለን! ------------- ERCS Harari Regional Branch Receives Modern Sewage Disposal Truck The Harari Regional Branch of the Ethiopian Red Cross Society (ERCS) has received a modern sewage disposal truck purchased by the National Society at a cost of 38 million Birr. For more: We Live for Humanity! #EthiopianRedCrossSociety #HarariRegionalBranch #SewageDisposal #PublicHealth #CommunityService #HumanitarianAction #SustainableServices #HealthAndSanitation #CommunityDevelopment #WeLiveForHumanity --------------- 📌Website: https://redcrosseth.org/ 📌Facebook: https://web.facebook.com/EthiopianRedCross 📌Instagram፡ https://www.instagram.com/ercs1935/ 📌LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/ethiopian-red-cross-society/

https://youtu.be/b6sTlHqH8ME?si=omjpJiziMwdD4ePT   የቀይ መስቀል የሰብዓዊነት ጉዞ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበርን ታሪካዊ የሰብዓዊነት ጉዞ የሚቃኝ ዘጋቢ ፊልም     ለሰብዓዊነት እንኖራለን! ----------------------- The Red Cross Humanitarian Journey A Documentary Film Tracing the Ethiopian Red Cross Society’s Historic Humanitarian Journey   We Live for Humanity!   #EthiopianRedCross #WaterForAll #welldrilling #HumanitarianAction #ec2 #britishredcross #WeLiveForHumanity British Red Cross Foreign, Commonwealth & Development Office British Embassy, Addis Ababa - UK in Ethiopia ------------------------- 📌Website: https://redcrosseth.org/ 📌Facebook: https://web.facebook.com/EthiopianRedCross 📌Instagram፡ https://www.instagram.com/ercs1935/ 📌LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/ethiopian-red-cross-society/ 📌YouTube: https://www.youtube.com/@ethiopianredcross3516 📌X(Twitter): https://x.com/EthioRedCross 📌Telegram: https://t.me/ERCSHQ 📌 Tiktok: https://www.tiktok.com/@ercs1935 📌 Flickr፡- https://www.flickr.com/photos/137615657@N05/

በማኅበሩ የብሔራዊ ጽ/ቤት ሰራተኞች በ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸምና 2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ዙሪያ ተወያዩ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ብሔራዊ ጽ/ቤት ሰራተኞች በማኅበሩ የ2018 በጀት ዓመት
+9
በማኅበሩ የብሔራዊ ጽ/ቤት ሰራተኞች በ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸምና 2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ዙሪያ ተወያዩ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ብሔራዊ ጽ/ቤት ሰራተኞች በማኅበሩ የ2018 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም እና በተያዘው በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ከማኅበሩ ከፍተኛ አመራር ጋር ዛሬ በአዲስ አበባ ውይይት አድርገዋል፡፡ ለተጨማሪ፡- https://redcrosseth.org/blog/2026/10/05/ercs-hq-staff-discuss-2018-e-c-performance-and-2019-e-c-plan/ ለሰብዓዊነት እንኖራለን! --------- ERCS HQ Staff Discuss 2018 E.C. Performance and 2019 E.C. Plan Employees of the Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Headquarters today discussed with the Society’s senior leadership in Addis Ababa on the Society’s performance during the 2018 Ethiopian fiscal year and its plan for the 2019 fiscal year. For more: https://redcrosseth.org/blog/2026/10/05/ercs-hq-staff-discuss-2018-e-c-performance-and-2019-e-c-plan/ We Live for Humanity! #EthiopianRedCrossSociety #ERCS #HumanitarianAction #HumanitarianService #WeLiveForHumanity #RedCross #Humanity #Volunteerism #CommunityService #StrategicPlanning #InstitutionalCapacity #HumanitarianResponse #Ethiopia #TogetherForHumanity

በማኅበሩ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለኢሬቻ በዓል 250 በጎ ፈቃደኞችና 12 አምቡላንሶችን አሰማራ በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ ቤት በነገው ዕለት በከተማዋ ለሚከ
+9
በማኅበሩ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለኢሬቻ በዓል 250 በጎ ፈቃደኞችና 12 አምቡላንሶችን አሰማራ   በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ ቤት በነገው ዕለት በከተማዋ ለሚከበረው  ሆራ ፊንፊኔ የየኢሬቻ በዓል ሰፊ የሰብዓዊ አገልግሎትና የመጀመሪያ ደረጃ የሕክምና እርዳታ ስምሪት ማድረጉን አስታወቀ።   ለተጨማሪ፡-   https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid0DQtMmAesfgNb7X7oMG9YhTZaEu3U9tBRPREFoKB2b1fnVsdqz8HZ5LpGvkBrC78Hl   ለሰብዓዊነት እንኖራለን! -----------------------   ERCS Addis Ababa Red Branch deploys 250 Volunteers and 12 Ambulances for the Irreechaa Festival    The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Addis Ababa Branch Office announced today that it has launched a comprehensive humanitarian and first-aid deployment to support the colorful celebration of the Irreechaa festival. For more:   https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid0DQtMmAesfgNb7X7oMG9YhTZaEu3U9tBRPREFoKB2b1fnVsdqz8HZ5LpGvkBrC78Hl     We Live for Humanity!   #Irreechaa #Irreecha2026 #ERCS #EthiopianRedCross #RedCrossEthiopia #WeLiveForHumanity #HumanitarianAction #FirstAid #EmergencyResponse #AmbulanceService

ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው 100 ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ባህር ዳርና ሰሜን ጎጃም ዞን ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በሰሜን ጎጃም ዞን ዱርቤቴ
+6
ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው 100 ተማሪዎች  የትምህርት  ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ባህር ዳርና ሰሜን ጎጃም ዞን ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በሰሜን ጎጃም ዞን ዱርቤቴ ከተማ አስተዳደር ለሚገኙ  ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው 100 ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። ለተጨማሪ፡ https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid0SJ6rupYsaBSEmvYdWktjXBKKJisofKx9B4yAqdF9H1ZkjcJHTDsshy7oDSBQnmQal ለሰብዓዊነት እንኖራለን! ---------------------- The Branch Office Provided Educational Materials Support to 100 Students in Need. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS), Bahir Dar and North Gojjam Zone Coordination Office, has provided educational materials to 100 children in need living in Dur-Bete City Administration, North Gojjam Zone. For more: https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid0SJ6rupYsaBSEmvYdWktjXBKKJisofKx9B4yAqdF9H1ZkjcJHTDsshy7oDSBQnmQal We Live for Humanity! #EthiopianRedCrossSociety #EducationSupport #EducationForAll #BackToSchool #ChildrenInNeed #HumanitarianAction #Humanity #Impartiality #Neutrality #SupportingChildren #EducationMatters #CommunitySupport

በማኅበሩ የሸገር ከተማ አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በኢሬቻ በዓል ወቅት የጤና አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን ዝግጅቱን አጠናቀቀ በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሸገር ከተማ አስተዳደር ቅርንጫፍ
+9
በማኅበሩ የሸገር ከተማ አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በኢሬቻ በዓል ወቅት የጤና አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን ዝግጅቱን አጠናቀቀ በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሸገር ከተማ አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም. በሚከበረው የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል ወቅት የመጀመሪያ ደረጃ የሕክምና እርዳታና የአስቸኳይ ሕክምና አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለጸ። ለተጨማሪ፡- https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid0UGmjRPP8X4CkQhCwwBJqSGogFwterZoDjzcSJC4yTcqfrR9ekiRa2LSXSPEKKC6Pl ለሰብዓዊነት እንኖራለን! ------------------------------ ERCS Shaggar City Administration Branch Office has completed preparations to provide health services during the Irreecha celebration. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Shaggar City Administration Branch has completed preparations to provide first-aid and emergency medical services during the 2019 Hora Finfinnee Irreecha celebration. For more: https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid0UGmjRPP8X4CkQhCwwBJqSGogFwterZoDjzcSJC4yTcqfrR9ekiRa2LSXSPEKKC6Pl We Live for Humanity! #Irreecha2019 #HoraFinfinnee #ERCS #EthiopianRedCross #WeLiveForHumanity #HumanitarianAction #FirstAid

በማኅበሩ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለአስቸኳይ ምላሽ ቡድኖች አቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከመስከረም 13 እስከ 17 ቀን 2019 ዓ
+7
በማኅበሩ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለአስቸኳይ ምላሽ ቡድኖች አቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከመስከረም 13 እስከ 17 ቀን 2019 ዓ.ም. በባህር ዳር ከተማ ሲካሄድ የቆየውን የአራት ቀን አጠቃላይ የአቅም ግንባታ ስልጠና በተሳካ ሁኔታ አጠናቋል። ለተጨማሪ፡- https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid02yM5pQKhtCfS7xRZKQgKskYpUYvYP4Bu5QeVwZvZQbd9SvDnDE6QbodiZ2QQwrrDZl ለሰብዓዊነት እንኖራለን! ---------------------- ERCS Amhara Regional Branch Conducts Comprehensive Capacity-Building Training for Emergency Response Teams The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Amhara Regional Branch has successfully concluded a four-day integrated capacity-building training program held in Bahir Dar from September 23 to 27, 2026. For more: https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid02yM5pQKhtCfS7xRZKQgKskYpUYvYP4Bu5QeVwZvZQbd9SvDnDE6QbodiZ2QQwrrDZl We Live for Humanity #EthiopianRedCrossSociety #WeLiveForHumanity #HumanitarianAction #EmergencyResponse #CapacityBuilding #Amhara #HumanitarianTraining #Volunteers #HumanitarianServices #CommunityEngagement

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ሰብዓዊ ተልዕኮ ዙሪያ ከግንዛቤ ውስጥ መግባት ያለባቸው መሰረታዊ ጉዳዮች የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ አደጋዎች የተጎዱ ሰዎችን በሰብዓዊነት፣
+2
በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ሰብዓዊ ተልዕኮ ዙሪያ ከግንዛቤ ውስጥ መግባት ያለባቸው መሰረታዊ ጉዳዮች የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ አደጋዎች የተጎዱ ሰዎችን በሰብዓዊነት፣ ያለአድልዎና በገለልተኝነት ሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረግ የሚሰራ ሰብዓዊ ማኅበር ሲሆን የማኅበሩ ሰብዓዊ ተግባራትም በዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል እና የቀይ ጨረቃ እንቅስቃሴ መሠረታዊ መርሆች፣ በዓለም አቀፍ የሰብዓዊነት ሕግ (IHL) እና በጄኔቫ ስምምነቶች መሠረት የሚመሩ ናቸው። https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid0S7Hhi3ut9Ly2ayrBzhnAY1FBQT2AZaLcAsjNB4sGXQYdBUyY5AHBLjiuRLrWziN9l ለሰብዓዊነት እንኖራለን! --------------------------------- Key Aspects of the Ethiopian Red Cross Society’s Humanitarian Mission The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) is a humanitarian organization dedicated to providing assistance to people affected by natural and human-made disasters, guided by the principles of humanity, impartiality, and neutrality. https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid0S7Hhi3ut9Ly2ayrBzhnAY1FBQT2AZaLcAsjNB4sGXQYdBUyY5AHBLjiuRLrWziN9l We Live for Humanity! #EthiopianRedCrossSociety #HumanitarianAction #HumanitarianPrinciples #Neutrality #Impartiality #Independence

ወ/ሮ ናስታህ መሐመድ ባለትዳርና የስምንት ልጆች እናት ናቸው። በ1999 ዓ.ም ከሶማሊያ ወደ ኢትዮጵያ በመፍለስ ጥገኝነት የጠየቁት ወ/ሮ ናስታህ ለረጅም ጊዜያት ከእህታቸው ጋር ተለያይተው የቆዩ ቢሆንም በቀይ መስቀል የመልዕክት አገልግሎት አማካኝነት ዳግም መገናኘት ችለዋል። ለሰብዓዊነት እንኖራለን! ------------ Nastah Mahamed is married and a mother of eight. She fled Somalia and sought refuge in Ethiopia in 2007. Nastah was separated from her sister for a long. She is now able to reconnect with her sister through the Red Cross Message service. We Live for Humanity! #WeLiveForHumanity #RedCrossMessage #RestoringFamilyLinks #FamilyReunification #ReconnectFamilies #HumanityInAction #EthiopianRedCross #ERCS #RedCross #HopeAndHumanity#ICRC @ICRC ----------- 📌Website: https://redcrosseth.org/ 📌Facebook: https://web.facebook.com/EthiopianRedCross 📌Instagram፡ https://www.instagram.com/ercs1935/ 📌LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/ethiopian-red-cross-society/ 📌YouTube: https://www.youtube.com/@ethiopianredcross3516 📌X(Twitter): https://x.com/EthioRedCross 📌Telegram: https://t.me/ERCSHQ

የትምህርት ቤት የቀይ መስቀል ክበባትን ለማቋቋም እና ለማጠናከር የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሀረሪ ክልል ቅርንጫፍ /ጽ/ቤት እና በሀረሪ ክልል ትምህርት
+3
የትምህርት ቤት የቀይ መስቀል ክበባትን ለማቋቋም እና ለማጠናከር የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሀረሪ ክልል ቅርንጫፍ /ጽ/ቤት እና በሀረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ መካካል በትምህርት ቤቶች የቀይ መስቀል ክበባትን ለማቋቋምና ለማጠናከር የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት (MoU) ተፈረመ። ለተጨማሪ፡- https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid0UPKgec7CrztPifQFmSz7THTb9TVxRbPGduvu8yrK2So3H4qKhsWMzpPpKyutzA78l ለሰብዓዊነት እንኖራለን! ----------------------------- ERCS Harari Regional Branch and Education Bureau Sign MoU to Strengthen School Red Cross Clubs The Harari Regional Branch of the Ethiopian Red Cross Society (ERCS) and the Harari Regional Education Bureau have signed a Memorandum of Understanding (MoU) to establish and strengthen Red Cross clubs in schools across the region. For more: https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid0UPKgec7CrztPifQFmSz7THTb9TVxRbPGduvu8yrK2So3H4qKhsWMzpPpKyutzA78l We Live for Humanity! #RedCross #Harari #SchoolRedCrossClubs #YouthVolunteers #Volunteerism #HumanitarianAction #FirstAid #DisasterPreparedness #CommunityService #YouthEngagement

ማኅበሩ በማኅበረሰብ ተኮር የበሽታ ክትትል፤ የስጋት ወቅት ተግባቦትና የማኅበረሰብ ተሳትፎ ላይ ያተኮረ ሥልጠና እየሰጠ ነው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በወረርሽኝ ምላሽ ዝግጁነት ፕሮጀክት አማካይ
+9
ማኅበሩ በማኅበረሰብ ተኮር የበሽታ ክትትል፤ የስጋት ወቅት ተግባቦትና የማኅበረሰብ ተሳትፎ ላይ ያተኮረ ሥልጠና እየሰጠ ነው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በወረርሽኝ ምላሽ ዝግጁነት ፕሮጀክት አማካይነት ከዓለም አቀፉ የቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ ማኅበራት ፌዴሬሽን ጋር በመተባበርና በአጋድ በኩል ከፓንደሚክ ፈንድ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ለማኅበሩ ሠራተኞችና ከድንበር ማቋረጫ አካባቢዎች ለመጡ የዋን ኸልዝ (One Health) ተዋንያን በብሔራዊ ማኅበረሰብ ተኮር የበሽታ ክትትል (CBS) እና የስጋት ወቅት ተግባቦትና የማኅበረሰብ ተሳትፎ (RCCE) ላይ ያተኮረ የአሰልጣኞች ስልጠና  በአዲስ አበባ እየሰጠ ይገኛል። ለተጨማሪ፡- https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid0rXk3pBYbR94YBs3XkcW5RPYiw5NR7N4upi4GJkcrciWjEwfLnt5GMj8YKTgtRkeGlለሰብዓዊነት እንኖራለን! -------- ERCS Conducts Community-Based Surveillance and Risk Communication and Community Engagement Training The Ethiopian Red Cross Society (ERCS), through the Preparedness for Pandemic Response (PREPARE) Project, in partnership with the International Federation of Red Cross and Red Crescent Societies (IFRC) and with funding from the Pandemic Fund through IGAD, is conducting the National  Community-Based Surveillance (CBS) and Risk Communication and Community Engagement (RCCE) ToT.

ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የሥራ ጊዜያቸውን ላጠናቀቁ የቦርድ አባላት የሽኝት እና ለአዲስ አባላት ደግሞ የአቀባበል መርሃ ግብር አካሄደ በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሶማሌ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሥራ ጊ
+9
ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የሥራ ጊዜያቸውን ላጠናቀቁ የቦርድ አባላት የሽኝት እና ለአዲስ አባላት ደግሞ የአቀባበል መርሃ ግብር አካሄደ በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር  የሶማሌ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሥራ ጊዜያቸውን ላጠናቀቁ የቦርድ አባላት የሽኝት፤ ለአዲስ የቦርድ አባላት ደግሞ  የአቀበባበል  መርሃ ግብር ያካሔደ ሲሆን በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ አመራሮችና ሠራተኞች ተገኝተዋል። ለተጨማሪ፡- https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid02NknQbQYuc968rhPDuq9wVWkaAEEZhbQPPeCwvwfuA643nRzsNiM95Y4uucmS8Kg4l ለሰብዓዊነት እንኖራለን! ------------- ERCS Somali Regional Branch Bids Farewell to Outgoing Board and Welcomes New Members The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Somali Regional Branch Office held a ceremony to bid farewell to outgoing Board members and welcome the newly appointed Board members. The Branch’s management and staff attended the event. For more: https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid02NknQbQYuc968rhPDuq9wVWkaAEEZhbQPPeCwvwfuA643nRzsNiM95Y4uucmS8Kg4l We Live for Humanity! #EthiopianRedCross #ERCS #SomaliRegionalBranch #LeadershipTransition #BoardMembers #HumanitarianLeadership #Volunteerism #HumanitarianAction

በመቻቻል፣ በመደማመጥ እና በሕይወት ክህሎት የታነጹ ወጣቶች ለሰላምና ለተሻለ ማኅበረሰብ የራሳቸውን ድርሻ ይወጣሉ። ለሰብዓዊነት እንኖራለን! Young people equipped with tolerance, listening skills, and life skills can play their part in building peace and a better society. We Live for Humanity! #YouthForPeace #SocialCohesion #Peacebuilding #LifeSkills #Tolerance #ListeningForPeace #ERCS #DanishRedCross #SouthWollo #BuildingPeace ------------ 📌Website: https://redcrosseth.org/ 📌Facebook: https://web.facebook.com/EthiopianRedCross 📌Instagram፡ https://www.instagram.com/ercs1935/ 📌LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/ethiopian-red-cross-society/ 📌YouTube: https://www.youtube.com/@ethiopianredcross3516 📌X(Twitter): https://x.com/EthioRedCross 📌Telegram: https://t.me/ERCSHQ 📌 Tiktok: https://www.tiktok.com/@ercs1935 📌 Flickr፡- https://www.flickr.com/photos/137615657@N05/

በማኅበሩ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመስቀል ደመራ በዓል ላይ የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ አገልግሎት ሰጠ በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ ቤት መስከረም 16 ቀን 20
+5
በማኅበሩ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመስቀል ደመራ በዓል ላይ የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ አገልግሎት ሰጠ በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ ቤት መስከረም 16 ቀን 2019 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ በደመቀ ሁኔታ በተከበረው የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል ላይ ሰፊ የድንገተኛ የህክምና አገልግሎትና የመጀመሪያ ደረጃ የህክምና እርዳታ (First Aid) አገልግሎት ሰጥቷል። ለተጨማሪ፡- https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid02DapaxDEhWyASUQvBF5f3TVcr8xxG2BeowjxW5V1chhCr8jvkqPX64MB9BJyDDcSRl ለሰብዓዊነት እንኖራለን! ------------------ ERCS Addis Ababa Branch Provides First Aid Services During Meskel Demera Celebration The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Addis Ababa Branch provided comprehensive First Aid and emergency medical services during the annual Meskel Demera celebration held at Meskel Square on September 26, 2026. For more; https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid02DapaxDEhWyASUQvBF5f3TVcr8xxG2BeowjxW5V1chhCr8jvkqPX64MB9BJyDDcSRl We Live for Humanity! #EthiopianRedCrossSociety #ERCS #Meskel #MeskelDemera #FirstAid #EmergencyMedicalServices #Volunteerism #HumanitarianAction #PublicSafety

ማኅበሩ ወጣት መሪዎችን በአቅም ግንባታ በስልጠናዎች እያጠናከረ ነው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የወጣቶች ልማት፣ የበጎ ፈቃደኞችና የአባልነት መምሪያ ከዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ባገኘው ድ
+6
ማኅበሩ ወጣት መሪዎችን  በአቅም ግንባታ በስልጠናዎች  እያጠናከረ ነው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የወጣቶች ልማት፣ የበጎ ፈቃደኞችና የአባልነት መምሪያ  ከዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ባገኘው ድጋፍ ከመስከረም 13 እስከ 15 ቀን 2019 ዓ.ም. በአዳማ ከተማ ለወጣት መሪዎች የሦስት ቀናት የአቅም ግንባታ ሥልጠና አካሂዷል። ለተጨማሪ፡- https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid02BbH1wnj9JYo423bh81de8EjiQbvzKxaDtEK6aqgv4xFFsuLXPdTA9pf9h1VZQ7T7l ለሰብዓዊነት እንኖራለን! --------- ERCS Strengthens Youth Leaders Through Capacity-Building Training With support from the International Committee of the Red Cross (ICRC), the Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Youth Development, Volunteer and Membership Department conducted a three-day capacity-building training for youth leaders in Adama from September 23–25, 2026. For more: https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid02BbH1wnj9JYo423bh81de8EjiQbvzKxaDtEK6aqgv4xFFsuLXPdTA9pf9h1VZQ7T7l We Live for Humanity #EthiopianRedCross #ERCS #YouthLeadership #YouthVolunteers #Volunteerism #HumanitarianLeadership #YouthDevelopment #ICRC #RedCrossRedCrescent #SaferAccess

ማኅበሩ ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ለሚያስገነባው የውሃ ፕሮጀክት የቦታ ርክክብ ተከናወነ በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከእንግሊዝ መንግስት የ
+5
ማኅበሩ ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ለሚያስገነባው የውሃ ፕሮጀክት የቦታ ርክክብ ተከናወነ   በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከእንግሊዝ መንግስት የውጭ ፣ የጋራ ብልጽግና እና ልማት ቢሮ (FCDO) ጋር በመተባበር  በማዕከላዊ ኢትዮጵያ  ክልል ሀዲያ ዞን ሶሮ ወረዳ ቆሻ ቀበሌ የሚስተዋለውን የንጹህ መጠጥ ውሃ እጥረት በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችልና ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚገነባ የንጹህ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የጥናት ዲዛይን ሰነድ እና የቦታ ርክክብ ተከናውኗል።   ለተጨማሪ፡- https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid0srWxVRV4Dtmo3Rq5LNUby9UevXQjh6LYj3p9AFXF1XLshumFghGf4HuxY22Yxstml ለሰብዓዊነት እንኖራለን! --- Site Handover Completed for Clean Water Project Costing Over 100 Million Birr The Central Ethiopia Regional Branch of the Ethiopian Red Cross Society (ERCS), in collaboration with the UK’s Foreign, Commonwealth and Development Office (FCDO), has completed the handover of the project site and design documents for a clean drinking water project in Kosha Kebele, Soro Woreda, Hadiya Zone, Central Ethiopia Region. https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid0srWxVRV4Dtmo3Rq5LNUby9UevXQjh6LYj3p9AFXF1XLshumFghGf4HuxY22Yxstml