قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Open in Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Show more1 546
Subscribers
No data24 hours
+17 days
-1030 days
Posts Archive
🍂
ዩሱፍን መግደል ፈለጉ ተረፈ...
የ አባቱ ወዴታ እንዲጠፋ አራቁት...
የአባቱ ፍቅር ይባስ ጨመረ...
ባሪያ እንዲሆን ሸጡት ባለስልጣን ሆነ.....
የሰው ልጅ ሴራ ምንም ያክል ቢገዝፍ
የአላህ ውሳኔ ከሁሉ በላይ ነው።
ኮፒ
~🌸
{ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا }
🤲 اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم في العالمين إنك حميد مجيد።
http://t.me/https_Aselefye
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🔖አዲስ የቂርአት ማስታወቂያ
የአላህ ፍቃድ ከሆነ ዘወትር ምሽት በሳኡዲ ሰአት አቆጣጠር 9:00 ጀምሮ የሪሳለቱል ሂጃብ ኪታብ ቂርአት የምንጀምር ይሆናል።
🛑👉
በኒቃብ ዙሪያ ለሚነሱ ሹብሀዎች አንድ በአንድ መልስ የሚሰጥ ከመሆኑ ጋር
√ ኒቃብ ያለበሱ እንዲለብሱ
√ የለበሱት ደግሞ እንዲፀኑ
√የፀኑት ደግሞ እንዲጀግኑ የሚያግዝ ወሳኝ ኪታብ ነው።
«የሚጀመርበት ቀን ቅዳሜ ሕዳር 14/3/2017 ነዉ» ከምሺቱ 9:00 ስአት በሳዑድ አቆጣጠር
በኢትዮ 3:00 ስአት! ይጠብቁን !
❍ቀጥታ ስርጭት የሚሰጥበት ቻናል፦
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyruየኔ ጀግና እህት🍂ታሪክሸ ሲነገር እንዲህ እንድባል አድርጊ እንዳቃታት እንዳልተሳካላት እንደወደቀች እንዳለቀሰች ሰዎች እንደተሳለቁባት አልቀረችም ሁሉንም በድል አሸንፋለች።💪 http://t.me/https_Aselefye ~🌸
ነቃ ካላላችሁ ግን👇
ድሮ ነበር እንጂ አልሞ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ምጣድ ጥዶ ማልቀስ።
የተባለው በናንተ ላይ ይሆናል ህዕ👀
{ مَن كَفَرَ بِٱللَّهِ مِنۢ بَعۡدِ إِیمَـٰنِهِۦۤ إِلَّا مَنۡ أُكۡرِهَ وَقَلۡبُهُۥ مُطۡمَىِٕنُّۢ بِٱلۡإِیمَـٰنِ وَلَـٰكِن مَّن شَرَحَ بِٱلۡكُفۡرِ صَدۡرࣰا فَعَلَیۡهِمۡ غَضَبࣱ مِّنَ ٱللَّهِ وَلَهُمۡ عَذَابٌ عَظِیمࣱ }
[سُورَةُ النَّحۡلِ: ١٠٦]
http://t.me/https_Aselefye
Repost from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
🎙በሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም «ሀፊዘሑላህ»
📄እየተቀራ ያለ የተከበረው ቁርኣን ቃል በቃል ትርጉም በቀላሉ ለማገኘት ....!
⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼
↹ክፍል «❶»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10242
↹ክፍል «➋»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10266
↹ክፍል «❸»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10288
↹ክፍል➍»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10290
↹ክፍል «➎»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZain/2986
↹ክፍል «➏»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10352
↹ክፍል «➐»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10384
↹ክፍል «➑»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10426
↹ክፍል «➒»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10448
↹ክፍል «➓»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10455
↹ክፍል «➊➊»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10471
↹ክፍል «➊➋»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10512
↹ክፍል «➊❸»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10553
↹ክፍል «➊⓸»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10631
↹ክፍል «➊⓹»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10654
↹ክፍል «➊⓺»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10690
↹ክፍል «➊⓻»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10696
↹ክፍል «➊⓼»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10726
↹ክፍል «➊➒»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10763
🔖ይቀጥላል ኢንሻ አላህ ...........!!✍
👉የቴሌግራም ቻናል፡-↓↓
=
t.me/Sheikhmuhammedzainadam
t.me/Sheikhmuhammedzainadam
ውዷ እህቴ🍂እንባሽን ላለማፍሰስ ትፈልጊያለሽ? እራስሽን ብቻ ሁኚ የምትፈልጊውን ከአላህ ብቻ ጠይቂ! በጌታሽ ስር ከፀናሽ ሳቅ እንጅ ማልቀስ የለም።ቆፍጠን በይ! ጀግና ሁኚ በራስሽ ተማመኚ። http://t.me/https_Aselefye ~🌸
ለማስታወስ ያክል!!
አመቱም ፣ቀኑም፣ ሰዓቱም በጣም እየፈጠነ ነው
እና አላህ ለረመዷን ያድርሰን ደርሰውም ከሚፆሙት ባሪያወች አሏህ ያድርገን ።
ረመዷን በተለያዩ ዑዙር ምክንያት ቀዷዕ ያለባችሁ
እህቶች በሀይድ፣ በወሊድ፣ በህመም ምክንያት ቀዷዕ ያላወጣችሁ አውጡ‼️
ወንድሞች በጉዞ ፣በህመም
ምክንያት ቀዷዕ ካለባችሁ አውጡ ‼️
ረመዷን «3ወር ከ12ቀን »ቀረው....!!
[አስታውስ ማስታወስ ለአማኞች ትጠቅማለች]
=
ኢማም ማሊክ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-
አንድ ዓሊም በእውቀቱ ካልሰራበት የንፁህ ውሃ ጠብታዎች በለስላሳ ድንጋይ ላይ እንደሚንሸራተቱት ሁሉ ለሰዎች የሚያደርገው "ተግሳጽ" ከሰዎች ልብ ላይ ይንሸራተታልና።
📚مِن أقوالِ السَّلفِ والعُلماءِ
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
~»ዛሬ ላይ. መተማመን እጅግ ከባድ እየሆነ ነው። ታማኝ ሰው ከወርቅ በላይ ውድ ሆኗል። ወደ ዲን ጠጋ ብለውም የብዙዎችን ልብ ካገኙ በሃላ በብዙ ከታመኑ በሗላ በተቃራኒው የሆኑ ብዙ አሉ።
ጠንቀቅ በል።ጠንቀቅ በይ ።በዲን ሽፋን ብዙ የማይታመኑ አሉ። ሙሉ እምነት ከመስጠት ጠንቀቅ ማለቱ አይከፋም።እሱኮ ኡስታዝ ነው።እሱኮ ቻናል አለው ፣እሱኮ. ሀፊዝ ነው እያልሽ እንዳትበሊ ። ሀፊዝ ሁሉ ታማኝ. አይደለም ።ወደ ዲን የተጠጋ ሁሉ ተማኝ ነው ማለት አይደለም። አመመኝ፣ቸገረኝ ያለ ሁሉ እውነቱን. አይደለም። አጣሩ ተጠንቀቁ ለማለት ያክል ነው።
~»@AbuHafsaYimam
~🌸
ፈገግታ ከፊርዓውን ጅልነት ጋ__
ፊርዓውን ከነበረበት ድንበር ያለፈ ጥመት ጋ ጅል (ፋራ) ነገር ነበር አሉ።
አማካሪው ሃማን ደግሞ እንደ የትኛውም የንጉሶች አማካሪ ብልጣብልጥ ነበር አሉ።
እናም ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት በፊርዓው “የጌትነት ሙገታ” ያመነች አሮጊት ፍየልዋ ይሞትባትና ወደ ፊርዓውን ቤት ትመጣለች።
ስትመጣ ፊርዓውን አልነበረም ሃማንን አገኘችው።
"ጉዳይሽ ምን ነበር?" ሲላት
"ፍየሌ ሞታብኝ ፊርዓውን ሕያው
እንዲያደርጋት ነበር የመጣሁት።" ትለዋለች
ሃማን ብልጥ ነበር; ብለን የለ?
"ነይ በቃ ፊርዓውን አሁን ግመል እየፈጠረ ስለ ሆነ ይቆይብሻል። ስለዚህ ሌላ ፍየል ልስጥሽ።" ይላትና ሌላ ፍየል ሰጥቷት ትሄዳለች።
ፊርዓውን ወደ ቤቱ ሲመለስ ሃማን "አንዷ አሮጊት ፍየሏ ሙቶባት ሕያው እንድታደርግላት
መጥታ ነበር።" ሲለው ፊርዓውን ደነገጠ።
ሃማን "አይዞህ!
ፊርዓውን ግመል እየፈጠረ ነው።
ብያት ሌላ ፍየል ሰጥቻት ሄዳለች። አትመጣም።" አለው።
በዚህ ጊዜ ፊርዓውን እንደ መረጋጋት አለና በረጅሙ ተንፍሶ…………
«ግመል መፍጠር እኮ እንዴት እንደ
ሚያደክም ብታይ» አለው።
ሃማን ፈገግ አለና… …
على هامان يا فرعون
ኧረ ፍርዓውን! በሃማን ላይ❓አለው
በሃማን ላይ ሙድ ትይዛለህ ወይ እንዴ
ጭራሽ ልትሸውደኝ ያምርሃል ማለቱ ነው።
ሁለት ጅሎች ......ሲጃጃሉ..
ለማንኛውም
ፈገግ እንዳስደረጋቹ አልጠራጠርም
🍒አሏሁ_የስቱር
መንቁል
