cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ

ይህ ቻናል የሀርቡ ሰለፍዮች ብቸኛው ቻናል ነው። 📌 ‏قال الإمام أحمد بن حنبل - رحمه الله: ✍🏻 «رحم الله عبـدًا قالَ بالحق واتبع الأثر وتمسك بالسُّنة واقتدى بالصالحين». ☑ طبقات الحنابلة

Show more
Advertising posts
7 478Subscribers
-1924 hours
+1977 days
+1 89330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

القارئ #عبدالعزيز_الفقيه
Show all...
Repost from N/a
በዝህ  ቻናል አረብኛ እጅ ፅሁፍ     ለጀማሪ በሚሆን ሁኔታ ተዘጋጅቶ ይቀርብበታል እናንተም  ይህን እድል ትጠቀሙበት ዘንድ ጋበዝኳችሁ  👇 join request  በመንካት approve እስከምትደረጉ ታገሱን  👇👇 t.me/+_UDX5IlmY0FiYTk0 t.me/+_UDX5IlmY0FiYTk0
Show all...
~ ~ ከባዱ አደጋ ~ ~ ◍ ሸይኽ ፈውዛን እንድህ አሉ፦ 【አሁን በኡማው ላይ ከባዱ አደጋ ፣ የነዛ አላዋቂ መሃይም የሆኑ ሰዎች ጥሪ ነው ፣ ሰዎችን በአላዋቂነት ፣ በጥመት ጥሪ ያደርጋሉ።】 📚ኢዓነቱል ሙስተፊድ (1/337)            •┈┈•●◉❒ ✒ ❒◉●•┈┈• ◍ ሙሀመድ አማን አል ጃሚ እንድህ ይላሉ፦ 《 ቢዚህ ዘመን መቀላቀል ፣ መደባለቅ ፣ ተልቢስ ማድረግና ፣ ማጥመም ስለበዛ ፣ መማር ዒልምን መፈለግ በያንዳንዱ ሰው ላይ ግዴታ ነው።》 📚 ሸርሁል ዋሲጢያ (276) -- 🖇 t.me/sefinetunuh =
Show all...
አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ

ይህ ቻናል የሀርቡ ሰለፍዮች ብቸኛው ቻናል ነው። 📌 ‏قال الإمام أحمد بن حنبل - رحمه الله: ✍🏻 «رحم الله عبـدًا قالَ بالحق واتبع الأثر وتمسك بالسُّنة واقتدى بالصالحين». ☑ طبقات الحنابلة

👍 17
🎉አዲስ የብስራት ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ!!! የሰለፍያ ወንድሞች እና እህቶች የዕውቀት መቅሰሚያ ግሩፕ ተከታታይ ለሆናችሁ እና እንዲሁም ለመላው ሰለፍዬች በሙሉ #📲 ባሉበት ሆነው እጀዎ ላይ ባለው ስልክ     ሸሪዓዊ የዲን እውቀትን ይቅሰሙ ። ● በግሩፑ የሚሰጡ ትምህርቶች ● ➢ የአቂዳ ኪታቦች ከትንሽ እስከ ትልቅ ➢ የቋንቋ ኪታቦች ማለትም ነህው እና ሶርፍ ከትንሽ እስከ ትልቅ ➢ ሙኽተሶር የሀዲስ ኪታቦች ማለትም - ኡምደቱል አህካም  - ቡሉغ መራም  -ተጅሪድ ➢ የፊቂህ ኪታብ ከትንሽ እስከ ትልቅ   < ከላይ የተዘረዘሩትን  ትምህርቶች መከታተል የምትፈልጉ እህት ወንድሞች ቀድማችሁ ትመዘገቡ ዘንድ ለመግለፅ እንወዳለን       〰〰〰〰〰〰 🔺 የሚመዘገቡ ተማሪዎች ማሟላት       ያለባቸው መስፈርቶች ⓵. ሰአት አክባሪ መሆን ⓶. የሚከታተሉትን ቂርአት ማጥናት ⓷. ቂርአቱን ከጀመሩ ቡኋላ ያለ ምክኒያት       አለማቋረጥ ⏰ ትምህርት የሚሰጥበት ሰአት በማታው ክፍል ሲሆን በየትኛውም ሰአት መቅራት ይችላሉ ሌላው ለየት የሚያደርግው የሚቀሩትን ቂርአት ኡስታዙ ላይ እያሰሙ ስህተታቸውን የሚታረሙ ይሆናል 📮ቂርአቱ ሁሉንም ያማከለ እንዲሆን በቴሌግራም - - -  live stream  - - - የሚሰጥ ይሆናል። 📝መመዝገብ የምትፈልጉ ተማሪዎች 👇ከታች በተቀመጠው አድርሻ መመዝገብ ይችላሉ። 🔗  @Selefunmubinabureyan 🔗  @Selefunmubinabureyan 🖇ወደ ግሩፓችን ለመቀላቀል 👇 https://t.me/dersslesatoch
Show all...
አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ

ይህ ቻናል የሀርቡ ሰለፍዮች ብቸኛው ቻናል ነው። 📌 ‏قال الإمام أحمد بن حنبل - رحمه الله: ✍🏻 «رحم الله عبـدًا قالَ بالحق واتبع الأثر وتمسك بالسُّنة واقتدى بالصالحين». ☑ طبقات الحنابلة

👍 4
አድስ ኪታብ ተጀምሯል‼ 📔የትምህርት ዘርፍ፦ሶርፍ 👤አስተማሪ፦ኡስታዝ አብዱ ሶመድ ሙሐመድ ኑር https://t.me/AbuSufiyan_Albenan?livestream=
Show all...
👍 1
ዛሬ ከሄድኩበት ስለገባሁ ከመግሪብ ቡሃላ የ አጅዊባ ደርስ ይኖረናል መምጣቴን ለላወቀ አሰሙ ኪታብ ይዘው እንድመጡ
Show all...
👍 10
ቀጥታ ስርጭት ደርስ ተጀመረ 🎙በኡስታዝ ኸዲር ቢን አሕመድ t.me/UstazKedirAhmed?livestream
Show all...
🟢ረቲል የOnline ቁርአን ነዞር እና ሒፍዝ ማዕከል 🔵በመርከዙ ዉስጥ የሚሰጥባቸው የትምህርት አይነት፦ ✔️ቃዒደቱ አን_ኑራኒያ ✔️ቁርአን ነዞር፣ ሒፍዝ ✔️የተጅዊድህግጋቶች ✔️አጫጭር የዓቂዳ ኪታቦች ከእርማት ጋር ትምህርቱ የሚሰጠው በተሌግራም ላይቭ 🔘ለመመዝገብ እነዚህን ዩዘሮችን ይጠቀሙ 🔻@Bint_Seid_Usman 🔻@Bint_Seid_Usman 🔻@Ibnu_Siraj_40 ⭕️ ማሳሰቢያ ለመቅራት ቁርጥ አቋም ያለው ተማሪ ብቻ ነው የምንፈልገው መጥቶ ለመተኛት ከሆነ ቤታችን አይበቃም‼️ t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie
Show all...
ኢብኑ ቀይም ( ረሒመሁላህ)  እንድህ ብለዋል፦"  ሙቀሊድ  በጭፍን ለሚከተል እና ጃሂል ለሆነ ሰው ቦታ አትስጥ አንተን ቢያከፍርህ ቢሰድብህ  ጠማማ ቢልህ አትከፋ ምክኒያቱም እሱ ጩኸቱ እንደ ውሻ ነውና አንተ ዘንድ ደግሞ ለውሻ ቦታና ግምት ሊኖርህ አይገባም "። -- T.me/sefinetunuh =
Show all...
አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ

ይህ ቻናል የሀርቡ ሰለፍዮች ብቸኛው ቻናል ነው። 📌 ‏قال الإمام أحمد بن حنبل - رحمه الله: ✍🏻 «رحم الله عبـدًا قالَ بالحق واتبع الأثر وتمسك بالسُّنة واقتدى بالصالحين». ☑ طبقات الحنابلة

👍 17