fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Ethiopian Red Cross Society

Ethiopian Red Cross Society

رفتن به کانال در Telegram

This is Ethiopian Red Cross Society Headquarters' Telegram channel, which was set up to discuss humanitarian issues and the organization's humanitarian assistance efforts.

نمایش بیشتر
7 485
مشترکین
+1424 ساعت
+1037 روز
+59330 روز
آرشیو پست ها
ማኅበሩ በትግራይ ክልል ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት ከ68 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በትግራይ ክልል ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት ከ 68 ሚሊ
+2
ማኅበሩ በትግራይ ክልል ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት ከ68 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በትግራይ ክልል ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት ከ 68 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የመድሃኒት፣የምግብና የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ለተጨማሪ፡- ለሰብዓዊነት እንኖራለን! ------------ ERCS Provides Support Worth Over Birr 68 Million to Damaged Health Facilities in Tigray Region The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) has provided medicines, food assistance, and financial support valued at more than Birr 68 million to health facilities affected in the Tigray Region. For more: https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid0JF2N1mf7e7STz4reCVsaq7xREjEiVnjmGAhBdmB9S2PrWvQrcT9Ph9nasRWX1d8Nl We Live for Humanity! #EthiopianRedCrossSociety #Tigray #HumanitarianAction #EmergencyRelief #HealthSupport #MedicalAssistance #FoodAssistance #FCDO #UKGovernment #HumanitarianResponse #WeLiveForHumanity! ----------- 📌Website: https://redcrosseth.org/ 📌Facebook: https://web.facebook.com/EthiopianRedCross 📌Instagram፡ https://www.instagram.com/ercs1935/

በማኅበሩ የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሥነ ልቦናዊ የመጀመሪያ ደረጃ ዕርዳታና የበጎ ፈቃደኝነት አቅምን እያጠናከረ ነው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከዴንማርክ ቀይ መስቀል ጋር በመተባበር ለማ
በማኅበሩ የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሥነ ልቦናዊ የመጀመሪያ ደረጃ ዕርዳታና የበጎ ፈቃደኝነት አቅምን እያጠናከረ ነው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከዴንማርክ ቀይ መስቀል ጋር በመተባበር ለማኅበሩ የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሠራተኞችና ሙያዊ በጎ ፈቃደኞች በሥነ ልቦናዊ የመጀመሪያ ደረጃ ዕርዳታ (PFA)፣ በራስ እንክብካቤና በበጎ ፈቃደኝነት መሠረታዊ ጽንሰ ሐሳቦች ዙሪያ የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና እየሰጠ ይገኛል። ለተጨማሪ፡- https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid0Vqkx6CppPtdaTRnDDLZN7tXZCBHJDwRS93pJRWAT7jipTuMmiNuWVHigZV1MWmLMl ለሰብዓዊነት እንኖራለን! ------------ ERCS Strengthens Harari Branch Capacity in PFA and Volunteerism The Ethiopian Red Cross Society (ERCS), in collaboration with the Danish Red Cross, is conducting a capacity-building training for staff and professional volunteers of the ERCS Harari Regional Branch on Psychological First Aid (PFA), self-care, and the basic concepts of volunteerism. For more: https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid0Vqkx6CppPtdaTRnDDLZN7tXZCBHJDwRS93pJRWAT7jipTuMmiNuWVHigZV1MWmLMl We Live for Humanity! #EthiopianRedCross #ERCS #DanishRedCross #HarariRegionalBranch

በማኅበሩ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የክረምት በጎ ፍቃድ ስራዎች የማጠቃለያ መርሐ ግብር አከናወነ የኢትዮጵያ ቀይ ቀይመስቀል ማኅበር የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ባለፉት ሁለት የክረምት ወራት ሲያከናዉ
+4
በማኅበሩ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የክረምት በጎ ፍቃድ ስራዎች የማጠቃለያ መርሐ ግብር አከናወነ የኢትዮጵያ ቀይ ቀይመስቀል ማኅበር የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ባለፉት ሁለት የክረምት ወራት ሲያከናዉናቸዉ የቆያቸዉን የበጎ ፈቃድ ስራዎች ክንዉን አስመልክቶ የማጠቃለያ መርሃ ግብሩን አከናውኗል። ለተጨማሪ፡- https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid0H2oUsTN2hPMmPT8QRMgS8DY4cQt6FA7B2E9UFArNXaN5TCfA41YpmRHsmrQ4MTVRl ለሰብዓዊነት እንኖራለን! ------------ ERCS Dire Dawa Branch Concludes Summer Volunteer Activities The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Dire Dawa Branch Office has held a closing ceremony to review and celebrate the volunteer activities carried out over the past two summer months. For more: https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid0H2oUsTN2hPMmPT8QRMgS8DY4cQt6FA7B2E9UFArNXaN5TCfA41YpmRHsmrQ4MTVRl We Live for Humanity! #EthiopianRedCrossSociety #ERCS #DireDawa #YouthVolunteers #Volunteerism #YouthEngagement #CommunityService #HumanitarianAction #BackToSchool #WeLiveForHumanity ---------- 📌Website: https://redcrosseth.org/ 📌Facebook: https://web.facebook.com/EthiopianRedCross

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ደቡብ ወሎ ቅርንጫፍ የዓለም የአእምሮ ጤና ቀንን አከበረ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የደቡብ ወሎ ቅርንጫፍ፣“የተኖሩ ልምዶች ይደመጡ፤ እውነተኛ ድምፆች፣ እውነተኛ
+3
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ደቡብ ወሎ ቅርንጫፍ የዓለም የአእምሮ ጤና ቀንን አከበረ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የደቡብ ወሎ ቅርንጫፍ፣“የተኖሩ ልምዶች ይደመጡ፤ እውነተኛ ድምፆች፣ እውነተኛ ለውጥ” በሚል መሪ ቃል የዘንድሮውን የዓለም የአእምሮ ጤና ቀን በደሴ ከተማ አክብሯል። ለተጨማሪ፡- https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid02izb8e9UDwsHC68LRyXWeYkW3LfKYrEnJYUPZAQWffG1o5Q8a5szxckC96HKuBKTal ለሰብዓዊነት እንኖራለን! ------------------------- ERCS South Wollo Branch Commemorates World Mental Health Day 2026 The Ethiopian Red Cross Society (ERCS), South Wollo Branch, commemorated World Mental Health Day 2026 in Dessie under the theme “Lived Experiences Heard: Real Voices, Real Change.” For more: https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid02izb8e9UDwsHC68LRyXWeYkW3LfKYrEnJYUPZAQWffG1o5Q8a5szxckC96HKuBKTal We Live for Humanity! #EthiopianRedCross #ERCS #WorldMentalHealthDay2026 #MentalHealth #MentalHealthAwareness #MHPSS #PsychosocialSupport #EndStigma #MentalWellbeing #InclusiveCommunities #HumanitarianAction #SouthWollo #Dessie #WeLiveForHumanity -------- 📌Website: https://redcrosseth.org

የፊንላንድ ቀይ መስቀል የልዑካን ቡድን ከማኅበሩ ጋር ያለውን ትብብር ለማጠናከር ያለመ የሥራ ጉብኝት አደረገ በፊንላንድ ቀይ መስቀል የዓለም አቀፍ ልማት ዳይሬክተሯ ወይዘሮ ቲና ሳሪኮስኪ የተመራ የል
+6
የፊንላንድ ቀይ መስቀል የልዑካን ቡድን ከማኅበሩ ጋር ያለውን ትብብር ለማጠናከር ያለመ የሥራ ጉብኝት አደረገ በፊንላንድ ቀይ መስቀል የዓለም አቀፍ ልማት ዳይሬክተሯ ወይዘሮ ቲና ሳሪኮስኪ የተመራ የልዑካን ቡድን በሁለቱ ብሔራዊ ማኅበራት መካከል ያለውን ትብብር ለማጠናከር ያለመ የሥራ ጉብኝት በአዲስ አበባ በሚገኘው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር  ብሔራዊ ጽ/ቤት አካሒዷል። ለተጨማሪ፡- https://redcrosseth.org/blog/2026/10/26/finnish-red-cross-delegation-visits-ercs-headquarters-to-strengthen-partnership/ ለሰብዓዊነት እንኖራለን! ------------ Finnish Red Cross Delegation Visits ERCS Headquarters to Strengthen Partnership   A delegation from the Finnish Red Cross, led by Ms. Tiina Saarikoski, Director of International Development, paid a courtesy visit to the Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Headquarters in Addis Ababa to strengthen the partnership between the two National Societies and explore areas of continued collaboration. For more: https://redcrosseth.org/blog/2026/10/26/finnish-red-cross-delegation-visits-ercs-headquarters-to-strengthen-partnership/ We Live for Humanity! #EthiopianRedCross #ERCS #FinnishRedCross #HumanitarianPartnership

Internal /External Vacancy Announcement The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) wants to recruit employees in the following va
+2
Internal /External Vacancy Announcement   The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) wants to recruit employees in the following vacant positions the details of which are mentioned below. I.  Details of the vacant position Job Title: Director, Youth Development, Volunteers, and Members Work Unit: Volunteers, Members and Youth development sector Reports to:  DSG, Youth Development, Volunteers, and Members sector           Terms of employment:  Permanent after probation period Place of Work: Addis Ababa Salary: As per the organizations salary scale Qualification Requirements:   Second/first degree in Management, International Development, Public Administration, Regional and Local Development, Development Studies, Business Administration, Leadership, Organizational Development, Political Science and International Relations, and 10/12 years’ relevant work experience, of which 5/7 years in a managerial position(s). For More: https://redcrosseth.org/job/director-youth-development-volunteers-and-members/

የእንግሊዝ ቀይ መስቀል በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ሰብዓዊ ሠራተኛ ህልፈት የተሰማውን ሐዘን ገለጸ የእንግሊዝ ቀይ መስቀል በሥራ ላይ እያለ ሕይወቱን ላጣው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ሰብዓዊ
የእንግሊዝ ቀይ መስቀል በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ሰብዓዊ ሠራተኛ ህልፈት የተሰማውን ሐዘን ገለጸ የእንግሊዝ ቀይ መስቀል በሥራ ላይ እያለ ሕይወቱን ላጣው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ሰብዓዊ ሠራተኛ በነበረው በአቶ ሙሉጌታ አንዱዓለም ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገልጿል። በጥቅምት 11 ቀን 2019 ዓ.ም ለማኅበሩ በላከው የሐዘን ደብዳቤ፣ የእንግሊዝ ቀይ መስቀል ለአቶ ሙሉጌታ ቤተሰብ፣ ወዳጆችና የሥራ ባልደረቦቹ የተሰማውን ልባዊ የሐዘን በመግለጫው አስተላልፏል። የአቶ ሙሉጌታን የሰብዓዊ ሥራ ቁርጠኝነትና አገልግሎትም አድንቋል። የእንግሊዝ ቀይ መስቀል በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ሌሎችን ለመርዳት በቁርጠኝነት የሚሠሩ የሰብዓዊ ሠራተኞችና በጎ ፈቃደኞች የሚያጋጥማቸውን አደጋዎች በማስታወስ፣ የእንግሊዝ ቀይ መስቀል ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር እና በዚህ አሳዛኝ ህልፈት ከተጎዱ ሁሉ ጋር ያለውን አጋርነት አረጋግጧል። ለሰብዓዊነት እንኖራለን! #EthiopianRedCross #ERCS #BritishRedCross #HumanitarianWorkers #WeLiveForHumanity -------- 📌Website: https://redcrosseth.org/ 📌Facebook: https://web.facebook.com/EthiopianRedCross 📌Instagram፡ https://www.instagram.com/ercs1935/ 📌LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/ethiopian-red-cross-society/ 📌YouTube: https://www.youtube.com/@ethiopianredcross3516 📌X(Twitter): https://x.com/EthioRedCross 📌 Tiktok: https://www.tiktok.com/@ercs1935

የጀርመን ቀይ መስቀል ለማኅበሩ የሐዘን መግለጫ መልዕክት አስተላለፈ የጀርመን ቀይ መስቀል በጥቅምት 4 ቀን 2019 ዓ.ም በመተከል ዞን በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር አምቡላንስ ላይ በተፈጸመ ጥቃት
የጀርመን ቀይ መስቀል ለማኅበሩ የሐዘን መግለጫ መልዕክት አስተላለፈ የጀርመን ቀይ መስቀል በጥቅምት 4 ቀን 2019 ዓ.ም በመተከል ዞን በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር አምቡላንስ ላይ በተፈጸመ ጥቃት በሰብዓዊ ተግባሩ ላይ እያለ ሕይወቱን ባጣው በአቶ ሙሉጌታ አንዱዓለም ሞት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገልጿል። በጥቅምት 6 ቀን 2019 ዓ.ም በጻፈው የሐዘን ደብዳቤ፤ የጀርመን ቀይ መስቀል ለአቶ ሙሉጌታ ቤተሰብ፣ ጓደኞችና ለመላው የማኅበሩ ሰራተኞች ልባዊ የሐዘን መግለጫውን አስተላልፏል። ከማኅበሩ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤትና ከብሔራዊ ጽ/ቤቱ ጋር ያለውን አጋርነት አጠናክሮ እንደሚቀጥልም አረጋግጧል። የጀርመን ቀይ መስቀል ሰብዓዊ ሠራተኞች በሰብዓዊ ተግባራቸው ላይ የሚያጋጥማቸውን አደጋዎች በማስታወስ፤ ደኅንነትና ጥበቃ ለማረጋገጥ ያለውን ድጋፍ አጠናክሯል። ለሰብዓዊነት እንኖራለን! #EthiopianRedCross #ERCS #GermanRedCross #HumanitarianWorkers #WeLiveForHumanity @Deutsches Rotes Kreuz ------------ 📌Website: https://redcrosseth.org/ 📌Facebook: https://web.facebook.com/EthiopianRedCross 📌Instagram፡ https://www.instagram.com/ercs1935/ 📌LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/ethiopian-red-cross-society/ 📌YouTube: https://www.youtube.com/@ethiopianredcross3516 📌X(Twitter): https://x.com/EthioRedCross 📌 Tiktok: https://www.tiktok.com/@ercs1935

የማኅበሩ ከፍተኛ አመራሮች በትግራይ ያለውን የሰብዓዊ ምላሽ እንቅስቃሴን ጎበኙ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የቦርድ እና የሥራ አስፈጻሚ አመራሮች ልዑክ በትግራይ ክልል ያለውን የሰብዓዊ ሁኔታ ለመ
+9
የማኅበሩ ከፍተኛ አመራሮች በትግራይ ያለውን የሰብዓዊ ምላሽ እንቅስቃሴን ጎበኙ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የቦርድ እና የሥራ አስፈጻሚ አመራሮች ልዑክ በትግራይ ክልል ያለውን የሰብዓዊ ሁኔታ ለመገምገምና በግጭት ለተጎዱ ማኅበረሰቦች የሚደረገውን ድጋፍ ለማጠናከር ጥቅምት 12 ቀን 2019 ዓ.ም. በመቐለ ጉብኝት አድርጓል። ለተጨማሪ፡- https://redcrosseth.org/blog/2026/10/24/ercs-leadership-visits-mekelle-to-assess-humanitarian-response-in-tigray/ ለሰብዓዊነት እንኖራለን! ---------------- ERCS Leadership Visits Mekelle to Assess Humanitarian Response in Tigray A delegation of the Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Governing Board and executive leadership visited Mekelle, Tigray, on October 22, 2026, to assess the humanitarian situation and strengthen support for conflict-affected communities. For more: https://redcrosseth.org/blog/2026/10/24/ercs-leadership-visits-mekelle-to-assess-humanitarian-response-in-tigray/   We Live for Humanity! ----------------- #EthiopianRedCross #ERCS #Tigray #HumanitarianResponse #Humanity #WeLiveForHumanity #ICRC  #FCDO#UKinEthiopia ----- 📌Website: https://redcrosseth.org/

ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ በከለላ፣ በሥርዓተ-ጾታና በአካታችነት ላይ ያተኮረ ስልጠና ሰጠ! የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዴንማርክ ቀይ መስቀል ጋር በመተባበር፣ የከለላ፣ የ
ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ በከለላ፣ በሥርዓተ-ጾታና በአካታችነት ላይ ያተኮረ ስልጠና ሰጠ! የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዴንማርክ ቀይ መስቀል ጋር በመተባበር፣ የከለላ፣ የሥርዓተ-ጾታና የአካታችነት (Protection, Gender and Inclusion – PGI) መርሆዎችን በሰብዓዊ ሥራዎች ውስጥ ለማስፋፋት ያለመ የአቅም ግንባታ ስልጠና በድሬዳዋ ከተማ ሰጥቷል። https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid0c9Vy4HxLdWhMtDJxbmizPzRYXSfGqavaVEKnjyBhP68Z7sS3ik4Ku9MXHEgJWa6Nl ለሰብዓዊነት እንኖራለን! ------------ Harari Branch Office Conducts Protection, Gender and Inclusion (PGI) Training The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Harari Regional Branch Office, in collaboration with the Danish Red Cross, conducted a capacity-building training on Protection, Gender and Inclusion (PGI) in Dire Dawa. https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid0c9Vy4HxLdWhMtDJxbmizPzRYXSfGqavaVEKnjyBhP68Z7sS3ik4Ku9MXHEgJWa6Nl We Live for Humanity! #EthiopianRedCrossSociety #ERCS #HarariBranch #DanishRedCross #Protection #GenderAndInclusion #PGI #HumanitarianAction #Inclusion #Equality #Dignity #Volunteers #WeLiveForHumanity

ኮሚቴው ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሐዘን መግለጫ መልዕክት አስተላለፈ ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ (ICRC) የኢትዮጵያ ልዑክ ሰብዓዊ ተግባሩን እያከናወነ ሕይወቱን ላጣውና የኢትዮጵያ ቀይ
ኮሚቴው ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሐዘን መግለጫ መልዕክት አስተላለፈ ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ (ICRC) የኢትዮጵያ ልዑክ ሰብዓዊ ተግባሩን እያከናወነ ሕይወቱን ላጣውና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የአምቡላንስ አሽከርካሪ በነበረው በአቶ ሙሉጌታ አንዱዓለም አሳዛኝ ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገልጿል። ለተጨማሪ፡- https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid0TU9hiCP5mvkzUEPEkh5YdZwxDuM51cmCQYAGcS3xg8Gh934SbWxgYkSs7g9mGHYvl ለሰብዓዊነት እንኖራለን! -------------------- ICRC Delegation in Ethiopia Extends Condolences Following the Death of ERCS Ambulance Driver The International Committee of the Red Cross (ICRC) delegation in Ethiopia has expressed deep sorrow over the tragic death of Mr. Mulugeta Andualem, an Ethiopian Red Cross Society (ERCS) ambulance driver who lost his life while carrying out his humanitarian duties. https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid0TU9hiCP5mvkzUEPEkh5YdZwxDuM51cmCQYAGcS3xg8Gh934SbWxgYkSs7g9mGHYvl  We Live for Humanity! #EthiopianRedCross #ICRC #HumanitarianWorkers #WeLiveForHumanity International Committee of the Red Cross Ethiopia

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ዶ/ር አሻ መሐመድ በተበረከተላቸው ብሔራዊ ክብር የእንኳን ደስ ያለዎት መልዕቱን አስተላለፈ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በኬንያ ብሔራዊ በዓል በሆነው የማሹጃ ክብረ
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ዶ/ር አሻ መሐመድ በተበረከተላቸው ብሔራዊ ክብር የእንኳን ደስ ያለዎት መልዕቱን አስተላለፈ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር  በኬንያ ብሔራዊ በዓል በሆነው የማሹጃ  ክብረ በዓል ላይ ለዶ/ር አሻ መሐመድ የኬንያ ብሔራዊ ጀግና ክብር በመሰጠቱ የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክቱን አስተላልፏል። ለተጨማሪ፡- https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid02ZzLuTaVMSpM8L331Zp1nPwtYbzRdC51YBQ1k7jyjAqTTymmrHpAjVGCVuq8zdN99l ለሰብዓዊነት እንኖራለን! ------------------------ ERCS Congratulates Dr. Asha Mohammed on National Honour The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) warmly congratulates Dr. Asha Mohammed on being honored as a National Hero of Kenya during the 2026 Mashujaa Day celebrations. For more: https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid02ZzLuTaVMSpM8L331Zp1nPwtYbzRdC51YBQ1k7jyjAqTTymmrHpAjVGCVuq8zdN99l #Ethiopian RedCrossSociety #KenyaRedCross #HumanitarianLeadership #MashujaaDay2026 #WeLiveForHumanity We Live for Humanity! -------------- 📌Website: https://redcrosseth.org/ 📌Facebook: https://web.facebook.com/EthiopianRedCross

የስዊድን ቀይ መስቀል ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሐዘን መግለጫ መልዕክት አስተላለፈ የስዊድን ቀይ መስቀል ማኅበር በሰብዓዊ አገልግሎት ተግባሩ ላይ እያለ ሕይወቱን ላጣውና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀ
የስዊድን ቀይ መስቀል ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሐዘን መግለጫ መልዕክት አስተላለፈ የስዊድን ቀይ መስቀል ማኅበር በሰብዓዊ አገልግሎት ተግባሩ ላይ እያለ ሕይወቱን ላጣውና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የአምቡላንስ አሽከርካሪ በነበረው ለአቶ ሙሉጌታ አንዱዓለም ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ለማኅበሩ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶችና ለሥራ ባልደረቦቹ ገልጿል። በጥቅምት 10 ቀን 2019 ዓ.ም በተጻፈ የሐዘን ደብዳቤ፣ የስዊድን ቀይ መስቀል ማኅበር ዋና ጸሐፊ ኡልሪካ ሞዴር በአቶ ሙሉጌታ አሳዛኝ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን የገለጹ ሲሆን በሰብዓዊ አገልግሎት ላይ በግንባር ቀደምነት የሚሠሩ የሰብአዊ እርዳታ ሠራተኞች በየጊዜው እየተጋፈጡ ላሉት አደጋ አሳሳቢነት ትኩረት ሰጥተዋል። ማኅበሩ የሰብዓዊ እርዳታ ሠራተኞች በዓለም አቀፍ የሰብዓዊነት ሕግ መሠረት በማንኛውም ጊዜ መከበርና መጠበቅ እንዳለባቸው፣ ሕይወት አድን ሥራቸውንም በደህንነትና ያለ ስጋት ማከናወን እንዲችሉ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን አስገንዝቧል። ለሰብዓዊነት እንኖራለን! -------------- 📌Website: https://redcrosseth.org/ 📌Facebook: https://web.facebook.com/EthiopianRedCross 📌Instagram፡ https://www.instagram.com/ercs1935/ 📌LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/ethiopian-red-cross-society/ 📌YouTube: https://www.youtube.com/@ethiopianredcross3516 📌X(Twitter): https://x.com/EthioRedCross 📌 Tiktok: https://www.tiktok.com/@ercs1935

የቱርክ ቀይ ጨረቃ ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሐዘን መግለጫ ላከ የቱርክ ቀይ ጨረቃ (Türk Kızılay) በሰብዓዊ አገልግሎት ተግባሩ ላይ እያለ በታጠቁ ኃይሎች ጥቃት ሕይወቱን ያጣውን የኢት
የቱርክ ቀይ ጨረቃ ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሐዘን መግለጫ ላከ የቱርክ ቀይ ጨረቃ (Türk Kızılay) በሰብዓዊ አገልግሎት ተግባሩ ላይ እያለ በታጠቁ ኃይሎች ጥቃት ሕይወቱን ያጣውን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የአምቡላንስ አሽከረርካሪ  አቶ ሙሉጌታ አንዱዓለምን ህልፈት አስለመልክቶ  ለማኅበሩ የሐዘን መግለጫ ልኳል። የቱርክ ቀይ ጨረቃ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ዶክተር ፋትማ ሜሪች ይልማዝ ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ፕሬዝዳንት አቶ አበራ ቶላ  በላኩት የሐዘን መግለጫ ደብዳቤ፤ ለሟች ቤተሰቦች፣ ለወዳጅ ዘመዶቹና ለሥራ ባልደረቦቹ እንዲሁም ለመላው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ያላቸውን ልባዊ ሐዘን ገልጸዋል። የቱርክ ቀይ ጨረቃ ሰብዓዊ ሠራተኞች፣ የሕክምና ባለሙያዎች እና አምቡላንሶች በማንኛውም ጊዜ መከበርና መጠበቅ እንዳለባቸው በማስገንዘበብ ፤ ለሰው ልጆች ሁሉ ሕይወት አድን ሰብዓዊ እርዳታ ደህንነቱ ተጠብቆና ያለ እንቅፋት እንዲደርስ ያለውን ድጋፍ ገልጿል። ለሰብዓዊነት እንኖራለን! #EthiopianRedCross #TurkishRedCrescent #Condolences #HumanitarianWorkers #HumanitarianAction #ProtectionOfHumanitarianWorkers #Humanity #HumanitarianPrinciples #AmbulanceSafety #WeLiveForHumanity #RedCrossRedCrescent ---------------- 📌Website: https://redcrosseth.org/ 📌Facebook: https://web.facebook.com/EthiopianRedCross 📌Instagram፡ https://www.instagram.com/ercs1935/ 📌LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/ethiopian-red-cross-society/

በተመድ የኢትዮጵያ የሰብዓዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ቢሮ በማኅበሩ የአምቡላንስ አሽከርካሪ ህልፈት የተሰማውን ሐዘን ገለጸ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ የሰብዓዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ቢሮ (UN
+1
በተመድ የኢትዮጵያ የሰብዓዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ቢሮ በማኅበሩ የአምቡላንስ አሽከርካሪ ህልፈት የተሰማውን ሐዘን ገለጸ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ የሰብዓዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ቢሮ (UN OCHA) በጥቅምት 4 ቀን 2019 ዓ.ም በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ መተከል ዞን፣ ዳንጉር ወረዳ በሰብዓዊ አገልግሎት ላይ እያለ በታጠቁ ኃይሎች ጥቃት ሕይወቱን ያጣውን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የአምቡላንስ አሽከርካሪ የነበረውን የአቶ ሙሉጌታ አንዱዓለምን ህልፈት አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ጥልቅ ሐዘኑን ገልጿል። ለሰብዓዊነት እንኖራለን! https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid0ahBuE8P2QkY2Lo4JPePgbnGrSJUqciedrQ3dXTX1dWAFnyUAFQPcenDabXyFkbp5l ------- OCHA Ethiopia Expresses Condolences Over the Killing of ERCS Ambulance Driver The United Nations Office for the Coordination of Humanitarian Affairs (OCHA) in Ethiopia has expressed its deepest condolences to the Ethiopian Red Cross Society (ERCS) following the killing of ambulance driver Ato Mulugeta Andualem during a humanitarian mission in Dangur Woreda, Metekel Zone, Benishangul-Gumuz Region, on 14 October 2026. https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid0ahBuE8P2QkY2Lo4JPePgbnGrSJUqciedrQ3dXTX1dWAFnyUAFQPcenDabXyFkbp5l

ENTRANCE EXAMINATION DATE ANNOUNCEMENT NOTICE TO CERTIFICATE PROGRAM APPLICANTS The Ethiopian Red Cross Society’s School of H
+7
ENTRANCE EXAMINATION DATE ANNOUNCEMENT NOTICE TO CERTIFICATE PROGRAM APPLICANTS   The Ethiopian Red Cross Society’s School of Humanity informs shortlisted applicants that the entrance examination will be held on Sunday, 25 October 2026, at 9:00 a.m. · Venue: School of Humanity Campus, Adey Abeba, Saris ·  Please check the shortlist to confirm whether you have been selected. Shortlisted applicants must bring a valid identification card. · Latecomers will not be admitted. The School of Humanity sincerely apologizes that, due to limited space, we are unable to administer the examination to all applicants. We received 663 applications and shortlisted 378 applicants based on the age criteria. Even this number is considerably larger than the 60 places available for qualified applicants. ·  Applicants who were not shortlisted may now be considered in the future, depending on the number of applicants. Thank you for your interest and understanding.   We Live for Humanity!

ማኅበሩ በሞያሌ የማኅበረሰብ ተኮር የበሽታ ክትትልና የወረርሽኝ ዝግጁነትን እያጠናከረ ነው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከዓለም አቀፉ የቀይ መስቀልና የቀይ ጨረቃ ማኅበራት ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር
ማኅበሩ በሞያሌ የማኅበረሰብ ተኮር የበሽታ ክትትልና የወረርሽኝ ዝግጁነትን እያጠናከረ ነው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር  ከዓለም አቀፉ የቀይ መስቀልና የቀይ ጨረቃ ማኅበራት ፌዴሬሽን  ጋር በመተባበር፣ በሞያሌና በአካባቢው ለሚገኙ የጤና ኤክስቴንሽን ሠራተኞችና የማኅበረሰብ በጎ ፈቃደኞች በማኅበረሰብ ተኮር የበሽታ ክትትል፣ የአደጋ ሥጋት ተግባቦትና የማኅበረሰብ ተሳትፎ  ላይ ያተኮረ ሥልጠና እየሰጠ ይገኛል።። ለተጨማሪ፡- https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid0rp2WbjGjQth9B1Gjs5hSJrNy9mQp5aVgLghFukWLoCpEZvNwqG7Kmrcn8kEv4Liul ለሰብዓዊነት እንኖራለን! ----- ERCS Strengthens Community-Level Surveillance and Epidemic Preparedness in Moyale The Ethiopian Red Cross Society (ERCS), in partnership with the International Federation of Red Cross and Red Crescent Societies (IFRC), is conducting a cascading training on Community-Based Surveillance (CBS) and Risk Communication and Community Engagement (RCCE) for Health Extension Workers and community volunteers in Moyale and surrounding border communities. For more: https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid0rp2WbjGjQth9B1Gjs5hSJrNy9mQp5aVgLghFukWLoCpEZvNwqG7Kmrcn8kEv4Liul

Internal /External Vacancy Announcement ERCS wants to recruit employees in the following vacant positions, the details of whi
+4
Internal /External Vacancy Announcement   ERCS wants to recruit employees in the following vacant positions, the details of which are mentioned below. I.  Details of the vacant position Job Title: NCD Project Coordinator Work Unit:   Danish Red Cross Delegation Office - Addis Ababa Ethiopia     Reports to: Country Manager of DRC, Ethiopia Terms of employment:  Contract   Place of Work:   Addis Abeba, Ethiopia, with frequent travel to project sites Salary:     Attractive   Qualification Requirements: ·  Master’s/Bachelor’s degree in public health, Nursing, Medicine, Health Management, or related field. · 7/9 years of relevant experience from MoH/Regional Health Bureaus or humanitarian or development organizations working on supporting government health systems or working with MoH/RHBs. · Proven experience in budget management, planning, reporting, and coordination with stakeholders. For more: https://redcrosseth.org/job/ncd-project-coordinator/ How to Apply Applyhere:https://ee.ifrc.org/x/fqTf4qqW

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) wants to recruit employees in the following vacant positions the details of which are
+2
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) wants to recruit employees in the following vacant positions the details of which are mentioned below. Details of the vacant position Job Title:  Heavy Truck Driver Work Unit: ERCS Fright Transport Service Unit Reports to:  Transport Operation Team Lead Terms of employment:  Contract Place of Work Addis Ababa Salary:    As per the organizations salary scale Qualification Requirements:   ·  TVET level III in Auto Motive Technology/Auto Mechanic/ 10th or 12th grade completed and 5th grade/Dry Cargo III Heavy Truck Driving License ·  5/7 years relevant Work experience.   For more: https://redcrosseth.org/job/heavy-truck-driver/ How to Apply We invite candidates meeting the required qualifications to fill out online employment application form With the indicated link  https://ee.ifrc.org/x/fqTf4qqW or https://erp.redcrosseth.org/job-opening?opening=heavy-truck-driver-ercs-fright-transport-service-unit  before October 27, 2026.

ማኅበሩ ለሠራተኞቹና ለባለድርሻ አካላት የቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥርዓት የአሰልጣኞች ስልጠና ሰጠ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከኔዘርላንድ ቀይ መስቀል እና ከዴንማርክ ቀይ መስቀል ጋር በመተባበር እን
+9
ማኅበሩ ለሠራተኞቹና ለባለድርሻ አካላት የቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥርዓት የአሰልጣኞች ስልጠና ሰጠ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከኔዘርላንድ ቀይ መስቀል እና ከዴንማርክ ቀይ መስቀል ጋር በመተባበር እንዲሁም ከአውሮፓ ሕብረት የዜጎች ጥበቃ እና የሰብዓዊ ዕርዳታ ስራዎች ጠቅላይ ዳይሬክቶሬት (DG ECHO) በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ከጥቅምት 5 እሰከ 7 ቀን 2019ዓ.ም ድረስ በቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥርዓት ላይ ለሰራተኞቹና ባላድርሻ አካላት የአሰልጣኞች ስልጠና በአዳማ ሰጥቷል። ለተጨማሪ፡ https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid022QLrc7tgXXyFN3JcCUkx8RLeuJrDHpJwjB1AxDqakw1ihRPTiXBJZJyiVcEZq4bJlለሰብዓዊነት እንኖራለን! -- ERCS Provides ToT on EWS to Staff and Stakeholders The Ethiopian Red Cross Society (ERCS), in partnership with the Netherlands Red Cross and Danish Red Cross, and with funding from the Directorate-General for European Civil Protection and Humanitarian Aid Operations (DG ECHO), has provided Training of Trainers (ToT) on Early Warning Systems (EWS) to its staff and stakeholders from October 15 to 17, 2026, in Adama city. For more: https://web.facebook.com/EthiopianRedCross/posts/pfbid022QLrc7tgXXyFN3JcCUkx8RLeuJrDHpJwjB1AxDqakw1ihRPTiXBJZJyiVcEZq4bJl We Live for Humanity!