ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

前往频道在 Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

显示更多
1 546
订阅者
无数据24 小时
+17 天
-1030 天
帖子存档
🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•    ◤ክፍል  04◥ √ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭    ⇣⇣⇣⇣ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

እዉቀት አልገባን ብሏል❓ በእርግጥም ከእነዚህ  6 ቀንዘሎች  ዉስጥ  የተወረፍንበት  ይኖራልና  ራሣችንን እንከም 📩 ኢብኑል~ቀይም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ «ከእውቀት የመከልከል ምክንያቶች ስድስት ናቸው :- ❶➺ አለመጠየቅ ❷ ➺ዝምታን ማብዛት ❸➺ አለመሸምደድ ❹ ➺እውቀትን አለማሰራጨት ❺ ➺ባወቁት አለመስራት እና ❻ ➺መጥፎ አረዳድ ናቸው።»

🍃🍃🍃🍃🍃🍃 🍂 🍂🍂🍂🍂🍂

_ሰባሀል ኸይር_ 🍃 ትላንት አልፏል ነገ ሚስጥር ነው ዛሬ ስጦታ ነው መልካም ቀን ይሁንላቺሁ። ~‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🌸

አላህ ባንተ ላይ የዋለልህን ፀጋ እንዲዘወትርልህ ከፈለግክ በሰዎች ፊት አትናገር ምክንያቱም ያዳመጠህ ሁሉ ወዳጅህ አይደለምና። ~🌸
አላህ ባንተ ላይ የዋለልህን ፀጋ እንዲዘወትርልህ ከፈለግክ በሰዎች ፊት አትናገር ምክንያቱም ያዳመጠህ ሁሉ ወዳጅህ አይደለምና። ~🌸

لامية ابن الوردي .mp31.70 MB

🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•    ◤ክፍል  03◥ √ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭    ⇣⇣⇣⇣ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

🍃🍃🍃 🍂🍂🍂

قصيدة ابن الوردي

هَٰذَا بَيَانٌ لِّلنَّاسِ وَهُدًى وَمَوْعِظَةٌ لِّلْمُتَّقِينَ وَلَا تَهِنُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَنتُمُ الْأَعْلَوْنَ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ إِن يَمْسَسْكُمْ قَرْحٌ فَقَدْ مَسَّ الْقَوْمَ قَرْحٌ مِّثْلُهُ ۚ وَتِلْكَ الْأَيَّامُ نُدَاوِلُهَا بَيْنَ النَّاسِ وَلِيَعْلَمَ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا وَيَتَّخِذَ مِنكُمْ شُهَدَاءَ ۗ وَاللَّهُ لَا يُحِبُّ الظَّالِمِينَ ይህ ለሰዎች ገላጭ፤ ለጥንቁቆች መሪና ገሳጭ ነው፡፡ እናንተም የበላዮች ስትኾኑ ምእመናን እንደኾናችሁ አትስነፉ፤ አትዘኑም፡፡ ቁስል ቢያገኛችሁ ሰዎቹንም መሰሉ ቁስል አግኝቷቸዋል፡፡ ይኽችንም ቀናት በሰዎች መካከል እናዘዋውራታለን፡፡ (እንድትገሰጹና) አላህም እነዚያን ያመኑትን እንዲያውቅ (እንዲለይ) ከእናንተም ሰማዕታትን እንዲይዝ ነው፡፡ አላህም በዳዮችን አይወድም፡፡ ~🌸

🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•    ◤ክፍል  02◥ √ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭    ⇣⇣⇣⇣ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

በቃ እናንተ ሁሌም ልዩ ናችሁ🌹 አንዳንዶች ከናንተ ጋ የሚሆኑት ከናንተ የተሻለ ሰው እስኪያገኙ ድረስ ብቻ ነው ነገር ግን የተሻለ የሚሉት ሰው ከነሱ እንጂ ከናንተ በፍፁም አይሻልም እናንተ ሁሌም ል
በቃ እናንተ ሁሌም ልዩ ናችሁ🌹
አንዳንዶች ከናንተ ጋ የሚሆኑት ከናንተ የተሻለ ሰው እስኪያገኙ ድረስ ብቻ ነው ነገር ግን የተሻለ የሚሉት ሰው ከነሱ እንጂ ከናንተ በፍፁም አይሻልም እናንተ ሁሌም ልዩ ናችሁ። http://t.me/https_Aselefye ~🌸

╰┈⫸☛የለሊት ሶላትን በተመለከተ☚⫷┈┈╯ ረሡል ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ፦ በላጩ ሶላት ከፈርድ ሶላት በኋላ የለሊት ሶላት ነው አሉ። 📚 ሷሒሕ ሙስሊም(1163) =
╰┈⫸☛የለሊት ሶላትን በተመለከተ☚⫷┈┈╯ ረሡል ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ  አሉ፦ በላጩ ሶላት ከፈርድ ሶላት በኋላ የለሊት ሶላት ነው አሉ። 📚 ሷሒሕ ሙስሊም(1163) =

🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• ◤ክፍል 01◥ √ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭 ⇣⇣⇣⇣ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

ረሀቱል ቀልብ🍃

👉ሀያዕ ካለሽ አላህ ይወድሻል !! ውዷ እህቴ ሂጃብ ከአምላካች (ከአላህ ሱብሀነወተዓላ ) የተሰጠን ፀጋ ነው። ሂጃብ አንዱ የሀያዕ መግለጫ ነው ። ሀያዕ ከልብ ካለ ሰውነትም ራሱን ከማራቆት ሀያዕ ያደርጋል (ይሰተራል)። በእሷ መሰተርም ከሌሎች ወንጀል ይሰተራሉ። የሂጃብ ዋነኛው ግብ ከወንጀል እራስንም ሆነ ሌሎችን የምንጠብቅበት ጋሻችን ነው። ሀያዕ ከልባችን ከተፋቀ ሂጃብ ከአካላችን ይገፈፋል። ረሱል (ሰዐወ)  እንዲህ አሉ። ሂጃብ እና ሀያዕ ለሙስሊም ሴት ከዝሙት ፊትና የምትከላከልበት ጋሻዋ ነው ብለዋል። ሀያዕ የኢማን ግማሽ ነው።  ሂጃብ ለሴት ልጅ የኢማኗ መስታውት!  የዲኗ ነፀብራቅ ነው!። ያለ ሂጃብ ኢማን ማለት ያለ ንብ ማር መጠበቅ ነው። ሀያዕ ኖሮን ሂጃብ በለብስን ቁጥር ተቅዋ እና ያለን የኢማናችን ደረጃ ከፍ እያለ የአላህን ውዴታ እናገኛለን ወደ መልካሞች ባሪያዎቹ እንጠጋለን ። ወድ ሱመያዎች  አላህ ከመልካሞቹ ባሪያዎች ያደርገን…… يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًا አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡ ዘመን የማይሽረው ድንቅ የሴት ልጅ ውበቷ ሀያዕ እና ሂጃቧ ነው ። የአላህን እና የመልክተኛውን ትዕዛዝ የምንተገብር ያድርገን አሚንንን ።                      💎ሀያዕ ……………!! 👉https://t.me/deawa_selefiya

🍂 አንዳንድ ሰው ዛሬ የሚያስደስተውን ሰው ሲያገኝ ትላንት ለርሱ ብሎ የተሰዋለት ሰው ይረሳል.: ~🌸
🍂 አንዳንድ ሰው ዛሬ የሚያስደስተውን ሰው ሲያገኝ ትላንት ለርሱ ብሎ      የተሰዋለት ሰው ይረሳል.: ~🌸

أنا الفقير إلى رب البريات أنا المسيكين في مجموع حالاتي أنا الظلوم لنفسي وهي ظالمتي والخير إن يأتنا من عنده يأتي لا أستطيع لنفسي جلب منفعة ولا عن النفس لي دفع المضرات وليس لي دونه مولى يدبرني ولا شفيع إذا حاطت خطيئاتي والفقر لي وصف ذات لازم أبدا كما الغنى أبدا وصف له ذاتي من ابن تيمية إلى تلميذه ابن القيم «مدارج السالكين» (١/ ٥٢٤) http://t.me/https_Aselefye 💦

በማንኛውም መልኩ ተስፋ ሚያስቆርጡ አጋጣሚዎች ይፈጠራሉ ወይም ከባድ ጊዜያት ይመጣሉ...ግን የሚመጡት ሊያልፉ ስለሆነ በፍፁም እጅ እንዳትሰጥ/እንዳሰጪ! = t.me/https_Asselefya1