en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Open in Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Show more
1 544
Subscribers
-124 hours
-87 days
-830 days
Posts Archive
✍ነብዩላህ ዩሱፍ ዓለይሂ ሰላም ዙሙት ከመስራት እስርቤት መግባትን ነበር የመረጠው ✍አሏህ ሱብሃነው ተዓለ የምድር ሁሉ ኑጉስ አደረገው ለአላህ ሲል ነፃነቱን አቶዋል እስር ስለገባ ከመሬት ላይ የፈልገ
✍ነብዩላህ ዩሱፍ ዓለይሂ ሰላም ዙሙት ከመስራት እስርቤት መግባትን ነበር የመረጠው ✍አሏህ ሱብሃነው ተዓለ የምድር ሁሉ ኑጉስ አደረገው ለአላህ ሲል ነፃነቱን አቶዋል እስር ስለገባ ከመሬት ላይ የፈልገውን ቦታ እንዲቀሳቀን እንዲኖር አሏህ አስቻለው🥀 ✋በድሮ ግዜ ዚና ይህን ያህል ያስፋራቸው ነበር አሁን ያለነበት ዘመን ግን እንደሱ ቀላል ነገር የለም ሱብሃን አላህ አጂብ ቻናል 👇⬇️⬇️ t.me/+kKY_gazIcRoyNWQ0

🍂ቲላዋ🍂 القارئ : صالح الأنصاري https://t.me/https_Aselefya

القارئ : أحمد البيطار

🍂በንግግር ካገኘነው ክብር በዝምታ የጠበቅነው ሰላም እጅግ ይበልጣል- https://t.me/https_Aselefya

ዓይኑን የታወረ ሰው የዓይን ብርሃን በሚሰብር የፀሀይ ጨረር ላይ ቢቆም እንኳ ምንም መመልከት እንደ ማይችለው ሁላ፤ አላህ ልቡን ያወረበት የሆነ ሰው የሐቅ ብርሃን ፊት ለፊት ቢቆምም ምንም መመልከት
ዓይኑን የታወረ ሰው የዓይን ብርሃን በሚሰብር የፀሀይ ጨረር ላይ ቢቆም እንኳ ምንም መመልከት እንደ ማይችለው ሁላ፤ አላህ ልቡን ያወረበት የሆነ ሰው የሐቅ ብርሃን ፊት ለፊት ቢቆምም ምንም መመልከት አይችልም። «አላህ ይጠብቀን»     [ኢብኑ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸው] https://t.me/https_Aselefya

🔖ምንም ያክል ዱኒያ ልባችንን ብታቆስለው ብታደማው ነገር ግን... ጠጋኝ የሆነ ጌታ አለን الحمد الله
+1
🔖ምንም ያክል ዱኒያ ልባችንን ብታቆስለው ብታደማው ነገር ግን... ጠጋኝ የሆነ ጌታ አለን الحمد الله

sticker.webp0.10 KB

«የአንዳንድ ደጋግ የአላህ ባሪያዎች ነገር እጅጉን ይገርማል ከምድር በታች ሆነው፣ስጋቸው በስብሶ እና አጥንታቸው ወደ አፈርነት ተቀይሮ ግን አሁንም ድረስ ጥለውት በሄዱት አሻራቸው ሰበብ ልክ በመካከላ
«የአንዳንድ ደጋግ የአላህ ባሪያዎች ነገር እጅጉን ይገርማል ከምድር በታች ሆነው፣ስጋቸው በስብሶ እና አጥንታቸው ወደ አፈርነት ተቀይሮ ግን አሁንም ድረስ ጥለውት በሄዱት አሻራቸው ሰበብ ልክ በመካከላችን ያሉ ያክል ይሰማናል!! «ንግግራቸው ህያው ሆኖ በእለት ተዕለት ህይወታችን እንዘክራቸዋለን፣እናወሳቸዋለን እግረ መንገዳችንንም አላህ ይዘንላቸው እያልን ዱዓ እናደርግላቸዋለን!! «ያረቢ ያአላህ ከእንደዚህ አይነት ባሮችህ አድርገን»! በዛው ልክ በህይወት እያሉ መኖራቸው አላህም ዘንድ ሰዎችም ዘንድ እውቅና ያልተሰጣቸው ስንትና ስንት የሕያዋን ሙታኖችም አሉ... 🎀

❌ሰላትን መተው ያለው አደጋ 🍂ሸይኽ ኢብኑ ባዝ      ሸይኽ ኡሰይሚን      ሸይኽ ፈውዛን      ሸይኽ አብዱረዛቅ اللهم اجعلنا من المحافظين عليها يا ارحم الراحمين🤲 https://t.me/https_Aselefya 🌸

🧷 አትሰብ አትጨናነቅ ማሰብ መጨነቅ ምንም ነገር አይቀይርም ወዳጃ ነገር ግን በአሏህ ሱበሀነ ወተዓላህ ላይ መተማመን ሁሉንም ነገር ይቀይራል:- 🎀 https://t.me/https_Aselefya
🧷 አትሰብ አትጨናነቅ ማሰብ መጨነቅ ምንም ነገር አይቀይርም ወዳጃ ነገር ግን በአሏህ ሱበሀነ ወተዓላህ ላይ መተማመን ሁሉንም ነገር ይቀይራል:- 🎀 https://t.me/https_Aselefya

ምናልባት እምባህን የሚያብስልህ ወዳጅ አታገኝ ይሆናል። ምናልባት ህይወትህ ውስጥ አለኝ የምትለውን ነገር ሁሉ አጥተህ ይሆናል። ነገር ግን ተስፋህን በጭራሽ እንዳታጣ!! ጌታህም በእርግጥ የተመኘኸውን ይሰጥህና ትደሰታለህ!! ቻናል:- t.me/hafugraphics

{ قَدۡ أَفۡلَحَ مَن تَزَكَّىٰ (١٤) وَذَكَرَ ٱسۡمَ رَبِّهِۦ فَصَلَّىٰ (١٥) } [سُورَةُ الأَعۡلَىٰ: ١٤-١٥] https://t.me/https_Aselefya

🎊ታላቅ ሙሀደራና ቢሻራ ፕሮግራም🎊 ➖➖➖➖➖ 【በዕለተ እሁድ ረጀብ 19/1446ھ】 «ታላላቅ ኡስታዞች እና መሻይኾች የሚሳተፉበት» ⏰ከምሽቱ 2:40ጀምሮ የሚተላለፍ ይሆናል ! ተጋባዥ ኡስታዞች እና
🎊ታላቅ  ሙሀደራና ቢሻራ ፕሮግራም🎊               ➖➖➖➖➖ 【በዕለተ እሁድ ረጀብ 19/1446ھ】 «ታላላቅ ኡስታዞች እና መሻይኾች የሚሳተፉበት» ⏰ከምሽቱ  2:40ጀምሮ የሚተላለፍ ይሆናል ! ተጋባዥ ኡስታዞች እና የክብር እንግዶቻችን ~ 🎙ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሒዛም -ከየመን 🎙ኡስታዝ አቡ-ሒዛም - ከሰመራ 🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ _ከከሚሴ 🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን ኢድሪስ_ከሀርቡ 🎙ኡስታዝ አቡ አብዲረሂም አብዱረህማን  ሹመት_ከጃሚዓቱል-ኢስላሚያህ - መዲና --- ☞እንድሁም የአህሉ ተዉሂድ መርከዝ አሚሮችና ወንድሞችም ይሳተፋሉ!  ❝በአህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ❞ 💡የሚተላለፍበት አድራሻ↓↓↓↓↓↓ https://t.me/sefinetunuh https://t.me/sefinetunuh =

اختر لولدك المكان المناسب فأنت مسؤول عنه….. الشيخ صالح الفوزان حفظه الله

✍ «ደስታ» መንገድ ላይ አግኝተውት "ማረፊያህ የት ነው?" ሲሉት "እነዝያ የአላህ ውሳኔ ወደው የሚቀበሉት ዘንድ ነው" አላቸው።
✍    «ደስታ» መንገድ ላይ አግኝተውት "ማረፊያህ የት ነው?" ሲሉት "እነዝያ የአላህ ውሳኔ ወደው የሚቀበሉት ዘንድ ነው" አላቸው።

ትዳር ማለት፦ ተዋዶ፣ተቻችሉ፣ተዛዝኖ፣ ተሳስቦ ፣ አንተ ትብስ አንች ትብስ ተባብሎ፣ የአንዱን ጉድለት አንዱ ሸፍኖ ከመልካም ነገሮች እስከ መጥፎወችነገሮች እጅ ለእጅ ተያይዞ ሳይለያዩ የዱኒያን ህይወት
ትዳር ማለት፦ ተዋዶ፣ተቻችሉ፣ተዛዝኖ፣ ተሳስቦ ፣ አንተ ትብስ አንች ትብስ ተባብሎ፣  የአንዱን ጉድለት አንዱ ሸፍኖ ከመልካም ነገሮች እስከ መጥፎወችነገሮች እጅ ለእጅ ተያይዞ  ሳይለያዩ የዱኒያን ህይወት መኖር  ማለት ነው። እንጅ በ«onlien»ተጋብቶ በወሬ ብቻ አመታትን እያስቆጠሩ  ወዳማዶ እና ወድህ ማዶ ተለያይቶ መኖር ማለት አይደለም!! ከመዳም ኩሺና ካላወጣሺ ከሱጋ ካልኖርሺ! ምኑን ባል ሆነሺ ምኑን ሚስት ሆንሺው!? የ«online»  ትዳር ላም አለኝ በሰማይ ወተቷንም አላይ እንደሚሉት ነው። ለዚህ ለዚህማ በ«onlien »አትነካኪ/ካ ሰብሰብ ብሎ ቂረአት እየቀሩ  ሀገር እስከሚገቡ ድንን መቅሰም ወጥሮ መስራት ይሻላል ሁሉም በቦታው በግዜው ሲሆን  ያምራል!! =

ውሰዱ ስጦታ ነው 🌹
+4
ውሰዱ ስጦታ ነው 🌹