قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Open in Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Show more1 546
Subscribers
No data24 hours
+17 days
-1030 days
Posts Archive
🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
◤ክፍል 04◥
√ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭 ⇣⇣⇣⇣
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Repost from የእኔ ድርሻ🌺
እዉቀት አልገባን ብሏል❓
በእርግጥም ከእነዚህ 6 ቀንዘሎች ዉስጥ የተወረፍንበት ይኖራልና ራሣችንን እንከም
📩
ኢብኑል~ቀይም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ
«ከእውቀት የመከልከል ምክንያቶች ስድስት ናቸው :-
❶➺ አለመጠየቅ
❷ ➺ዝምታን ማብዛት
❸➺ አለመሸምደድ
❹ ➺እውቀትን አለማሰራጨት
❺ ➺ባወቁት አለመስራት እና
❻ ➺መጥፎ አረዳድ ናቸው።»
_ሰባሀል ኸይር_
🍃
ትላንት አልፏል
ነገ ሚስጥር ነው
ዛሬ ስጦታ ነው
መልካም ቀን ይሁንላቺሁ።
~ 🌸
አላህ ባንተ ላይ የዋለልህን ፀጋ እንዲዘወትርልህ ከፈለግክ በሰዎች ፊት አትናገር ምክንያቱም ያዳመጠህ ሁሉ ወዳጅህ አይደለምና።
~🌸
🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
◤ክፍል 03◥
√ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭 ⇣⇣⇣⇣
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
هَٰذَا بَيَانٌ لِّلنَّاسِ وَهُدًى وَمَوْعِظَةٌ لِّلْمُتَّقِينَ
وَلَا تَهِنُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَنتُمُ الْأَعْلَوْنَ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ
إِن يَمْسَسْكُمْ قَرْحٌ فَقَدْ مَسَّ الْقَوْمَ قَرْحٌ مِّثْلُهُ ۚ وَتِلْكَ الْأَيَّامُ نُدَاوِلُهَا بَيْنَ النَّاسِ وَلِيَعْلَمَ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا وَيَتَّخِذَ مِنكُمْ شُهَدَاءَ ۗ وَاللَّهُ لَا يُحِبُّ الظَّالِمِينَ
ይህ ለሰዎች ገላጭ፤ ለጥንቁቆች መሪና ገሳጭ ነው፡፡
እናንተም የበላዮች ስትኾኑ ምእመናን እንደኾናችሁ አትስነፉ፤ አትዘኑም፡፡
ቁስል ቢያገኛችሁ ሰዎቹንም መሰሉ ቁስል አግኝቷቸዋል፡፡ ይኽችንም ቀናት በሰዎች መካከል እናዘዋውራታለን፡፡ (እንድትገሰጹና) አላህም እነዚያን ያመኑትን እንዲያውቅ (እንዲለይ) ከእናንተም ሰማዕታትን እንዲይዝ ነው፡፡ አላህም በዳዮችን አይወድም፡፡
~🌸
🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
◤ክፍል 02◥
√ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭 ⇣⇣⇣⇣
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
በቃ እናንተ ሁሌም ልዩ ናችሁ🌹አንዳንዶች ከናንተ ጋ የሚሆኑት ከናንተ የተሻለ ሰው እስኪያገኙ ድረስ ብቻ ነው ነገር ግን የተሻለ የሚሉት ሰው ከነሱ እንጂ ከናንተ በፍፁም አይሻልም እናንተ ሁሌም ልዩ ናችሁ። http://t.me/https_Aselefye ~🌸
╰┈⫸☛የለሊት ሶላትን በተመለከተ☚⫷┈┈╯
ረሡል ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ፦
በላጩ ሶላት ከፈርድ ሶላት በኋላ የለሊት ሶላት ነው አሉ።
📚 ሷሒሕ ሙስሊም(1163)
=
🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
◤ክፍል 01◥
√ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭 ⇣⇣⇣⇣
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
👉ሀያዕ ካለሽ አላህ ይወድሻል !!
ውዷ እህቴ ሂጃብ ከአምላካች (ከአላህ ሱብሀነወተዓላ ) የተሰጠን ፀጋ ነው።
ሂጃብ አንዱ የሀያዕ መግለጫ ነው ። ሀያዕ ከልብ ካለ ሰውነትም ራሱን ከማራቆት ሀያዕ ያደርጋል (ይሰተራል)።
በእሷ መሰተርም ከሌሎች ወንጀል ይሰተራሉ።
የሂጃብ ዋነኛው ግብ ከወንጀል እራስንም ሆነ ሌሎችን የምንጠብቅበት ጋሻችን ነው።
ሀያዕ ከልባችን ከተፋቀ ሂጃብ ከአካላችን ይገፈፋል።
ረሱል (ሰዐወ) እንዲህ አሉ። ሂጃብ እና ሀያዕ ለሙስሊም ሴት ከዝሙት ፊትና የምትከላከልበት ጋሻዋ ነው ብለዋል።
ሀያዕ የኢማን ግማሽ ነው።
ሂጃብ ለሴት ልጅ የኢማኗ መስታውት! የዲኗ ነፀብራቅ ነው!።
ያለ ሂጃብ ኢማን ማለት ያለ ንብ ማር መጠበቅ ነው።
ሀያዕ ኖሮን ሂጃብ በለብስን ቁጥር ተቅዋ እና ያለን የኢማናችን ደረጃ ከፍ እያለ የአላህን ውዴታ እናገኛለን ወደ መልካሞች ባሪያዎቹ እንጠጋለን ።
ወድ ሱመያዎች አላህ ከመልካሞቹ ባሪያዎች ያደርገን……
يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًا
አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡
ዘመን የማይሽረው ድንቅ የሴት ልጅ ውበቷ ሀያዕ እና ሂጃቧ ነው ። የአላህን እና የመልክተኛውን ትዕዛዝ የምንተገብር ያድርገን አሚንንን ።
💎ሀያዕ ……………!!
👉https://t.me/deawa_selefiya
أنا الفقير إلى رب البريات
أنا المسيكين في مجموع حالاتي
أنا الظلوم لنفسي وهي ظالمتي
والخير إن يأتنا من عنده يأتي
لا أستطيع لنفسي جلب منفعة
ولا عن النفس لي دفع المضرات
وليس لي دونه مولى يدبرني
ولا شفيع إذا حاطت خطيئاتي
والفقر لي وصف ذات لازم أبدا
كما الغنى أبدا وصف له ذاتي
من ابن تيمية إلى تلميذه ابن القيم «مدارج السالكين» (١/ ٥٢٤)
http://t.me/https_Aselefye
💦
Repost from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በማንኛውም መልኩ ተስፋ ሚያስቆርጡ አጋጣሚዎች ይፈጠራሉ ወይም ከባድ ጊዜያት ይመጣሉ...ግን የሚመጡት ሊያልፉ ስለሆነ በፍፁም እጅ እንዳትሰጥ/እንዳሰጪ!
=
t.me/https_Asselefya1