en
Feedback
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Open in Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Show more
1 557
Subscribers
+824 hours
No data7 days
+130 days
Posts Archive
🧷 ያልፋል ብለን እንደጠበቅን ብዙ ዘመናት አለፉ'' አሁንም ሀሳባችን አልቀየርንም "ያልፋል" https://t.me/https_Aselefya
🧷  ያልፋል ብለን እንደጠበቅን ብዙ ዘመናት አለፉ'' አሁንም ሀሳባችን አልቀየርንም "ያልፋል" https://t.me/https_Aselefya

" 🍃 የኔ ልዩ እህት 🍃 " 🧷ሰዎች ከአንቺ እንዲማሩ እና አንችም ከእነሱ እንድትማሪ ተቀላቀያቸው ሰዎች ልክ እንደ ዝግ ሳጥኖች ሲሆኑ ብርቅዬ የሆኑ ክምችቶችን በውስጣቸው ታገኛለሽ" 🍃ከፊሉ ባ
+1
" 🍃                  የኔ ልዩ እህት            🍃 " 🧷ሰዎች ከአንቺ እንዲማሩ እና አንችም ከእነሱ እንድትማሪ ተቀላቀያቸው ሰዎች ልክ እንደ ዝግ ሳጥኖች ሲሆኑ ብርቅዬ የሆኑ ክምችቶችን በውስጣቸው ታገኛለሽ"   🍃ከፊሉ ባዶ እንኳን ቢሆኑ ለምን ባዶ እንደሆኑ ትማሪያለሽ ። https://t.me/https_Aselefya

🧷የተሰበረን የሚጠግን የወደቀን የሚያነሳ ያዘነን የሚያፅናና ያጎነበሰን የሚያቀና ላጣ የሚሰጥ አሏህ ሙሉ ምስጋና ይገባው ። https://t.me/https_Aselefya
🧷የተሰበረን የሚጠግን የወደቀን የሚያነሳ ያዘነን የሚያፅናና ያጎነበሰን የሚያቀና ላጣ የሚሰጥ አሏህ ሙሉ ምስጋና ይገባው ።     https://t.me/https_Aselefya 

"🌷 የኔ ጀግና ሴት 🌷" ዓላማሽ ትልቅ ሲሆን መንገድሽም ረጂም ይሆናል" ትልቅ ህልም ካለሽ ትልቅ ህልምና ትዕግስት ይፈልጋል። " ሁሌም ለዓላማሽ ጠንካራ ሁኚ " https://t.me/https_As
"🌷          የኔ ጀግና ሴት       🌷" ዓላማሽ ትልቅ ሲሆን መንገድሽም ረጂም ይሆናል" ትልቅ ህልም ካለሽ ትልቅ ህልምና ትዕግስት ይፈልጋል። " ሁሌም ለዓላማሽ ጠንካራ ሁኚ "  https://t.me/https_Aselefya

' የኔ ውድ እህት ' ጊዜ ወድ ነዉ ጊዜሽን በአግባቡ ተጠቀሚበት🌷 https://t.me/https_Aselefya
' የኔ ውድ እህት ' ጊዜ ወድ ነዉ ጊዜሽን በአግባቡ ተጠቀሚበት🌷 https://t.me/https_Aselefya

🧷አንዴ የከዳሽ ሰው ሁሌም ይከዳሻል የባህርን ውሃ ጨዋማነት ለማረጋገጥ ሁሉንም መጠጣት አይጠበቅብሺ። https://t.me/https_Aselefya
🧷አንዴ የከዳሽ ሰው ሁሌም ይከዳሻል የባህርን ውሃ ጨዋማነት ለማረጋገጥ ሁሉንም መጠጣት አይጠበቅብሺ። https://t.me/https_Aselefya

አላገባሽም! ~ ቃል መግባት ማለት ተራ የቃላት ድርድር አይደለም፤ ቃል መግባት የነፍስን ውል መፈረም ማለት ነው። በተለይም ትዳርን የመሰለ የተባረከ ስምምነትን አስመልክቶ ቃል ገብቶ፣ የሴት ልጅን ተ
አላገባሽም! ~ ቃል መግባት ማለት ተራ የቃላት ድርድር አይደለም፤ ቃል መግባት የነፍስን ውል መፈረም ማለት ነው። በተለይም ትዳርን የመሰለ የተባረከ ስምምነትን አስመልክቶ ቃል ገብቶ፣ የሴት ልጅን ተስፋ ሰቅሎ፣ ለወራትና ለዓመታት በአጉል ተስፋ አደንዝዞ፣ በመጨረሻም ያለምንም በቂ ምክንያት «አልፈልግሽም» ብሎ መተው በሰውም በአላህም ፊት የሚያስጠይቅ ታላቅ በደል ነው። አንተ ቃልህን አጥፈህ ጀርባህን ስታዞር፣ የሰረቅኸው የጥቂት ሰዓታት ወሬ ሳይሆን ውድ የህይወት ዘመኗን እንደሆነ ታውቃለህ? ላንተ ስትል ስንት የመጣላትን፣ ስንት የመከሩላትን፣ ስንት የፈለጓትን ትዳሮች «ሰው አለኝ፣ ቃል ገብቶልኛል» በሚል እምነት በሯን ዘግታ ስትጠብቅህ ኖራለች። አንተ ዛሬ «አልሆነም» ስትል እሷ ግን ያመለጧትን እድሎችና የባከነውን ወጣትነቷን የት ታገኘዋለች? በነገርህ ላይ...የሴት ልጅ እንባ መሬት ላይ አይፈስም፤ በአላህ ፊት ትልቅ ዋጋ አለው። አንተ ዛሬ በምክንያት ብዛት ራስህን ልታታልል ትችላለህ፣ ነገር ግን ልቧን የሰበርከው ያቺ ምስኪን ሴት ሌሊት ላይ አላህ ፊት ቆማ ስታለቅስ በአንተና በእሷ ዱዓ መካከል ምንም መጋረጃ የለም። አላህ «ተበዳይን እረዳለሁ» ብሎ ቃል ገብቷል።የተበዳይ እንባ የሰማይና የምድርን ዙፋን ያናውጣል፤ የዛሬው ቀልድህ የነገው የህይወትህ ጨለማ እንዳይሆን ፍራ! አላህ ፊት ስትቆም የምትጠየቀው ስለ ሰገድከው ብቻ አይደለም፤ ስለሰበርከው ልብ፣ ስለበላኸው ጊዜ፣ በውሸት ተስፋ ስላቆሰልከው ስሜት ጭምር ነው። በቂ ምክንያት ሳይኖርህ ቃልህን ማፍረስህ "ሙናፊቅነት" እንደሆነ ታውቃለህ? የሙናፊቅ አንዱ ምልክት "ቃል ገብቶ ማፍረስ" ነውና። ዛሬ አታለልኳት ብለህ ትስቅ ይሆናል፤ ነገር ግን በደል ተራ ላይ ተቀምጣ የምትጠብቅ ዕዳ ናት። በዘራኸው ልክ ታጭዳለህ። ዛሬ በአንተ ምክንያት የወጣው የሴት ልጅ እንባ፣ ነገ በአንተ ህይወት፣ በስራህ፣ ወይም በምትወዳቸው ሰዎች ላይ መቅሰፍት ሆኖ ሊመጣ እንደሚችል አትዘንጋ። የአላህ ሂሳብ ዘገምተኛ ቢመስልም ጥብቅ ነው። አሁንም ጊዜ አለህ! የሴት ልጅን ህይወት በማበላሸትህ አላህ ፊት ከመቆምህ በፊት፣ ያቺን ምስኪን ይቅርታ ጠይቃት፤ ካልሆነም የበደልከውን በደል ካስ። የሰው እንባ ይዞ መኖር መጨረሻው ጥፋት ነው። ቃል ማፍረስ "ክህደት" ነው፤ ክህደት ደግሞ የጀግና ሳይሆን የፈሪና የባንዳ ስራ ነው። ልብ በል! ያቺ ዛሬ የምታለቅሰው ሴት፣ ነገ በአላህ ፊት ከሳሽህ ሆና ስትቆም ምንም አይነት የምክንያት ድርድር አይሰራልህም። ~ t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1

🧷ربي لا تذرني فردا وانت خير الوارثين ጌታየ ብቻየን አትተወኝ አንተ ከወራሾች ሁሉ መልካሙ ነህ 💧ህመም ከባድ ነው ፈውስ ይፈልጋል ያአሏህ ብለን ጉዳያችንን መዘርዘር የሚቅተን
🧷ربي لا تذرني فردا وانت خير الوارثين ጌታየ ብቻየን አትተወኝ አንተ ከወራሾች ሁሉ መልካሙ ነህ 💧ህመም ከባድ ነው ፈውስ ይፈልጋል  ያአሏህ  ብለን ጉዳያችንን መዘርዘር የሚቅተን በብዙ ነገር የታመምን ሰወች አለን ያረብ ...ያረብ ...ያረብ. የልመናየን ተዓምር  በቅርቡ አሳየኝ አሏህየ ያረሂም። ~

أول من كتب التاريخ الهجري: عمر بن الخطاب. (البِدَايَةُ وَالنِّهَايَةُ لِابْنِ كَثِيرٍ) (٧/ ٨٥). أول من تكلّم بالعربية الفصيحة
أول من كتب التاريخ الهجري: عمر بن الخطاب. (البِدَايَةُ وَالنِّهَايَةُ لِابْنِ كَثِيرٍ) (٧/ ٨٥). أول من تكلّم بالعربية الفصيحة البليغة إسماعيل بن إبراهيم عليهما السلام. (البِدَايَةُ وَالنِّهَايَةُ لِابْنِ كَثِيرٍ) (١/ ١٣٨).

أول من كتب التاريخ الهجري: عمر بن الخطاب. (البِدَايَةُ وَالنِّهَايَةُ لِابْنِ كَثِيرٍ) (٧/ ٨٥). أول من تكلّم بالعربية الفصيحة
أول من كتب التاريخ الهجري: عمر بن الخطاب. (البِدَايَةُ وَالنِّهَايَةُ لِابْنِ كَثِيرٍ) (٧/ ٨٥). أول من تكلّم بالعربية الفصيحة البليغة إسماعيل بن إبراهيم عليهما السلام. (البِدَايَةُ وَالنِّهَايَةُ لِابْنِ كَثِيرٍ) (١/ ١٣٨). https://t.me/Qusay979

🍃ጣፋጭ🍃 ቲ ላ ዋ { وَلَا تَهِنُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَنتُمُ الْأَعْلَوْنَ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ } https://t.me/https_Aselefya

🧷በቲንሹ ተፈትኖ ያለፈ በትልቁ ይሸለማል" ፈተናዋ ቅርቢቷ ህይወት ዱንያ ስትሆን" ሽልማቱ ደግሞ ዘለአለማዊ ህይወት ጀነት ነው። https://t.me/https_Aselefya
🧷በቲንሹ ተፈትኖ ያለፈ በትልቁ ይሸለማል" ፈተናዋ ቅርቢቷ ህይወት ዱንያ ስትሆን" ሽልማቱ ደግሞ ዘለአለማዊ ህይወት ጀነት ነው። https://t.me/https_Aselefya

🧷በቲንሹ ተፈትኖ ያለፈ በትልቁ ይሸለማል" ፈተናዋ ቅርቢቷ ህይወት ዱንያ ስትሆን" ሽልማቱ ደግሞ ዘለአለማዊ ህይወት ጀነት ነው። https://t.me/https_Aselefya
🧷በቲንሹ ተፈትኖ ያለፈ በትልቁ ይሸለማል" ፈተናዋ ቅርቢቷ ህይወት ዱንያ ስትሆን" ሽልማቱ ደግሞ ዘለአለማዊ ህይወት ጀነት ነው። https://t.me/https_Aselefya

ሁሉም ነገር ገዳይ ነበር ነገር ግን አልሞትኩም...💧 በጊዜው እውነት የመሰሉንን ትዝታዎች ግን በማስመሰል የተሸፈኑ ማንነቶች ያሳለፍንበት............... https://t.me/https_Ase
ሁሉም ነገር ገዳይ ነበር ነገር ግን አልሞትኩም...💧    በጊዜው እውነት የመሰሉንን ትዝታዎች ግን በማስመሰል የተሸፈኑ ማንነቶች ያሳለፍንበት............... https://t.me/https_Aselefya

ሴት ልጅ ወንድን ልጅ ስትወድ ብቻውን እሱን ብቻ ለየት አድርጋ ትወደዋለች" በምትጠላው ጊዜ ደግሞ ከሱ ጋ ሁሉንም ወንዶች ትጠላለች። https://t.me/https_Aselefya
ሴት ልጅ ወንድን ልጅ ስትወድ ብቻውን እሱን ብቻ ለየት አድርጋ ትወደዋለች" በምትጠላው ጊዜ ደግሞ ከሱ ጋ ሁሉንም ወንዶች ትጠላለች። https://t.me/https_Aselefya

🧷يا عَبْدَ اللَّهِ، لا تَكُنْ مِثْلَ فُلانٍ كانَ يَقُومُ اللَّيْلَ، فَتَرَكَ قِيامَ اللَّيْلِ» ዐብደላህ ሆይ" እንደ እከሌ እንዳትሆን ለይል
🧷يا عَبْدَ اللَّهِ، لا تَكُنْ مِثْلَ فُلانٍ كانَ يَقُومُ اللَّيْلَ، فَتَرَكَ قِيامَ اللَّيْلِ»  ዐብደላህ ሆይ" እንደ እከሌ እንዳትሆን ለይል ይሰግድ ነበር: ከዝያም መስገድን ተወ"የረሱል ﷺ ማስጠንቀቂያ ነው። https://t.me/https_Aselefya

تنبهوا لهذا.. قال العلامة محمد بن صالح العثيمين رحمه الله: - إذا كنت لا تحب لأخيك ما تحبه لنفسك فأنت مصر على كبيرة من كبائر ا
تنبهوا لهذا.. قال العلامة محمد بن صالح العثيمين رحمه الله: - إذا كنت لا تحب لأخيك ما تحبه لنفسك فأنت مصر على كبيرة من كبائر الذنوب . [ فتح ذي الجلال والإكرام (٥٣٦/٣) ]

🧷لن أرد… أصمتُ في طريقي አልመልስም… በመንገዴ ዝም ብዬ እሄዳለሁ لكن قلبي لم يُكسَرْ ግን ልቤ አልተሸነፈም كل كلمة قد تمرّ እያንዳንዱ ቃል በርግጥም ሊሂድ ይችላል
🧷لن أرد… أصمتُ في طريقي አልመልስም… በመንገዴ ዝም ብዬ እሄዳለሁ لكن قلبي لم يُكسَرْ ግን ልቤ አልተሸነፈም كل كلمة قد تمرّ እያንዳንዱ ቃል በርግጥም ሊሂድ ይችላል لكن قوتي في صمتي تظهر ነገር ግን ኃይሌ በዝምታዬ ግልፅ ሆኖ ይታያል። https://t.me/https_Aselefya

ዛሬ ከትናንት የተለየ ቀን ነው አዲስ መጀመር እንችላለን ትናንት ያለፈ ነው፣ ዛሬ ዕድል አለ "አድስ ተስፋ አድስ መጀመር.......... https://t.me/https_Aselefya

“እውነተኛ ዋጋ ብዙ ጊዜ ከጠፋ ካለፈ በኋላ ይታወቃል” https://t.me/https_Aselefya